www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 24
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 24
Latest

የጤፍ ዘር የባለቤትነት ጥያቄ በሄግ ፍርድቤት ታየ

By   /  February 6, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጤፍ ዘር የባለቤትነት ጥያቄ በሄግ ፍርድቤት ታየ

በኢትዮጵያ ለእረጅም ዘመናት ለምግብነት የሚጠቀሙበት የእል ዘር ጤፍ በሆላንዳውያን ባለሃብቶች የባለቤትነት የስም ውርስ ተወርሶ የእኛ ነው በማለት ላለፉት አስራ ስምንት አመታት በጤፍ ዘር ላይ መጠነ ሰፊ እና ከፍተኛ የሆነ የጤፍ ዝርያን በባለቤትነት ሲቆጣጠሩ ቆይተው ብዙ ቢሊዮን ዶላርስ ገንዘብ ያመረቱት እነዚሁ ሆላንዳውያን የባለቤትነቱን ይገባኛል ጥያቄ ኢትዮጵያ ቀድማ ብታቀርብም ሰሚ አልባ በሆነ መንግስት ምንም አይነት ምላሽ ሳያገኝ […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ቀረቡ

By   /  February 5, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ቀረቡ

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት መቅረባቸው ታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ያቀረቡት ዶ/ር ግሩም ዘለቀ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴው የእጩነት ጥያቄውን መቀበሉን አረጋግጧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ ለሃገራቸው እና ለጎረቤት ሃገራት ሰላም መስፈን ከፍተኛ ተጋድሎ ማድረጋቸውን፣ በኢትዮጵያ ከስጋት ይልቅ ተስፋ እንዲያብብ ማስቻላቸው በእጩነት ማመልከቻው ተጠቅሷል፡፡ ለሁለት […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊው የአለም ባንክ ኃላፊ ዘረኝነትን በመቃወም የረሃብ አድማ ላይ ይገኛሉ ተባለ

By   /  February 5, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊው የአለም ባንክ ኃላፊ ዘረኝነትን በመቃወም የረሃብ አድማ ላይ ይገኛሉ ተባለ

 በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት በዓለም ባንክ ውስጥ ለከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ እንዳይወዳደሩ የተደረጉት ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር ዮናስ ብሩ በተቋሙ ውስጥ የሚፈፀመውን ዘረኝነት በመቃወም ከ2 ሳምንት በላይ በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ጣልቃ እንዲገባ እና ድምፁን እንዲያሰማ በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ ላለፉት 7 ዓመታት በዓለም ባንክ ውስጥ የአለማቀፍ ንፅፅሮሽ መርሃ ግብርን በምክትል ስራ አስኪያጅነት የመሩት ኢትዮጵያዊው […]

Read More →
Latest

በ117 ሚሊዮን ብር ወጪ 7 በመቶው የአዲስ አበባ አስፋልት ቀለም ሊቀባ ነው

By   /  February 5, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ117 ሚሊዮን ብር ወጪ 7 በመቶው የአዲስ አበባ አስፋልት ቀለም ሊቀባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ 200 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ የመንገድ ላይ ስርዓት ማስያዣ ምልክቶችን ቀለም የመቀባት ሥራ በ117 ሚሊዮን ብር ወጪ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ። ይሁንና ኤጀንሲው የመንገድ ቀለሙ አጠቃላይ ከሚያስወጣው ወጪ መንግሥት ያፀደቀው 52 ሚሊዮን ብር መሆኑንም ጨምሮ ገልጿ። ታኅሣሥ 2012 ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው የመንገድ መቀባቱ፥ የመንገድ ስርዓት ማስያዣ ሕጎች […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s transitional justice process needs restoration work

By   /  February 4, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia’s transitional justice process needs restoration work

Daniel R Mekonnen Given Ethiopia’s fragile and unusual political situation, a restorative rather than retributive approach to transitional justice appears to be appropriate, believes Dr Daniel R. Mekonnen, a human rights lawyer and activist.Since April 2018, Ethiopia has been undergoing a major political transformation, which includes experimentation with a second bout of transitional justice in […]

Read More →
Latest

“ለትምህርት ዕድገት የለፋነው ተማሪዎች የሚያነሱት ጥያቄ እንደሚመጣ ዘንግተነው አይደለም”

By   /  February 3, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ለትምህርት ዕድገት የለፋነው ተማሪዎች የሚያነሱት ጥያቄ እንደሚመጣ ዘንግተነው አይደለም”

ብርሃኑ ሰሙ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኩር የሆነውን የዛሬውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የሚያትተውንና በአክሊሉ ሀብቴ (ዶ/ር) የተጻፈውን “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ፡ የከፍተኛ ትምህርት መቋቋምና መስፋፋት በኢትዮጵያ” የሚል መጽሐፍ ይዘት እንሚከተለው በአጭሩ ያስቃኙናል። በአገርና ሕዝባችን ባሕል፣ ዕውቀት፣ ማንነት… ላይ ሳይመሠረት ማደጉና መስፋፋቱ፣ ዛሬ ላይ በቁጭት ሲያወያይና ሲያነጋገር የሚታየው “ዘመናዊ” ትምህርት፣ የአፄ ምኒልክ ዘመንን መነሻ አድርጎ፣ […]

Read More →
Latest

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት በአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ወቅት ይመረቃል

By   /  February 3, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት በአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ወቅት ይመረቃል

በአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚቆመው የአፄ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሌሎች አገሮች መሪዎች በሚገኙበት ተመርቆ ይፋ እንደሚሆን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቁ፡፡ ሐውልቱ ተመርቆ ይፋ የሚሆነው ከጥር 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የኅብረቱ የመሪዎች ስብሰባ ወቅት እንደሆነ፣ ቃል አቀባዩ አቶ ነቢያት ጌታቸው አክለው ገልጸዋል፡፡ የሐውልቱ […]

Read More →
Latest

ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ጋር በተያያዘ 422 ሚሊዮን ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ የሜቴክ ኃላፊዎች ተከሰሱ

By   /  February 3, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ጋር በተያያዘ 422 ሚሊዮን ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ የሜቴክ ኃላፊዎች ተከሰሱ

ለጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ማምረቻ ፋብሪካ የሚያገለግል የኃይል ማመንጫ (ፓወር ፕላንት) ግንባታ ግዥ ጋር በተያያዘ፣ ከ422 ሚሊዮን ብር ጉዳት በመንግሥት ላይ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የተለያዩ የቀድሞ ኃላፊዎችና አንድ ቻይናዊ በሌለበት ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ኃላፊዎቹ ክሱ የተመሠረተባቸው የኃይል ማመንጫውን ለማስገንባት ግዥ ሲፈጽሙ የኮርፖሬሽኑን የግዥ መመርያን መከተልና በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መሆን ሲገባው፣ […]

Read More →
Latest

በሃገራችን ሰላም እና በአንድነታችን ላይ ሰላምን የሚያድናቅፉ አካላት ላይ የመረረ እርምጃ እንወስዳለን ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ

By   /  February 3, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃገራችን ሰላም እና በአንድነታችን ላይ ሰላምን የሚያድናቅፉ አካላት ላይ የመረረ እርምጃ እንወስዳለን ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ

‹ሰላማችንንና አንድነታችንን በሚያደናቅፉ ላይ የትዕግሥታችንን ያህል የመረረ ዕርምጃ እንደምንወስድ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ›› ‹‹ሰላማችንንና አንድነታችንን በሚያደናቅፉ ላይ የትዕግሥታችንን ያህል የመረረ ዕርምጃ እንደምንወስድ ላረጋግጥላችሁ እፈልጋለሁ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዓርብ ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም. በምክር ቤቱ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ አሁን ባለው […]

Read More →
Latest

አምነስቲ የሲቪል ማኅበረሰብ ረቂቅ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠየቀ

By   /  February 2, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምነስቲ የሲቪል ማኅበረሰብ ረቂቅ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠየቀ

አምነስቲ ኢንተርናሽል አዲሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ረቂቅ አዋጅ በምዝገባ ሒደትና እንዲሁም ጣልቃ ገብነትን በማስፋት የበጎ አድራጎት ድርጅቶችንና ማኅበራትን እንቅስቃሴን ያውካሉ ባላቸው አንቀፆች ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጠየቀ።አምነስቲ ለምክር ቤቱ አባላት ጥር 16 በበይነ መረብ ላይ በጻፈው ግልጽ ደብዳቤና ባወጣው መግለጫ ረቂቅ አዋጁ በሥራ ላይ ካለው አዋጅ ጋር ሲነፃፀር መሠረታዊ መሻሻሎችን ያካተተ ነው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar