www.maledatimes.com ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

By   /   November 5, 2017  /   Comments Off on ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 11 Second

በኢትዮጵያዊቷ የ28 አመት ወጣት ፀሎት ዘውዴ የተከፈተው ቡና ታይም (ጊዜ) ከፍተኛ ህዝብ በሚገኝበት የችካጎ ከተማ በሊንከን ፓርክ ዙሪያ ተከፈተ ፣ ይህ አይነቱ የንግድ ተቋም ለሃበሻው ማህበረሰብ የሚያበረታታ ነው ።

እንደ ፀሎት አገላለጽ ከሆነ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የሚመረተውን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ፣ እውቅናው ከፍ ያለ ቢሆንም የሃገራችን ገበሬዎች ከሚያመርቱት ምርት ጋር ምንም አይነት ጥቅም የላቸውም ስለዚህ ይህንን ምርታቸውን እኛም ለማገዝ ስንል ከምንሸጠው ቡና ላአይ የተወሰነ ፐርሰንት ለሃገራችን ገበሬዎች የሚያግዝ አላማ ላይ የተመረኮዘ የቡና መሸጫ መደብር ነው ትለናለች ።

እንደ እነ ስታር ባክስ ያሉት ትልልቅ ፍራንቻይዝ ካምፓኒዎች ከሃገራችን የሚያመጡትን ቡና እየሸጡ ምንም አይነት ክፍያ ለሃገራችን እንደማይሰጡ ይታወቃል ፣ ይህንን ደግሞ በስታር ባክስ በሰራሁበት ወቅት ለመረዳት ችያለሁ ፣ስለዚህ ለምን የሃገሬ ገበሬ አይከፈለውም የሚለው ደግሞ ከፍተኛ የሆነ ስሜት እውስጤ ነበር ሆኖም አለመከፈላⶨው ብቻም አይደለም ምርቶቻችውን በደንብ አለማስተዋወቃቸው እራሱ ያማል ፣ ትርለናለች ጸሎት ።

ለእንደ እነ ኬንያ እና ብራዚል ሜክሲኮ ላሉ ቡና አምራች አገሮች እየተከፈለ ኢትዮጵያን ገበሬዎችስ እኛ ለምን አናግዛቸውም የምትለው ፀሎት ሁለት የተለያዩ የቡና አሰራር የትምምህርት እድል በማግኘት ሰርተፊኬቷን ይዛለች ።

የይርጋ ጨፌ እና የሲዳማ ቡናን በጥራት ታስተናግድዎታለች ፀሎት ዘውዴ 

buna time cafe

በችካጎና አካባቢዋ ያሉ የንግድ ማህበረሰብ በጣምም ጥቂት እንደመሆናቸውም መጠን ብዙሃኑን ያሰባስባል እንዲህ አይነቱ የመገናኛ መድረክ መከፈቱ ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰችዎች ለማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ገልጸዋል የቡና መሸጫ መደብሩን ለምትፈልጉ ማናኛውም ኢትዮጵያኖች 1552 Fullerton Ave Chicago il  60614  ሲሆን ይህችን ወጣት በአለን አቅም ያላትን ምርቶች በመግዛት እና የሃገራችንን ገበሬውች ለመደገፍ የሚያበቃ ስራ እንስራ ።

Buna Time

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar