ጌታቸው አሰፋን የመያዝ ፍላጎቱም፣ ተነሳሽነቱም ድፍረቱም የላችሁም!
የዛሬው ኢህአዴግ ሹማምንቶች ሆይ፡- ድራማችሁ ይብቃ! መርጦ እያሰሩና ፈርቶ እየተው፣ የሕግ የበላይነትን ማስከበር የለም! “ተታኩሱን አንይዝም፤ ክልሉም ጌታቸው አሰፋን አስልፎ ለመስጠት አልተባበረም” የሚል አንድምታ ያለው ምላሽን ጠቅላይ ዐቃቤ አቶ ብርሃኑ ለፓርላማ መናገራቸውን ሰምተናል። …ያው በእነጌታቸው አሰፋ ላይ አቅመ-ቢስ መሆናቸውን በገደምዳሜ ማመናቸው ነው። አንድ ተጠርጣሪ በጸጥታ ሃይሎች ሊያዝ ሲታሰብ፣ ምን አይነት አካሃድ እንደሚደረግ የሚታወቅ ነው፤ ኖረውበታልና […]
Read More →የአርቲስቱ ለምንና እንዴት ነፃ ይሆናል? (ጌታቸዉ ታረቀኝ)
ከዚህ ቀደም ሲል “የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ” የሚል ትንሽ ፅሁፍ የላኩላቸዉ ሰዎች፤ “አርቲስቱ ነፃ የሚወጣዉ ሲታመምና ሲቀበር መዋጮ እንዳይለመንለት ከሆነ፤ ዝም ብሎ የተሻለ የደመወዝ ምደባ ተጠይቆለት አሁን ባለበት ስርአት መቀጠል ቢችልስ” የሚልና “ይሄማ ቤቱን ሽጠዉ ይካፈሉት፤ መሬቱንም እየተቀበሉ ይቸብችቡት እንደማለት የሚቆጠር ፅንፈኛ ነገር ነዉ” የሚል ሃሳብ አድምጬ፤ ችግሩ ከኤኮኖሚዉ ጋር ብቻ እንዳይያያዝ እና የአርቲስቱ ከተፅዕኖ […]
Read More →ዶ/ር ደብረ ጽዮን የትግራይ ሕዝብ አይረበሽ አሉ
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል ጥር 1 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የትግራይ ሕዝብ ሕጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሳይረበሽ በልማቱ ላይ እንዲያተኩር አሳሰቡ:: የክልሉ ሕዝብ የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ሕጋዊና ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያስችል ነው ብለዋል:: ስለሆነም ይህንን በመረዳት ያለ ምንም መረበሽ የልማት ሥራውን እንዲቀጥልና የሕገ መንግሥት ይከበርልን ጥያቄ […]
Read More →ለአዲስ አበባ የውሃ ችግር መፍትሄ ተገኘ
የአዲስ አበባ የውሃ ችግር የከተማዋን ነዋሪ ለብዙ እንግልት የዳረገ እንደሆነ ይታወቃል:: በመሆኑም መንግሥት ባወጣው መግለጫ በከተማ ያለው የውሃ ሥርጭት በፈረቃ የሚዳረስና ፍላጎቱና አቅርቦቱ ተመጣጣኝ ባለመሆኑ መ/ቤቱ በሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚጠናቀቁ 3 የውሃ ፕሮጀክቶች ነድፎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል:: ይህንንም እውን ለማድረግ በአያት አካባቢ የሚለማና በቀን 68 ሺ ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው ፕሮጀክት በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቆ […]
Read More →ብዛት ያለው ሕገወጥ መሣሪያ ተያዘ
በቅርቡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክልሎች ብዙ የፀጥታ መደፍረሶች ይስተዋላሉ:: ከነዚህ ክልሎች ውስጥ አንዱ በነበረው የቤንሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ተከስቶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል:: በመሆኑም የእነዚህን አካባቢዎች ሰላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በታጠቁ ኃይሎች ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ የተጠረጠሩ 171 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስረድተዋል:: የታጠቀው ኃይል ለግድያና ሌሎች ጥፋቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ 49 ክላሽንኮቭ ጠበመንጃዎችና 1ሺህ 31 […]
Read More →በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ተጨማሪ ኮማንድ ፖስት ሊቋቋመ ነው
በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከሰቱ ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፍትሄ ይሆናል ብሎ መንግሥት ያቀፈ በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ:: የሀገር መከላከያ ሚንስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ለፓርላማው እንደገለፁት በክልሎች ጥያቄ ፀጥታ ወደ ደፈረሰባቸው አካባቢዎች የገባው የመከላከያ ሰራዊት የሕዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ በሙሉ ኃይሉ እየሠራና ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ መሆኑን ገልጸው፣ ኅብረተሰቡም ከመንግሥት ጎን በመቆም […]
Read More →Armed bank robbery suspect shot, killed by Montgomery County police in Silver Spring identified
http://www.fox5dc.com/news/local-news/armed-bank-robbery-suspect-shot-killed-by-montgomery-county-police-in-silver-spring-identified SILVER SPRING, Md. (FOX 5 DC) – Authorities have identified a man who was shot and killed by a Montgomery County police officer after they said he attempted to rob a Silver Spring bank Wednesday morning. DOWNLOAD: The FOX 5 News app for all your local news coverage Tegegne then showed the employee a handgun […]
Read More →የዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ
የስድስተኛው ዓመት ጉዞ ዓድዋ ተጓዦች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ የኢትዮጵያ ዐይን ባንክ፣ ሰዎች በሕይወት ካላፉ በኋላ የዐይን ብሌናቸውን እንዲለግሱ በማድረግ በሕይወት ያሉ ሰዎች ብርሃናቸው እንዲመለስላቸው በሚል የተመሰረተ ነው፡፡ ከመስራቾቹም በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው የቀድሞው ፕሬዘዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እሳቸውም በሕይወት እያሉ በገቡት ቃል መሠረት ከኅልፈታቸው በኋላ የዐይን ብሌናቸውን ለግሰዋል፡፡የዘንድሮው የጉዞ ዓድዋ ተሳታፊዎችም ይህንኑ በጎ […]
Read More →የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ
የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጀንሲ እና የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ተፋናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም 221 ሚሊየን ብር (8 ሚሊየን ዶላር) እንደሚያስፈልገው ገለጸ።በክልሉ የሚገኙ ተፈናቃዮች እንዴት መረዳት እንዳለባቸው አቅጣጫና ዕቅድ ያስቀመጠው ቢሮው፤ ለተጎጂዎች የምግብ፣ የጤና እና የትምህርት አገልግሎት ለማቅረብ አፋጣኝ ዕርዳታ ያስፈልገኛል ብሏል።ተጎጂዎቹ በጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሰሜን ሸዋ እና ዋግኽምራ ዞኖች የሚገኙ ሲሆን በአገሪቷ […]
Read More →ተፈናቃዮች በብጥብጥ ምክንያት እርዳታ ሊደርሳቸው አልቻለም
የአለም ምግብ ፕሮግራም አዳማ ከሚገኘው መጋዘኑ ሱማሌ ክልል ዳዋ ዞን፣ ለሚገኙ ተረጂዎች መድረስ የነበረበት 436 ቶን የምግብ ውጤቶች በአካባቢው አለመረጋጋት ምክንያት ማድረስ አለመቻሉን ገለጸ።የምግብ ውጤቶቹን የያዙት 10 ተሸከርካሪዎች ከአዳማ በመነሳት በነገሌ ወረዳ በኩል ቢንቀንሳቀሱም በዳዋ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ባለው ብጥብጥ የተነሳ ወደ ተረጂዎች መድረስ አልቻሉም።በዚህም ተሽከርካሪዎቹ የያዙትን ምግብ ሌሎች በሱማሌ ክልል ወደሚገኙ ተፈናቃዮች ወስዶ ለማራገፍ […]
Read More →
