www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 166
Latest

Ukraine crisis: Leaked phone call embarrasses US

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ukraine crisis: Leaked phone call embarrasses US

The BBC’s Mark Mardell: “Some will delight that American frankness has been caught on tape” An apparently hacked phone conversation during which a senior US diplomat disparages the EU over the Ukraine crisis has been posted online. A voice resembling that of Assistant Secretary of State Victoria Nuland reportedly refers to the EU using a […]

Read More →
Latest

ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡

ከአራት ወራት በላይ በማዕከላዊ እስር ቤት ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲፈፀመባቸው ከቆዩ ሙስሊሞች መካከል 4 የሚሆኑት ሙስሊሞች ከእስር መለቀቃቸውን ምንጮች አስታወቁ፡፡ አራቱ ሙስሊሞች ወረቀት በመበተን በሚል ወንጀል ተከሰው ፍርድ ቤት በቀነ ቀጠሮ ሲጉላሉ ከቆዩ ቡሃላ ዛሬ ከሰአት በፊት ከእስር ቤቱ ውጡ ተብለው እንደተለቀቁ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲፈፀመባቸው ከመቆቱም በተጨማሪ ቤተሰብም እንዳይዘይራቸው ለበርካታ […]

Read More →
Latest

መቼ ነዉ ኢትዮጲያ የምትሸጠዉ ? ሜሮን አድማሱ / ከኖርዌይ

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መቼ ነዉ ኢትዮጲያ የምትሸጠዉ ? ሜሮን አድማሱ / ከኖርዌይ

      ወያኔዎች ትግራይን ከኢትዮጲያ የመገንጠል ህልማቸዉን ለማሳካት ሲባል ለምትገነጠለዉ ትግራይ መዉጫ ድንበር የሚያገኙት የግዴታ በሱዳን በኩል ከጐንደር ሰቲት ሁመራን ፥ ወልቃይት ፥ ጠገዴንና ጠለምትን የትግራይ አካል ካደረጉ ስለሆነ እነዚህን ለም የእርሻ መሬቶች ከአካባቢዉ ነዋሪዎች በግዴታ ህዝቡን አፈናቅለዉ ፥ እምቢ ያለዉንም አስረዉና ጨፍጭፈዉ መሬቱን ለትግራይ ባለ ሀብቶች እንደተሰጡ የሚታወስ ነዉ።   በተለያዩ ከተሞች በብዙ […]

Read More →
Latest

በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ፤ የወያኔ ሳያንስ የነፃ አውጪዎቻችን (የግንቦት 7) የግፍ ተግባር እና የመገናኛ ብዙሃን ዝምታ ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ፤ የወያኔ ሳያንስ የነፃ አውጪዎቻችን (የግንቦት 7) የግፍ ተግባር እና የመገናኛ ብዙሃን ዝምታ ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ

ጥር 29 ቀን 2006 á‹“.ም. ከተወሰኑ ወራቶች በፊት “ወያኔ የሚፈጽማቸውን ስህተቶችና ወንጀሎች ሌሎች ሲፈጽሙት ትክክል ወይም ሕጋዊ ሊሆን አይችልም” በሚል ርዕስ አጠር ያለ ጽሑፍ ለአንባቢያን አቅርቤ ነበር። መልዕክቱም የኢትዮጵያን ሕዝብ የመከራ እድሜ እናሳጥራለን፣ ከዛሬዎቹ ጨካኞችና አፋኞች እጅ ነጻ እናወጣለን ብለው፣ ምለውና ተገዝተው እራሳቸውን በፖለቲካ ድርጅት ዙሪያ ያደራጁ ቡድኖች የአገርንና የሕዝብን ዘላቂ ጥቅም እና ደህንነት ሲጎዱም […]

Read More →
Latest

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ወጣቶች ንቅናቄ

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ወጣቶች ንቅናቄ

  ዓለምነው መኮንን የተባለ በወያኔው የአማራ ክልል መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ሥልጣን ያለው ግለሰብ ሰሞኑን በአማራ ላይ ያወረደውን ስድብ አሁን በአቡጊዳ ድረ ገጽ አንብቤ ከተሰማኝ ጥልቅ የሀዘን ስሜት በመነሣት ይህን አጭር መልእክት በክልሉ ለምትንቀሳቀሱ የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ ለመጻፍ ተገደድኩ፡፡ ይህን መልእክት አንብባችሁ አስላፈጊውን እርምጃ እንደምትወስዱ እምነቴ የፀና ነው፡፡ ይህን ሰው ማስወገድ ደግሞ ጽድቅ እንጂ ኩነኔ የለበትም፤ […]

Read More →
Latest

መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ

     የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል በሀገሪቱ ውስጥ ፈርጀ ብዙ ኀሳቦች ለህብረተሰቡ እንዳይደርስ እያደረጉ ነው ባሉዋቸው የጋዜጣና መፅሔት አከፋፋዮች ላይ መንግስት በፍጥነት የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቁ። ሚኒስትር ዴኤታው ይሄህን የተናገሩት “የዴሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስትና የመገናኛ ብዙኃን ግንኙነት” በሚል ርዕስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት በኢንተርኮንቲነታል ሆቴል ሰሞኑን ባዘጋጀው የአንድ ቀን […]

Read More →
Latest

በሦስት የመንግስት ተቋማት ላይ አንድነት ፓርቲ ክስ መሰረተ

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሦስት የመንግስት ተቋማት ላይ አንድነት ፓርቲ ክስ መሰረተ

ሕገ-መንግሥቱ የሚፈቅድልኝን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳላካሂድ ከልክለውኛል፤ አባላቶቼን ያለአግባብ በማንገላታት አስረውብኛል፤ ቅስቀሳ እንዳላካሂድ አግደውኛልና ድምፅ ማጉያዎቼን ቀምተውኛል ሲል አንድነት ለዴሞክራሲ ለፍትህና ፓርቲ (አንድነት) በሶስት የመንግስት ተቋማት ላይ ክስ መሰረተ። ፓርቲው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሃ ብሔር ችሎት ላይ ክስ የመሰረተባቸው ተቋማት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ […]

Read More →
Latest

Ethiopia legalise gay marriage in bid to end drought

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia legalise gay marriage in bid to end drought

In a drastic attempt to exploit a religious loophole, Ethiopian President Mulatu Teshome yesterday announced plans to fast track a change in legislation which would legalise gay marriage in the predominantly Christian country, in a last ditch attempt to end drought. The decision was made following talks with UKIP councillor David Silvester, who recently blamed […]

Read More →
Latest

Rogers Park McDonald’s Shooting: Four Teens Shot, One Killed, Police Say

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Rogers Park McDonald’s Shooting: Four Teens Shot, One Killed, Police Say

By Benjamin Woodard and Tanveer Ali   Updated February 5, Cops closed off a McDonald’s after a shooting occurred about 3:30 p.m. Wednesday in the 6700 block of North Clark Street. View Full Caption DNAinfo/Benjamin Woodard CHICAGO — A masked gunman shot four teenagers, one fatally, in a Rogers Park McDonald’s parking lot Wednesday afternoon, police […]

Read More →
Latest

የሃገሬ ጠላት

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃገሬ ጠላት

የሃገሬ ጠላት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ተድላ_ጌትነት_ጀርመን

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar