www.maledatimes.com May, 2015 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  May  -  Page 2
Latest

President returns to Burundi after army says coup bid failed

By   /  May 15, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on President returns to Burundi after army says coup bid failed

By Patrick Nduwimana and Goran Tomasevic By Patrick Nduwimana and Goran Tomasevic BUJUMBURA (Reuters) – President Pierre Nkurunziza returned to Burundi on Thursday, his office said, after the army chief declared that an attempted coup staged when the east African leader was abroad had failed. But bursts of gunfire in the capital and fighting for […]

Read More →
Latest

Blues legend B.B. King dead at 89

By   /  May 15, 2015  /  music, Music Clip  /  Comments Off on Blues legend B.B. King dead at 89

CHICAGO TRIBUNE Tribune staff and wire reports Blues legend B.B. King has died in Las Vegas at age 89, his lawyer says. Attorney Brent Bryson tells The Associated Press that King died peacefully in his sleep at 9:40 p.m. PDT Thursday at his home in Las Vegas. The one-time farmhand brought new fans to the […]

Read More →
Latest

የግብጽ መንግስት ልግስና እና የወያኔ የፖለቲካ ኪሳራ

By   /  May 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግብጽ መንግስት ልግስና እና የወያኔ የፖለቲካ ኪሳራ

ባሳለፍነው ሳምንት የግብጽ መንግስት በሊቢያ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያኖችን ታፍነው ከነበረበት የኢሚግሬሽን ካምፕ ውስጥ ከሊቢያ መንግስት ጋር በመደራደር በራሱ ወጭ ወደ ሃገሩ በመውሰድ ከዚያም ወደ ሃገራቸው ኢትዮጵያ መመለሱን በአለም አቀፉ ሚዲያም ጭምር ሲነገር የነበረ እና የአለምን ህዝብ ትኩረት የሳበ ወሬ እንደነበር ይታወሳል ። ታዲያ እንዲህ ሆኖ ሳለ የግብጽ መንግስት እና የኢትዮጵያ መንግስት ባደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ይሆናል ተብሎ የህብረተሰብን ቀልብ ከመሳቡም አንጻር የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ ከፍተኛ ልእልና ለግብጽ መንግስት ዳጎስ ያለ  ገንዘብም ሆነ የአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ለየት ያለ ነገር ያቀርባል ተብሎ የተገመተበት  ሁኔታ ነበር ።ይህም ብቻ ሳይሆን ለዚህ ለመጭው ምርጫ ሲባል የፖለቲካ መጠቀሚያ ዘመቻ ያደርገዋል ተብሎ የተጠበቀውን የፖለቲካ ሂደት ፣የግብጽ መንግስት እንዳኮላሸበት ያሳያል ።ይሄውም መንግስት እንደ አገር አስተዳዳሪነቱ ህዝቡን ወይንም ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ እና መብቱም እንደመሆኑ መጠን አለማድረጉ ትልቅ የፖለቲካ ኪሳራ […]

Read More →
Latest

አላሙዲ በኦሮሚያ ክልል የተገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድንን ሊያወጡ ነው።

By   /  May 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አላሙዲ በኦሮሚያ ክልል የተገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድንን ሊያወጡ ነው።

ምንጭ  ሪፖርተር ጋዜጣ ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ዳዋ ዲጋቲ ቀበሌ በሚገኘውና በልዩ መጠሪያው ኦኮቴ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ያገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድን ላይ ሥራ ሊጀምር መሆኑን፣ የኮርፖሬሽኑ ባለቤትና ባለሀብት ሼክ መሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ ሚያዝያ 29 ቀን 2007 ዓ.ም. ገለጹ፡፡ ሼክ አል አሙዲ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት መገኘቱን የገለጹት፣ ሚድሮክ ቴክኖሎጂ […]

Read More →
Latest

የቀን ጨለማ የወረሳቸው የመርካቶ ልጆች

By   /  May 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀን ጨለማ የወረሳቸው የመርካቶ ልጆች

ህልማቸው በሜዲትራንያን ባህር የተዋጠው 7ቱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከኤልሳቤት እቁባይና አለማየሁ አንበሴ በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ ሰጥማ 28 ተጓዦች ብቻ በህይወት በተረፉባት ጀልባ ላይ ተሳፍረው ከነበሩት መካከል በአደጋው የሞቱት የሰባት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አሳዛኝ መርዶ የተሰማው ከትላንት በስቲያ ነበር፡፡ የሰባቱም ሟቾች የትውልድ ሰፈር ደግሞ በአዲስ አበባ መርካቶ በሚገኘው የአባኮራን ሰፈር ውስጥ ነው፡፡ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች …

By   /  May 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች …

* “አልመች አለው ጎኔ !” ጃኪ ============ =================== ጥበብ የማህበረሰቡ ሁለንተናዊ ስሜት የሚገለጽባቸው ቀዳሚው እያዝናና የሚያስተምር ዘርፍ ቢሆንም አሁን አሁን ግን ያ እየሆነ አይታይም ። የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች ጉዳይ  አሁን አሁን ያሳስበኝ ይዟል …እናም የጎልማሳው አቀንቃኝ  የጃኪ   “አልመች አለው ጎኔ !” ጣዕመ ዜማ ውስጥ ስሜቴን ቢነካካው ፣ የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች …ብየ ጀመርኩት  ! […]

Read More →
Latest

ጥርስ ሳያበቅል…(ማስረሻ ባደንጋ/ አባስ/)

By   /  May 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጥርስ ሳያበቅል…(ማስረሻ ባደንጋ/ አባስ/)

ሚያዝያ2007/2015     ሰሞኑን በማህበራዊ ድህረ- ገፆች ላይ የተለቀቀናአንድ ኤርትራ ደርሶ የተመለሰ የኢሳት ጋዜጠኛ በኤርትራ ቆይታው ያገኘውን ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የነበረና የትጥቅ ትግል ለማካሄድ ግንቦት7 ህዝባዊ ሃይልን ለመመስረት( ለመቀላቀል) ኤርትራ በረሃ ከወረዱ ሶስት ወጣቶች ጋር ያደረገውን አጭር ቃለመጠይቅ ለማየት ችዬ ነበር እነዚህ በቪዲዮ ላይ የምንመለከታቸው ወጣቶች እነማን ይሆኑ፤ ከየት ይምጡ፤ ከየትም ይግቡ ከባድ የሆነውን በረሃ ተቛቁመውና […]

Read More →
Latest

My message to Amhara …it’s time to break our silence

By   /  May 9, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on My message to Amhara …it’s time to break our silence

It is quite clear that the TPLF regime has destined for the destruction of Ethiopia. At the beginning, TPLF’s basic objectives were to create the republic of Tigray and it was not to climb to the seat at Arat Kilo. This is evidenced by the formative documents, and testimonies of former members of the TPLF. […]

Read More →
Latest

በስደት ለዜጎች መታረድ መገደል እንዲሁም ለሚደርስባቸው ስቃይ ተጠያቂው የወያኔ ነው !!

By   /  May 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በስደት ለዜጎች መታረድ መገደል እንዲሁም ለሚደርስባቸው ስቃይ ተጠያቂው የወያኔ ነው !!

ዳዊት ደምመላሽ ( ኖርዌይ ) ያለፈው ወር ኢትዬጵያውያኖች በሀዘን እርር ድብን ያልንበትና መቼም ቢሆን ከዕሊናችን የማይጠፋ በሰው ልጅ ክቡር ፍጡር ላይ ከሰው ልጅ የማይጠበቀወን ያውም ከአፍሪካ በደቡብ አፍሪካ ደርባን ላይ እጅግ አሰቃቂ ታሪክ ይቅር የማይለው ማንኛውንም የሰው ልጅ የሚያሳፍር የትኛውንም ጥቁር ሰው ደግሞ ወዴት ልደበቅ የሚያሰኝ ሰብዓዊ ዘር ጠል ዘመቻ በኢትዬጵያኖች ላይ ተፈፅሞባቸዋል አስፓልት ላይ […]

Read More →
Latest

በጀርመን አላማው የወያኔን ስርአት ከኢትዮጵያ መንቀል የሆነ ታላቅ ህዝባዊ ውይይት::

By   /  May 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጀርመን አላማው የወያኔን ስርአት ከኢትዮጵያ መንቀል የሆነ ታላቅ ህዝባዊ ውይይት::

በጀርመን አላማው ወያኔን ስርአት ከኢትዮጵያ የመንቀል የሆነ ታላቅ ህዝብአዊ ውይይት:: ባሳላፍነው ቅድሜ ሚያዚያ 24 2007 ዓም በጀርመን ፍራንክፈርት የኢትዮጵያን የውውይትና የትብብር መድረክ ስብሰባ ተካሄደ:: ስብሰባውን በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የውውትና የትብብር መድረክ ኮሚቴ የተዘጋጀ ሲሆን በስብሰባው አቶ ኦባንግ ሜቶ ታዋቂው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ እና አቶ የሱፍ ያሲን የምስራቅ አፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካና ተንታኝና የቀድሞ የጦቢያ መጽህሄት አምደኛ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar