አንድም እናት መሞት የለባትም በሚለው የመንግስት አዋጅ ወጣቶች በሃኪሞች ግዴለሽነት እየሞቱ ነው ።
በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ ባለው ሆስፒታል እየተከናወነ ያለው አስደንጋጭ ትእይንት ህዝብን አስደንግጧል ፣ ባለፉት ወራት ብዙ ወጣቶች ወደ ሆስፒታሉ ገብተው ህይወታቸውን እያጡ መመለሳቸው መንግስትም ምላሽ እንዲሰጣቸው ፣ህዝቡም የአመለካከት አድማሱን አስፍቶ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲሉ ገልጠዋል ። በትላንትናው እለት ከዞኑ መስተዳድር ከሚኖሩ ዜጎች ለማለዳ እና ዘሃበሻ መረጃ ማእከል አቤቱታቸውን ያደረሱን ግለሰቦች […]
Read More →ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት
ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት የደርግ ባለስልጣናት በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይ ከርቸሌን ማሰማመር ጀምረው ነበር። በወቅቱ ምን እንደታያቸው ግልጽ ባይሆንም፤የኋላ ኋላ ግን ያንን ማድረጋቸው እንደጠቀማቸው አይተናል። በጅምር ላይ ከነበሩ የልማት ተቋማት ይልቅ ይህ የእስር ቤት ግንባታ ቅድሚያ ተሰጠውና፣ ከርቸሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ “አለም በቃኝ” የተሰነውን ክፍል እንዲገነባ አደረጉ። በመጨረሻም “አለም በቃኝ” የደርጎች ማረፍያ […]
Read More →ግልፅ ደብዳቤ ለአርቲስት ዘለቀ ገሰሰ :- ብዙ ዜጎች በሚሞቱባት ሀገር ፓርቲዎችን በሴራ እያፈረሱ ለአገዛዙ እድሜ ማራዘሚያነት እንዲውሉ መስራት ግን ታሪክ ይቅር የማይለው ሀገራዊ በደል ነው።
ግልፅ ደብዳቤ ለአርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ጉዳዩ:- ፓርቲያችንን አላማውን ለማሳት የሚያደርጉትን ተግባር እንዲያቆሙ ስለማሳሰብ ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የድርሻውን ሃላፊነት ለመወጣት በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ወጣት ሳሙኤል አወቀን ጨምሮ ብዙ አባላት ውድ የሆነውን የህይወት መስዕዋትነት ከፍለዋል። ቆራጥ አባሎቹም በየማጎሪያ ቤቱ እየተሰቃዩ ይገኛሉ። ብዙዎች አካላቸው ጎድሉዋል፣ ከስራ ተባረዋል፣ ተፈናቅለዋል፣ ቤተሰባቸው ተበትኑዋል። ነገር ግን ይህንን ብዙ መስዕዋትነት የተከፈለበትን ፓርቲ […]
Read More →
