www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 160
Latest

‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! በቅዱስ ዬሃንስ

By   /  February 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! በቅዱስ ዬሃንስ

ኢትዮጵያ በወያኔ ፈላጭ ቆራጭ ቡድናዊ አገዛዝ ስር ከወደቀችበት እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ነጐዱ። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ካለፈው የተሻለ የዲሞክራሲ ለውጥ ይመጣል የሚል በብዙ ሰዎች ዘንድ የተስፋ ጭላንጭል ተጥሎለት ቢኖርም “ጅብ እስኪነክስ ያነክስ” እንዲሉ ስልጣናቸውን ካደላደሉ በኋላ ግን ተስፋ የተጣለለትን ዲሞክራሲ ደብዛውን በማጥፋት “ከፋፍለህ፣ በሆዱ ይዘህ፣ አሸብረህ፣ አደናግረህ፣ አናቁረህና አደንዝዘህ ግዛ” የሚለውን ሌሎች አምባገነን መንግስታት […]

Read More →
Latest

እስኪ ጠይቁልኝ

By   /  February 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስኪ ጠይቁልኝ

የ አማራው ም/ፕሬዘዳንት (ይግዛው እያሱ) ለአቶ አለምነው መኮንን እስኪ ጠይቁልኝ ይፋ ተናገሩ ማንንም አትፍሩ ለሆዳችሁ ቀርቶ ለህሌና እደሩ። የተናገርከውን ባደባባይ ክደህ ህሌናህን ሽጠህ ለሆድ ብቻ ካደርህ ሰውነትህ ቀርቶ ከእንስሳም አልተሻልህ። የምን መዘባረቅ ያሉትን መካድ ነው ያዋጣኛል ካሉ አምኖ መቀጠል ነው። ለምን ሰደቡና ለምን ይክዳሉ ለካድሬ ብቻ ነው የሚነገር ቃሉ?። ካድሬማ አንዴ ገብቷል አምኖ ተቀብሎ ሲሰድቡ […]

Read More →
Latest

ወጣቱ በቦሌ መንገድ ላይ ራሱን አጠፋ(‹‹ኑሮ መኖኛል›› ሲል ተሰምቷል ጽዮን ግርማ

By   /  February 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወጣቱ በቦሌ መንገድ ላይ ራሱን አጠፋ(‹‹ኑሮ መኖኛል›› ሲል ተሰምቷል ጽዮን ግርማ

በሱፍቃድ በጋሻው የተባለ ዕድሜው በሃያዎቹ ውስጥ የሚገመት ወጣት በቦሌ መንገድ ላይ ከአራት ጊዜ በላይ በተከታታይ ወደ ሰማይ ከተኮሰ በኋላ ራሱን አጠፋ፡፡ ቦሌ መንገድ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በጥበቃ ሥራ ላይ የነበረው ወጣቱ በሱ ፍቃድ ለምሳ ተቀይሮ ሲገባ ከሥራ ባልደረባው ላይ የተቀበለውን የጥበቃ መሣሪያ ተቀብሎ ለጊዜው ምን እንደኾነ ያልታወቀ(እስካሁን እኔ ያላወኩት) ነገር እየተናገረ […]

Read More →
Latest

ወያኔን ተሸክሞ መኖር ይብቃን! በዳዊት መላኩ( ከጀርመን)

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔን ተሸክሞ መኖር ይብቃን! በዳዊት መላኩ( ከጀርመን)

            የሰው ልጅ ካመረረ ቀጥሎ ምን እንደሚመጣ ማሰብ አይችልም፡፡ለነፍሱም ፈጽሞ አይሳሳም፡፡ወቅቱ 1998 á‹“.ም ነው፡፡የ97 ሰባቱን ምርጫ ተከትሎ በተነሳው ብጥብጥ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ይኖር የነበረ ስሙን  ለጊዜው የማላስታውሰውን ወጣት ሁኔታ ላካፍላችሁ፡፡በእለቱ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ ረባሻ ነበር፡፡በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ብጥብጡ ተዛምቱዋል፡፡ቀደም ብሎ ተማሪዎች ወደ ክፍል እንዳይገቡ ስጋት ተፈጥሩዋል፡፡ግቢው በፌዴራል ፖሊስ ተከቡዋል፡፡የከተማው […]

Read More →
Latest

ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው ክንፉ አሰፋ

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው ክንፉ አሰፋ

አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ ተከራዮች ሰርቪስ ቤቱን ለመያዝ እንደ ጨረታ ብጤ ጀመሩ። ሰይጣኑ 400 ሲጠራ፣ ካድሬው ግን 500 ሊሰጥ ተስማማ። በመጨረሻ፣ ወይዘሮዋ ቤቱን ለሰይጣኑ በትንሽ ዋጋ ማከራየቱን መረጡ። የወይዘሮዋ ውሳኔ እንግዳ ነገር ነበር። ለሰይጣን፣ ለዚያውም […]

Read More →
Latest

ከተዘጋ ውሸታሙ ኢትቪ ይዘጋ ተድላ ጌትነት ጀርመን

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከተዘጋ ውሸታሙ ኢትቪ ይዘጋ ተድላ ጌትነት ጀርመን

አርብ የካቲት 14ቀን 2006á‹“/ም በተላለፈው የ ኢትዩጵያ ህዝብ አይንና ጀሮ የሆነው ኢሳት እዲዘጋ ወያኔወች ፈረንሳይ ለሚገኘው የሳተላይት ድርጅት መጠየቃቸውን አሰምቶናል በዜናው ደንግጫለሁ አሁንስ የወያኔ መንግስት አበዛው በ ኢትዩጵያውስጥ በርካታ የዜና ማሰራጫ መስሪያ ቤቶች አሉት የቁጥር መብዛት ሳይሆን የሚያስፈልገው ጥራት ነው ለመጥቀስ ያህል ኢትቪ ፤ፋና፤ኤፍኤም፤ኢትዩጵያሬድዩ፤ስማቸው ያማረ አሉት ግን ዘወትር ውሸት የሚደሰኮርባቸው አንድም ቀን እውነት ተላልፎባቸው አያውቅም  […]

Read More →
Latest

ኢንጂነር ግዛቸው ንግግር አድርገው በመጨረስ ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል።

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ግዛቸው ንግግር አድርገው በመጨረስ ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል።

የሰላማዊ ሰልፉን የመዝጊያ ንግግር ለማድረግ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው አድርገዋል፡፡ኢንጂነሩ የመግቢያ ንግግራቸውን የከፈቱት ‹‹በዛሬው እለት እጅግ ደስ ካሰኙኝ መፈክሮች ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል የሚለው ነው በማለት ነበር፡፡ ግዛቸው ‹‹ፓርቲዎች የብቻ ሩጫቸውን እንዲያቆሙ ጥሪ አደርጋለሁ›› የአንድነቱ ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ግዛቸው በንግግራቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለየብቻ የሚያደርጉትን ሩጫና መጠላለፍ በማቆም ጠንካራ ፓርቲ በመመስረት ኢህአዴግን […]

Read More →
Latest

“ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል” ….የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ አድራጊዎች

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል” ….የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ አድራጊዎች

በሰላማዊ ሰልፉ እንዳይታደሙ ዜጎች ታግተዋል “መተማ የኛ ነው፣ ቋራ የኛ ነው” በሰልፉ ላይ ከተስተጋቡ መፈክሮች መሀከል ይገኝበታል፡፡ ሰልፉ በህዝብ እንደታጀበ ቀትሏል፡፡ አብዛኛው ሰልፈኛ ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል በሚለው መፈክር ባዶ እግሩን ከሰላማዊ ሰልፉ ተቀላቅሏል። የጸሐዩ ግለት አናት ይተረትራል፣እለቱም ኪዳነ ምህረትና የጾም መግቢያ ነው፡፡አንድ ዲያቆን ‹‹ኪዳነ ምህረት የዛሬ ወርም ትከበራለች ይህ መድረክ ግን በስንት አንዴ […]

Read More →
Latest

ከብአዴን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ከአቶ አለምነው መኮንን ጋር የተደረገ ሙሉ ቃለ ምልልስ /ኢዜአ/

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከብአዴን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ከአቶ አለምነው መኮንን ጋር የተደረገ ሙሉ ቃለ ምልልስ /ኢዜአ/

ባህርዳር የካቲት 15/2006 ከ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ሃላፊና የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኞች ጋር የካሄዱት ቃለ ምልልስ ሙሉ ዘገባ እንደሚከተለው ቀርቧል። ጥያቄ፤- በቅርቡ እርሰዎ በመሩት የስልጠና መድረክ የአማራን ህዝብ ዝቅ የሚያደርጉ አገላለጾች ተሰንዝሯል በሚል አንዳንድ ወገኖች ጥያቄ ያነሳሉ። ለመሆኑ የስልጠናው ተሳታፊዎች ማንነት፣ የስልጠናው ርዕሰ ጉዳይና ዋና ዋና ጭብጦች  ምን ምን ነበሩ? […]

Read More →
Latest

ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የተነገሩ ያልተሳኩ ትንቢቶችና ራእዮች፡- የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተባለው የፍካሬ ኢየሱሱ ‹‹ቴዎድሮስ›› አቶ መለስ ዜናዊ ነበሩ ወይስ …?!

By   /  February 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የተነገሩ ያልተሳኩ ትንቢቶችና ራእዮች፡- የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተባለው የፍካሬ ኢየሱሱ ‹‹ቴዎድሮስ›› አቶ መለስ ዜናዊ ነበሩ ወይስ …?!

በዲ/ን ኒቆዲሞስ ዕርቅ ይሁን ~ nikodimos.wise7@gmail.com ከጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ከሞይ ኢብራሂም ፋውንዴሽንና ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ድርጅቶች ትብብርና ድጋፍ በተደረገ አንድ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ዕድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ በዚሁ ስብሰባ ላይ ለሻይ እረፍት በወጣንበት አጋጣሚ ከአፍሪካ ሀገራት ከመጡ እንግዶች ጋር ውይይት ሳደርግ ‹‹ስለ ኢትዮጵያ የበረከት ዘመን›› ከዓመታት በፊት ትንቢት የተናገሩ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar