www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 124
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 124
Latest

Rahm Emanuel: I have no plans to resign

By   /  December 2, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Rahm Emanuel: I have no plans to resign

‘We have a process called the election. The voters spoke,’ the Chicago mayor said to POLITICO, rebuffing calls for his ouster. By NICK GASS 12/02/15 10:07 AM EST Updated 12/02/15 02:02 PM EST Share on Facebook Share on Twitter Rahm Emanuel said Wednesday that he would not resign, despite growing criticism for what some are […]

Read More →
Latest

The Top 10 Rights Chicago Tenants Don’t Know They Have

By   /  December 2, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on The Top 10 Rights Chicago Tenants Don’t Know They Have

 Ian Spula Finding a great apartment that comes with a great landlord can sometimes feel like the search for the Holy Grail. If you have both, consider yourself very lucky. If you want to know how many sub-par landlords are out there, just tell one rental horror story at a party and wait for the […]

Read More →
Latest

በጸረ ሽብር የተከሰሱ የኦሮሚያ ተወላጆች(ተማሪዎች) ፍርድ ተበየነባቸው !

By   /  December 2, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጸረ ሽብር የተከሰሱ የኦሮሚያ ተወላጆች(ተማሪዎች) ፍርድ ተበየነባቸው !

በአዲስ አበባ የከፍተኛው ፌደራል ፍርድ ቤት 19ኛው ምድብ ችሎት ባሳለፈው ችሎት መሰረት 5 የኦሮሚያ ተማሪዎችን በጥፋተኝነት የወሰነ ሲሆን ስድስተኛውን ተከሳሽ የዋስትና ካሳ ክፍያ ከፍሎ እንዲወጣ ወስኖበታል። እንደ ፍርድቤቱ ውስኔ መሰረት የጥፋተኝነት ተከላካይ የነበረው አበበ ኡርጌሳ የጥፋተኝንት ክሱ የተመሰረተበት በሽብር ወንጀል በአንቀጽ 3 ሲሆን ሁለተኛው ተከሳሽ ሶስተኛው እና አራተኛው ተከሳሽ ተማሪዎች መገርሳ ወርቁ ፣አዱኛ ኬሶ እና […]

Read More →
Latest

1 killed, 2 injured in Cherry Hill Road crash

By   /  December 1, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on 1 killed, 2 injured in Cherry Hill Road crash

Source WTOP News Two people were hurt when a tractor-trailer truck landed on an SUV in Montgomery County. (Montgomery County Fire and Rescue Service/Pete Piringer) WASHINGTON — One person was killed and a second seriously injured when an SUV collided with a tractor trailer carrying mail near Orchard Center early Monday morning. Montgomery County police say 24-year-old […]

Read More →
Latest

የጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ቃጠሎ ከፊሉ ወደመ

By   /  December 1, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ቃጠሎ ከፊሉ ወደመ

የጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ቃጠሎ መያያዙ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ። ምንጩ በአልታወቀ ምክንያት የእሳት አደጋው እንደተፈጸመበት ጠእቁሞ ይህ ማረሚያ ቤት አንጋፋ ተብለው ከሚጠሩት የማረሚያ ቤቶች አንዱ የሆነው የጎንደር ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት በእሳት አደጋ ከፊሉ የወደመ ከመሆኑ የተነሳ በቃጠሎው ሳቢያ በውስጡ ይገኙ የነበሩ ታራሚዎች ለማምለጥ ሞክረዋል ቀሪዎቹም በቁጥጥር ስር ውለዋል እንዲሁም ህዝቡ ከታራሚው ጎን በመቆም […]

Read More →
Latest

የሳውዲው ባለሃብት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ቅሬታ ማሰማት ጀመሩ   !

By   /  November 30, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳውዲው ባለሃብት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ቅሬታ ማሰማት ጀመሩ   !

የማለዳ ወግ … ========================================= *  “በኢትዮጵያ  በደልና ዘረፋ ተፈጸመብን !”  ባለሃብቱ! * ” ቅሬታ ውንጀላው መሰረት ቢስ ነው ” የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ህዳር 15 ቀን 2008 ዓም በወጣው ታዋቂው የሳውዲ ጋዜጣ አረብ ኒውስ የኢትዮጵያ መንግስት አንዳንድ ባለስላጣኖች መሬታቸውን እየተቀሙ በደልና ዘረፋ እየተፈጸመባቸው  መሆኑን ሞሀመድ አልሸህሪ የተባሉ ባለሃብት ለአረብ ኒውስ አስታውቀዋል።  እኒሁ ባለሃብቶችን መርተው ወደ አፍሪካና ወደ […]

Read More →
Latest

ስለችጋር መስፍን ወልደ ማርያም

By   /  November 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለችጋር መስፍን ወልደ ማርያም

 ኅዳር 2008 • ችጋር ምንድን ነው? ሰፊ ቦታንና ብዙ ሕዝብን የሚሸፍን፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣ ምንም የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ እንስሳት (ሰውንም ጨምሮ) ዕለት በዕለት የራሳቸውን አካል እስኪያልቅ ድረስ ‹‹እየበሉ›› በመጨረሻም የሚሞቱበት ሁኔታ ነው፤ ረሀብ አካል ሲዳከም አካልን ለመገንባት የሚደረግ ጥሪ ነው፡፡ • ችጋር የሚያጠቃው ማንን ነው? ትልቁና ዋናው የችጋር እንቆቅልሽ የዚህ ጥያቄ መልስ ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ […]

Read More →
Latest

Russian Su-24 pilot’s body in Turkey, about to be sent home – Turkish PM

By   /  November 29, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Russian Su-24 pilot’s body in Turkey, about to be sent home – Turkish PM

Technicians service a Russian Sukhoi Su-24 Fencer tactical bomber at Syria’s Hmeimim airport. © Dmitriy Vinogradov / Sputnik 3.4K2 The body of the pilot of the Russian Su-24 bomber, shot down by Turkey on Tuesday, has arrived in Turkey, and will be sent to Russia, Turkish premier Ahmed Davutoglu said in a new conference. TrendsSu-24 […]

Read More →
Latest

“አችችች.. እንደ ሞኝባገኝ አይበጡት ነገር ሁኖብነ፣ ችለነው ተቀምጠናል፡፡”

By   /  November 21, 2015  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “አችችች.. እንደ ሞኝባገኝ አይበጡት ነገር ሁኖብነ፣ ችለነው ተቀምጠናል፡፡”

ይድረስ ለውዳጅቷ ልዥ ጠጋያ ነሽ፡- ልዥዋ እንደምን፣ እንዴት ሰንብተሻል? ሙሊያው ውብ ነው!?… እንዴት ባጀሽ አከላቴ? መቼም የኔውን ተይው፣ የምታውቂው ነው፡፡ ….ተʼህሉ ይልቅ በቀን ስንትʼዜ፣ ወደ አፌ እምልሽ አንችኑ ነው!? “..እንዲህ ብላ፣ እንዲህ ሁና” እያልሁ በየደብሩ፣ በየዋይታው፣ በየገበያ ስፍራው ሁል አነሳሳሻለሁ፡፡ …ብቻ ምን ምልሽ ነኝ፣ ከጉንጬ ለይቸሽም አላውቅ… እረ ወዲያልሽ!! አልፎ ሃጂ አግዳሚውም ቢሆን ያሳደገሽ መንደርተኛው […]

Read More →
Latest

” የየጁ ደብተራ…” በኤርሚያስ ለገሰ

By   /  November 21, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ” የየጁ ደብተራ…” በኤርሚያስ ለገሰ

  ከቅርብ አመታት ወዲህ በአከባበር እየተለወጠ የመጣውን የህውሀት እና ልጆቹን ልደት አጨንቁሮ ለተመለከተ ብዙ ነገሮችን መናገር ይችላል። በልሙጡ ለሚያይ ሰው የብአዴን፣ ኦህዴድ እና ደኢህዴግ የልደት በአላት ” መወድሰ ህወሀት” እየሆኑ መሔዳቸውን በቀላሉ መታዘብ ይችላል። ህውሀቶች የየካቲት 11 እና እሱን ተከትሎ የነበሩት ሳምንታት አልበቃቸው ብሎ ህዳር 11 ( የኦህዴድ እና የሐይለማርያምን ልደት ቀን ረሳሁት) በቤቢ ሻወርነት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar