Read Time:21 Second
ባሕታዊ አባ ብርሃኑ ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓም ከፋርጣ ወረዳ መጡ በተባሉ ፖሊሶች አገልግሎት ላይ በነበሩበት ስዐት ከደብሩ ታፍነው መወሰዳቸውን የዐይን ምስክሮች ገለፁ።
በገና እና በመስቀል በቴዎድሮስ አደባባይ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ሰንደቅ ብቻ እንዲኖር አድርገዋል በሚል የአገዛዙ ደኅንነቶች በጊዜው ሊወስዷቸው ሲሞክሩ በሕዝቡ ቁጣ በመቀስቀሱ መቅረታቸው የሚታወስ ነው።
የወያኔ መንግስት በማንኛውም ቦታ እርሱን የሚቃወሞትን እና የወያኔ ባንዲራን አንቀበልም ያሉትን ግለሰቦችም ሆኑ ማህበራዊ ድርጅቶች እያሳደደ እንደሚያጠፋ ከዚህ በፊት መዘገባችን ይታወቃል ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Email a link to a friend (Opens in new window) Email
- Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
- Share on X (Opens in new window) X
- Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
- Share on Pinterest (Opens in new window) Pinterest
- Share on Tumblr (Opens in new window) Tumblr
- Print (Opens in new window) Print



Print
Email
Average Rating