www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 113
Latest

የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው       ገለታው ዘለቀ

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው       ገለታው ዘለቀ

  በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና ብስለት ሊለካም ይችላል። የፖለቲካ ቤቶች ሲኮለኮሉ፣ ፖሊሲዎች ሲቀረጹ ከፍ ያለ ግምገማን ይጠይቃል። ሃገሪቱ ያለፈችበትን የህይወት ጎዳና፣ የገጠማትን ችግር መንስዔና ውጤቶች በሰፊው መገምገም […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … የጅዳ ቆንስላው ግቢ ” ጅቦች “

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የጅዳ ቆንስላው ግቢ ” ጅቦች “

=============================== * የጅዳ ቆንስል ለባላቴናው መሀመድ ፍትህ ይትጋ * የጅዳ ቆንስል የስደት ያሰናከለውን ወንድም ይሸኝ * ” ጅቦቹ ! ” የአንባሳደሩን ተሀድሶ ያኮላሹት ይሆን ? የማለዳ ወጌ መነሻ መድረሻ ከወራት በፊት ለኦማኗ ተገፊ ለአልማዝ እና ሰሞኑን እርዳታ ስናሰባሰብለት ለሰነበትነው ወንድም ወጣት አባወራ ለመሀመድ ስላደረጋችሁለት ድጋፍ ምስጋና ለማቅረብ ነው ። በላዩ ላይ የአልማዝ እርዳታ ሀገር ቤት […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ… እየሳቁ ማልቀስ  !

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ… እየሳቁ ማልቀስ  !

* የተሰራው ስራ ስኬት ፣ ባልተሰራው ስራ የሚያመው ህመም  ! =========================== * ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀሰን ሀገር ቤት ገባ  ! * ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … *  ያሰመረው ተስፋ * ያልሰራነው የቤት ስራ … * ባትደግፉ እንኳ  አታደናቅፉ * እርዱ እረዳችኋለሁ  … ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … ======================= ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀገር ቤት በሰላም ገብቷል […]

Read More →
Latest

Running Legends Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor Return to Chicago with Sights Set on New Challenges

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on Running Legends Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor Return to Chicago with Sights Set on New Challenges

2015 Race Will Mark 30 Years Since Samuelson’s Historic American Record and 10 Years Since Kastor’s First Major Marathon WinCHICAGO – The Bank of America Chicago Marathon announced today that legendary American runners Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor will compete in the 38th running of the Bank of America Chicago Marathon, on Sunday, October […]

Read More →
Latest

የሕወሃት የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አሊ ሲራጅ በድንገት አረፉ!

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሕወሃት የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አሊ ሲራጅ በድንገት አረፉ!

  ቅዱስ ሃብት  በላቸው የኦህዴድ መሪዎች ከስብሰባ መልስ በሚከሰት ድንገተኛ ሕመም እስከወዲያኛው የማሸለባቸው ሚስጢር ምን ይሆን? የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ ጠዋት በናዝሬት/አዳማ በኦህዴድ ስብሰባ ላይ አንዳሉ በድንገት በመታመማቸው ለሕክምና ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ ሳለ መንገድ ላይ ህይወታቸው ማለፉን ለገዥው መንግስት ቅርበት ያላቸው የመገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል

By   /  July 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል

  በፒዲኤፍ ትክክለኛውን መግለጫ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ Press+Release የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ […]

Read More →
Latest

ሰርጎ ገብ ጋዜጠኛ መለካም ሞላ

By   /  July 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰርጎ ገብ ጋዜጠኛ መለካም ሞላ

1 Melkam-selam Molla 2 hrs · ። በማሕጸን ከነበረበት ጊዜ ጀመሮ እስከአሁን በወያኔዎች ስቃይ እየደረሰበት ያለ ልጅ – ግርማ ካሳ ከአሥር አመታት በፊት ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የፖለቲካ ክፍተትና ዴሞክራቲክ እንቅስቃሴ መታየት ጀመረ። አስኳል ፣ ሚኒሊክ፣ ሃዳር፣ አዲስ ዜና፣ ሰይፈ ነበልባል ..እያለ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ነጻ ጋዜጦች ይታተሙ ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአሥራ አራት አመታት […]

Read More →
Latest

አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች  አብረው ያለቅሳሉ ከጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት)

By   /  July 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች  አብረው ያለቅሳሉ ከጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት)

  tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች  የተሰባስቡ  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት  እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን   በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን  ዲሲ    በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ መንግስት  ደጃፍ ላይ  በመስባስብ  የፕ/ት  ባራክ ኦባማ  አስተዳደር  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ  ውስጥ  እየተካሂደ  ያለውን ዘግናኝ  እና አሳሳቢ የሆነው […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ከእስር ተለቀቀች

By   /  July 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ከእስር ተለቀቀች

በትላንትናው እለት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንን እና ጋዤጠኞችን መለቀቃቸውን መዘገባችን ይታወሳል በዛሬው እለት ማለዳ ደግሞ ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ እና ጦማሪት ማሂ ፋንትሽ (ማህሌት ፋንታሁን) ከቤተሰቦቻቸው መቀላቀላቸውን ተነገረ። ባራክ ኦባማ ወደ እትዮጵያ የመገባታቸውን ሁኔታ ተከትሎ ፣ቅድሚያ ጉዞአቸውን ከማከናወናቸው በፊት እነዚህን ንጹህንን ዜጎች እንዲፈቱ ያደረጉት ጫና ነው የሚል መላምት ሳይደርሱ አይቀርም የሚለው ሃስብ በሰፊት እየተነገረ ነው […]

Read More →
Latest

የሜሪ ላንድ ምግብ ቤቶች እና የመስተንግዶ አቀባበላቸው ሲፈተሽ!

By   /  July 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሜሪ ላንድ ምግብ ቤቶች እና የመስተንግዶ አቀባበላቸው ሲፈተሽ!

በዋሽንግተን ዲሲ: በዋሽንግተን ዲሲ: ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ የነበረን ቆይታ ለሳምንታት የዘለቀ የነበረ ሲሆን የዘሃበሻው ሄኖክ አለማየሁ ፣ ቴዎድሮስ መይሳው እና ማለዳ ታይምስ ውሎና አዳራቸው የተለያዩ የገበያ ማእከላትን አሰሳ በማድረግ ስራቸውን እና የእንግዳ አቀባበላቸውን መገምገም ትልቁ ሰራቸው ሆኖ ከርሞአል  ታዲያም የሶስቱንም ስቴቶች ምግቤቶች አንዳንድ ለመምረጥ ሞከርን እና ከሶሰቱም የመረጥናቸውን ጥቂቶቹን ስራቸውን ለማንሳት ወደድን ፣ከነዚህም መካከል ድንቅነሽ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar