www.maledatimes.com አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት።

By   /   November 11, 2017  /   Comments Off on አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት።

    Print       Email
0 0
Read Time:31 Second

ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ለጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝ የእነኳን በሰላም ተለቀቀክ ጀግንነትህ እስርህን በሰላም መፈፀምህ ነው የሚለውን የደስታ ሰሜት መግለጫ አሰመልክቶ በቤቱ ትልቅ ግብዣ አድርጎለታል ። እንደማለዳ ሪፖርት ከሆነ በቤቱ ወሰጥ የሚገኙትንም ታሪካዊ ቅርሶችን እና ስቱዲዮውን አስጎብኝቶታል ።

ቴዲ ለባለስልጣናት ሳይሆን ለንፁሃን አእምሮ የቆመ መሆኑን አሳይቶአል ፣ስልጣንን ሳይሆን ሰውነትን አስበልጦ አይቷል።

አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት። ቴዲና ቤተሰቡን እናመሰግናለን:; እናተ ሁለት ጀግኖች ቆዩሉን ክበርሉን። ህዳር 2/2010ዓም
“ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው የጠፋ እለት” በዚህ ለሹመኛ ማጎብደድ የጥበብ መጀመሪያ አድረገው የሚቆጥሩ አርቲስቶች በበዙበት ዘመን ስለ ፍትህ ብዙ ዋጋ የከፈሉና እየከፈሉ ያሉ ኢትዮጵያውያንን እንዲህ ስላከበርክልን እናመሰግናለን ቴዲያችን የትውልዳችን ኩራት ።

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar