www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 196
Latest

ዳግማዊ ሚኒልክ ያበላሹት ተግባር አለ ብለን የምናምን ወገኖች ካለን እንኳ የተበላሸውን ነገር ለማስተካከል በተበላሸ መንገድ መሄድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ቴዲ አፍሮ ለእንቁ መጽሄት በሰጠው ቃለ ምልልስ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዳግማዊ ሚኒልክ ያበላሹት ተግባር አለ ብለን የምናምን ወገኖች ካለን እንኳ የተበላሸውን ነገር ለማስተካከል በተበላሸ መንገድ መሄድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ቴዲ አፍሮ ለእንቁ መጽሄት በሰጠው ቃለ ምልልስ

(እንቁ መጽሔት) ተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁንን በዚህ የመጽሔታችን ልዩ ዕትም፤ የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን 100ኛ የሙት ዓመት… በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለመከበሩን ጉዳይ በተመለከተ ጥያቄዎች አቅርበንለታል። ቴዲም በምላሹ “በማንኛውም ሁኔታ ጥሩ የሠራን ሰው ማመስገን፣ ማክበር ጠቃሚ ባህል መሆኑን ተረድተን፤ በዚህ በኩል እስከዛሬ ያለውን ስሕተት ማረም አለብን” ብሏል። ሌሎች መሰል ሐሰብ አስተያቶችንም ሰንዝሯል። ሁሉንም ከቃለ-ምልልሱ ዝርዝር ይዘት ያገኙታል። መልካም […]

Read More →
Latest

ግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል! ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል! ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ

         የግርማ ካሣን ጽሑፎች አልፎ አልፎ አነባቸዋለሁ፡፡ ሀገር ወዳድ መሆኑን ይጠቁማሉ – ጽሑፎቹ፡፡ ታታሪ ሰው ይመስለኛል፤ በጥረቱና በሀገር ፍቅር ስሜቱ እወደዋለሁ፡፡ ሁልጊዜ ሳይታክት ይጽፋል፡፡ ሳይታክቱ የሚጽፉ ብፁዓንነት የሚበዛባቸው ቢሆን ዕድለኞች ግን ናቸው፡፡ ብዙዎቻችን እየደከመን መጻፍ ቀርቶ ማንበባችንንም እያቆምን በምንገኝበት ሰዓት አዘውትሮ መጻፍ መታደል ነው፡፡ አያ ግርማ ሰሞኑን የጻፋቸውን ሁለት ያህል መጣጥፎች አንብቤያለሁ፡፡ […]

Read More →
Latest

The man who taught Mandela to be a soldier (BBC)

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The man who taught Mandela to be a soldier (BBC)

By Penny DaleBBC Africa, Addis Ababa General Tadesse Birru gave a pistol to Nelson Mandela as he returned to South Africa Continue reading the main story Mandela dies Final moments Soweto celebrates Ban made legend Reaction In July 1962, Col Fekadu Wakene taught South African political activist Nelson Mandela the tricks of guerrilla warfare – […]

Read More →
Latest

ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

By   /  December 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

የሰማያዊ ፓርቲ ሥ/አስፈፃሚና የአደረጃጀት ጉደይ ኃላፊ የሆነው ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ከቅዳሜ ኅዳር 28 ቀን 2006 á‹“.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ያለበት ቦታ አልታወቀም ኢንጂነር ጌታነህ ኅዳር 6 ቀን 2006 á‹“.ም የሳውዲ መንግስትን ሕገወጥ ተግባር በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት ለ2 ቀን ታስሮ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረ ሲሆን በዋስ ከተለቀቀ በኋላም በስልክ ማስፈራሪያ እየደረሰበት የነበረ መሆኑ […]

Read More →
Latest

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

By   /  December 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤclick here ENTC-PR-2nd-conference የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

Read More →
Latest

ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት……. ይድነቃቸው ከበደ

By   /  December 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት……. ይድነቃቸው ከበደ

ህዳር 29 ቀን 1987 á‹“.ም ሕገ-መንግስቱ የፀደቀበት ቀን ነው፡፡ይህንንም ተከትሎ በመንግስት አሳሳቢነት እልፍ ሲልም አስገዳጅነት ህዳር 29 በየዓመቱ ከተለያዩ ጎሳ የተወጣጡ ሰዎች ተሰባስበው በመንግሰት ሹማምንቶች ፊት በአደባባይ ከበሮ የሚደለቅበት ቀን ነው፡፡ይሁን እንጂ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን መልካም ፍቃድና ተሳትፎ ባልታየበት የፀደቀው ህገ መንግስት በብዙሃን ዘንድ ተቀባይነቱ ጥያቄ ውስጥ የገባ ነው፡፡በዚህም መሠረት ከቃሉ አጠቃቀም ጀምሮ እስከ አከባበሩ ክብረ […]

Read More →
Latest

«ወዮልኝ፣» በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮጊስ

By   /  December 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on «ወዮልኝ፣» በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮጊስ

  ድካማቸውን አይተው፥ ጉድለታቸውን አስተውለው፥ ራሳቸውን የሚገሥጹ፥ በራሳቸው የሚፈርዱ ሰዎች ብፁዓን (ንዑዳን፥ ክቡራን) ናቸው። ያለፈውን ዞር ብሎ በማየት፥ የቆሙበትን በማስተዋል፥ ወደፊት ሊመጣ የሚችለውንም አሻግሮ በ መመልከት፦ «ወዮልኝ፤» ብሎ ራስን ማስጠንቀቅ መንፈሳዊነት ነው። በተሰጣቸው ጸጋ ሳይኰፈሱ ፥ በአገልገሎት ብዛት ሳይጋረዱ፥ ወደ ውስጥ ማየት የአእምሮ መከ ፈት ነው። «አይገባኝም ፥ ሳይገባኝ ነው፤» ማለት የእግዚአብሔርን ቸርነት መግለጥ፥ ለጋስነቱን […]

Read More →
Latest

የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ለማንዴላ የሚሰጠውን ልዩ ፍቅር በጎዳና ላይ ይመልከቱ

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ለማንዴላ የሚሰጠውን ልዩ ፍቅር በጎዳና ላይ ይመልከቱ

Read More →
Latest

ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ)

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ)

ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ ላይ ሲቀመጥ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አሜን ብሎ ተቀብሎት ነበር። አበው ሲተርቱ እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚሉት የወያኔ ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ እያደር ፍንትው ብሎ መታየት ጀመረ። ዘር ከዘር መለያየትና ማጋጨት ለከፋፍሎ መግዛት ፖሊሲው ይመች ዘንድ፣ […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባሉበት

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባሉበት

letter P.m. Haile mariam Dessalegn ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ይህንን ደብዳቤ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑት እና የማለዳ ታይምስ ፒዲኤፍ አያይዞ ያቀረበውን ልዩ መልእክት ያገኛሉ ፣መልካም ቆይታ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar