www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 216
Latest

Ethiopian regime’s foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian regime’s foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC

Read More →
Latest

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!!

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!!

ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ጊዚያት በሐገራችን የሚፈፀሙ የተለያዩ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችና ህገ ወጥ ድርጊቶች ኢንዲቆሙ ለመንግስት የተለያዩ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቢቆይም ከመንግስት የተሰጡት ምላሾች ግን ጥያቄዎቻችንን ማንቋሸሽና ማጣጣል ወይም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ማለፍ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ፓርቲያችን ጥያቄዎችን የሚያቀርበው መንግስት አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃዎች እንዲወሰድባቸው ቢሆንም ችግሮቹ እስካሁንም ሳይፈቱ አንዳንዶቹም እየተባባሱ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ፓርቲያችን ከዚህ በፊት አስቸኳይ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለደመራ ሪስቱራንት ባለቤት አቶ ግርማይ እና ወ/ሮ ትእግስት

By   /  May 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለደመራ ሪስቱራንት ባለቤት አቶ ግርማይ እና ወ/ሮ ትእግስት

የሰው ልጆች ክብር እንደሚገባቸው ሁሉ ክብርን መስጠት ልማዳችን ነው ሆኖም ግን ክብርን በጅምላ የመግፈፉ ባህሪ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በዚሁ የምግቤት አስተዳደር መገፈፉ አግባብ አለመሆኑን እያየን እኛ የችካጎ ነዋሪዎች ዝምታን መርጠን ተቀምጠናል ይኼውም የሆነበት የኢትዮጵያዊ ጨዋነት ባህርይ ስለተጠናወተን ብቻ ነው ። ይህንን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትላንትናው እለት የፋሲካ በአልን አስመልክቶ በተከናወነው የበአል አከባበር እና የቀረበው […]

Read More →
Latest

እነ አንዷለም አራጌን እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዳይጠየቁ ተከለከለ!

By   /  May 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አንዷለም አራጌን እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዳይጠየቁ ተከለከለ!

የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች  ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 á‹“.ም የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ቃሊቲ ቢሄዱም ለመጠየቅ እንዳይችሉ መደረጋቸውንና እስካፍንጫቸው በታጠቁ ልዩ ሃይሎች በግድ ከአካባቢው እንዲርቁ መደረጋቸውን የህዝብ ግንኙነት ክፍሉ አስታወቀ፡፡ እንደፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ገለፃ ከፍተኛው ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ወጣቱን ፖለቲከኛና […]

Read More →
Latest

የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትና የህወሃት ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት ሴራ (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

By   /  May 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትና የህወሃት ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት ሴራ (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

ድርጊቱ ከተፈፀመ ዓመታት ቢቆጠሩም የጊዜ ርዝመት የሚያደበዝዘው ነገር አይደለምና ዛሬ የትውስታዬን ማህደር ጎርጉሬ ይህንኑ ላካፍላችሁ ወደድኩ። በአንድ ወቅት የፋሺሽት ኢጣሊያ ጦር ለጨፈጨፋቸው ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት መታሰቢያ ይሆን ዘንድ መሃል አዲስ አበባ 6 ኪሎ ላይ የቆመው ታሪካዊው የሰማዕታት ሃውልት ለምን እንደሆነ ለህዝብ ሳይነገር ድንገት ዙሪያውን ይታጠርና ተሸፍኖ ከእይታ እንዲሰወር ይደረጋል።  በርግጥ በወቅቱ አጥብቆ ለጠየቀ ሰው የታጠረው ለእድሳት […]

Read More →
Latest

የፍትህ ጉዳይ እና እነ እስክንድር ነጋ በአብረሃ ደስታ

By   /  May 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍትህ ጉዳይ እና እነ እስክንድር ነጋ በአብረሃ ደስታ

በነ እስክንድር ነጋ … የእስር ፍርድ ምክንያት በማድረግ ስለ ጉዳዩ አስተያየት እንድሰጥ የተለያዩ የፌስቡክ ጓደኞቼ ሲወተውቱኝ ከርመዋል (የቅርብ ጓደኞቼ ግን ዝምታን መምረጥ እንዳለብኝ መክረውኛል)። አስተያየቴን እንድገልፅ የገፋፉኝ ጓዶች በቁጥር ብዙ ቢሆኑም ምክንያታቸው ወይ ዓላማቸው ግን የተለያየ ነው። ብዙ ግዜ አስተያየቴን እንድሰጥ ከወተወቱኝ ሰዎች አብዛኞቹ የኢህአዴግ ደጋፊዎች (በፌስቡክ በሚፅፉት መሰረት) ናቸው። ለምን በነ እስክንድር ነጋ ዙርያ […]

Read More →
Latest

የሰሞኑ የገበያ አክራሞት የእርድ በሬ ከባሌ ሲመጣ እስከ 3ሺ ብር ተጨምሮበት ይሸጣል

By   /  May 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰሞኑ የገበያ አክራሞት የእርድ በሬ ከባሌ ሲመጣ እስከ 3ሺ ብር ተጨምሮበት ይሸጣል

አምና በዚህ ጊዜ የሽንኩርት ዋጋ በአንድ ኪሎ እስከ 19 ብር ደርሶ ሕዝቡን ሁሉ እያንጫጫ ነበር፡፡ ሰሞኑን ግን አንድ ኪሎ እስከ 9 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የፍየል፣ የበግና የቅቤ ዋጋ ግን ንሯል፡፡ በሾላ ገበያ አንድ ፍየል ጉድ በሚያሰኝ የማይታመን ዋጋ መሸጡን በአካባቢው ያገኘናቸው ደላሎች ነግረውናል 5,500 ብር፡፡ በጥቅሉ ግን፣ የዘንድሮ ገበያ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ጥሩ መሆኑን ያነጋገርናቸው […]

Read More →
Latest

የታሰሩ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ “አትፓ” ጠየቀ

By   /  May 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታሰሩ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ “አትፓ” ጠየቀ

አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፓ) በሃገር አቀፍ ፓርቲነት በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ተመዝግቦ ሠርተፍኬት መውሰዱን ገልፆ፣ የሰለጠነ ፖለቲካ እንዲፈጠር በእስር የሚገኙ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አስፋው ጌታቸው ከሌሎች አመራሮች ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ፓርቲውን ለመመስረት ከነሐሴ 2003á‹“.ም ጀምሮ ሲጥሩ ቆይተው ጳጉሜ 2004 á‹“.ም መስራች ጉባኤውን በአዲስ አበባ እንዳካሄዱ አስታውሰዋል፡፡ ፓርቲው የካቲት 22 ቀን […]

Read More →
Latest

ሑዱር ታሎ ኦይልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስህተት ያሳዩ ሌሎች ጉዳዮች

By   /  May 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሑዱር ታሎ ኦይልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስህተት ያሳዩ ሌሎች ጉዳዮች

 ዮሐንስ አንበርብር ከስድስት ዓመታት በፊት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ያቀረቡት የመከላከያ ሚኒስትር ከምክር ቤቱ አባላት የቀረቡ ጥያቄዎችን ሙሉ ለሙሉ መመለስ ተቸግረው ነበር፡፡ የችግሩ ምንጭ መልስ ማጣት አልነበረም፡፡ ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠቱ ተገቢነት ነበር ለሚኒስትሩ ጥያቄ የሆነባቸው፡፡ ምክንያቱም እንዲመልሱ የተጠየቁት በይፋ ሊነገሩ የማይችሉ ጥቂቶች ብቻ እንዲያውቋቸው የተደረጉ የአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ጉዳዮችን በመሆኑ ነው፡፡ እናም፣ ‹‹እያቀረብኩ […]

Read More →
Latest

የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!!

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!!

አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!     አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሰላማዊና ህጋዊ የትግል መንገድ ለውጥ ማምጣት ይቻላላል፤ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንፈጥራለን፤ ስልጣንም በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ይሁንታ የሚገኝ ሳይሆን በህዝቡ በልካም ፈቃድ ይሆናል የሚል ጠንካራ እምነት በመያዝ ከአምባገነኑ ስርዓት ጋር እየታገለ የሚገኝ ነው፡፡ ይሄ ጠንካራ የትግል መነሳሳታችን እና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar