www.maledatimes.com ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

By   /   November 5, 2017  /   Comments Off on ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

    Print       Email
0 0
Read Time:54 Second

የደርግ መኮንን መቶ አለቃ እሸቱ በዘ ሄግ የፍርድ ከዜግነቱ ሆላንዳዊነቱን ከቀየረ በሁዋላ የሆላንድ መንግስት ከ፳፮ አመታት በፊት በተከሰተ ወንጀል እንደከሰሰው ተገልጿል ፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት የማለዳ ሬዲዮ በwghc98.3 የአየር ሰአታቸው ልይ በዜና መልክ ያቀረቡት ይህ ሮፖርት እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣ መቶ አለቃ እሸቱ የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት በማለት ለመርማሪ ፖሊሶቹ ገልጾ እንደነበር የማለዳ ታይምስ ተባባሪ ሪፖርተር ፣ከሆላድ መዘገቡን ገልጸናል።
በአሁኑ ሰአትም ሪፖርተራችን እንደገለጸው ከሆነ መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ በዚህ በሚመጣው ሳምንት መጀምሪያ ማክሰኞ በፍርድ ቤት ቃሉን የሚሰጥ ሲሆን ፰ የሚሆኑ ኢትዮጵያኖች ምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ወደ ሆላንድ እንደተጓዙ እና ወጭው በሆላንድ መንግስት የታገዘ መሆኑን መረጃውን ለማግኘት ችለናል።
ላለፉት ሁለት አመታት በእስር ቤት ውስጥ መከራውን ሲያይ የነበረው መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ በጎጃም ክልል ውስጥ በተፈጸመው የጅምላ ግድያ ወንጀል ተከሶ ፍርድ በዘሄግ (አለም አቀፉ ፍርድ ቤት እየጠበቀ መሆኑን ተጠቁⶁል )
በደርግ መንግስት ዘመን ተከሰው እስር ቤት ውስጥ ዘመናቸውን ያሳለፉት ኢትዮጵያኖች ከዘመናት በኋላ ከእስር በይቅርታ መለቀቃቸው ይታወሳል አሁን ግን የተቀሩት እና አገር ለቀው የተፉት የደርግ መኮንኖች እየታደኑ በመታሰር ላይ ናቸው ፣ከጥቂት አመታት በፊትም አንድ ነፍሰ ገዳይ ከኮልራዶ ስቴት ወደ ኢትዮጵያ ለእስር እንደ ተወሰደ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የእናንተው የተጣራ መረጃ መድረክ !!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar