www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 209
Latest

ድል መሰዋትነት ይፈልጋል!

By   /  July 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድል መሰዋትነት ይፈልጋል!

ከተስፋዬ ዘነበ(ኖርዌይ በርገን) Ethiocenter.blogspot.com ሃብትና ስልጣን አስክሮአቸው፣ በዚህች ደሃ ሃገርና ሕዝብ ላይ ተፈናጠው ሁለት አስርተ አመታት ያስቆጠሩ አምባገነን መሪዎቻችን የሃገርና የሕዝበ ፍቅር አጥተው በምዝበራ ለመክበር ብቻ፣ ሕዝብንም በሃገሩ በሰላም የመኖር መብቱን ቀምተው ተደላድለው ለመቀመጥ ዘንድሮም እንደ አምናው በሽብር ስም በጫኑብን የአፈና መረብ ሸብበው ሕዝቡን ከዳር እዳር ማስጨነቃቸው ሳያንስ አሁን ደግሞ ለዚህ እኩይ ተልኳቸው ላሰለጠኑዋቸው የስርዓቱ […]

Read More →
Latest

የህወሃት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በማስወገድ በምትኩ ሁሉን አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግሥት

By   /  July 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሃት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በማስወገድ በምትኩ ሁሉን አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግሥት

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት Ethiopian National Transitional Council የህወሃት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በማስወገድ በምትኩ ሁሉን አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግሥት የመተካት ሂደትና የሽግግር ምክርቤቱን የውስጥ ጉባኤ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የህወሃት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በማስወገድ በምትኩ ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግሥት የመተካት ሂደት ላይ የተዘጋጀው ታሪካዊ የምክክር ጉባዔ እና የሽግግር ምክር ቤቱ የውስጥ ጉባኤ ሰኔ 25 እስከ 27 ቀን […]

Read More →
Latest

ከ2 አመት የስራ ጊዜ በኋላ ደረጃቸውን አልጠበቁም በማለት የተለያዩ ህንጻዎች የስራ ፈቃዳቸውን ተከለከሉ

By   /  July 15, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ2 አመት የስራ ጊዜ በኋላ ደረጃቸውን አልጠበቁም በማለት የተለያዩ ህንጻዎች የስራ ፈቃዳቸውን ተከለከሉ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ ከሁለት ዓመት በላይ የሆናቸው ሁለት ሕንፃዎች ደረጃቸውን አልጠበቁም በሚል ምክንያት የመጠቀሚያ ፈቃድ ከለከላቸው፡፡ሁለቱ ሕንፃዎች መገናኛ ድልድይ አካባቢ የሚገኘው ቤተልሔም ፕላዛና ሜክሲኮ አካባቢ ከቡናና ሻይ ሕንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ደብረ ወርቅ ታወር ናቸው፡፡ ሁለቱ ሕንፃዎች የተጠቀሙበት የውጭ መስታወት አንፀባራቂ ነው በሚል ምክንያት አስተዳደሩ መስታወታቸው እንዲነሳ ማዘዙ ታውቋል፡፡ መገናኛ የሚገኘው […]

Read More →
Latest

Ethiopia remain top of Group A

By   /  June 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia remain top of Group A

Biyadglign Eliase © Backpagepix Botswana couldn’t complete their comeback against Ethiopia as they lost 2-1 in a Group A World Cup qualifying match on Saturday afternoon. Ethiopia remained top with 11 points after goals by Getaneh Kedebe and Salahdin Ahmed edged out the home side. Ethiopia came into the game knowing that a win would […]

Read More →
Latest

ርእሰ አድባራቶች ጉዞአቸው ከድጡ ወደ ማጡ ቀጥሎአል

By   /  June 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ርእሰ አድባራቶች ጉዞአቸው ከድጡ ወደ ማጡ ቀጥሎአል

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከድጡ ወደ ማጡ በዚህ በትልቁ የአውሮፓ ክፍል የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ለረጅም ዘመናት አገልግሎት የሰጠች እንደመሆንዋ መጠን በሙያ የበሰሉ በአገልግሎታቸው የተመሰገኑ አባቶች አገልግሎት የሰጡበት መሆኑ ታሪክ የሚያስታውሳቸው ነው ከነዚህም አባቶች መካከል በቀድሞው ስማቸው አባ አረጋዊ በኋላ ብጹእ አቡነ ዮሐንስ እንዲሁም […]

Read More →
Latest

ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠ ሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው።

By   /  June 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠ ሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው።

ወያኔ የህዝብን ጥያቄ መመለስ ሲያቅተው ስህተት ፍለጋ ሲዘባርቅ በተዘዋዋሪ እራሱን በማጋለጥ ወቀሰ እንዲህ በማለት «ሃይማኖት እና ፖለቲካ የተለያዩ ናቸው ለህግ የበላይነትና ዲሞክርሲ ቁሜለሁ የሚል ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት የለበትም።የህግ የበላይነትንም ማክበር አለበትም» ብለዋል ያምባገነኖች እና የሽፍቶች በህዝብ ስይመረጡ ተመርጠናል እያሉ ለ22 ዓመት አገር የቆረሱት መሬት የሸጡት ህዝብ ከቦታ ያፈናቀሉት ህዝብን በበረሃና በባህር […]

Read More →
Latest

አገራችን እንደ ዳቦ አትቆራረስም

By   /  June 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አገራችን እንደ ዳቦ አትቆራረስም

ዛሬ ‹ሰማያዊ› ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ * በሰልፉ ላይ የተገኙት ሰዎች ብዛት ከ6000-7000 ይሆናል፡፡ (ሆነ ብሎ ቁጥር በማሳነስ አትጠርጠሩኝ፤ በ2 ዘዴና ከፍተኛውን ግምት ወስጄ የሠራሁት ስሌት ነው እንጂ ትክክለኛው ቁጥር ከዚያ ዝቅ ሊል ይችላል፡፡) * ‹‹ሰልፉን የኛ ሰልፍ እናድርገው›› የሚል ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩት የአወልያ ንቅናቄ ደጋፊዎች በመፈክር ወቅት የተለየ ድምጽ በማሰማትና በመሳሰሉት ብዛታቸው እንዲስተዋል […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል።

By   /  June 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል።

በአዲስ አበባ ከተማ ከሰማያዊ ፓርቲ ጽህፈት ቤት አንስቶ እስከ ኢትዮ ኩባ አደባባይ (ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ) እንዲደረግ የጠራው ሰልፍ በከፈተኛ ቁጥር ባለው ህብረተሰብ በመጨናነቅ ሰላማዊ መነገድ እና ስርአት በተሞላበት መንገድ ሰልፉን እያደረገ እንደሚገኝ ከሰማያዊ ፓርቲ አባሎች አንዱ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ባደረገው የስልክ ጥሪ መሰረት ገልጸዋል ።እንደ ሰማያዊ ፓርቲ አገላለጽ ከሆነ በማለዳ ተነስቶ ከቤቱ ጀምሮ እስከ […]

Read More →
Latest

እኛ ያልነው ለፉገራ… ክንፉ አሰፋ

By   /  June 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እኛ ያልነው ለፉገራ… ክንፉ አሰፋ

በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፈሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር ስለነበሩ ለይሰሙላ እንኳን ብርጭቆዋን ጨብጡ ቢባሉ አይሆንም፣ ሃይማኖቴ አይፈቅድም አሉ። በመጨረሻ ግን በረከት ስምዖን በጆሯቸው አንዳች ነገር ነገራቸውና የያዘውን ብርጭቆ ሲሰጣቸው ተቀብለው በደስታ ጨለጡት። በረከት […]

Read More →
Latest

Football: Ethiopia’s Saint George bid to make history

By   /  May 31, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Football: Ethiopia’s Saint George bid to make history

Saint George are looking to become the first Ethiopian qualifiers for the group stage of a CAF club competition. PHOTO | STGEORGEFC.COM  Saint George try again this weekend to become the first Ethiopian qualifiers for the group stage of a CAF club competition. The Addis Ababa outfit are away to Egyptian side ENPPI holding a […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar