ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች((ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት))
ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት (የቀድሞው መኢአድ ም/ፕሬዝደንት) (አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል) ይህንን ፅሁፍ በአማራ ስም አማራውን ለሚያቆስለውና ለህወሓት ስሪት ለሆነው ብአዴን አመራሮችና አባላት ልፅፍ ስሰናዳ ለፅሁፉ መነሻ የሆኑት ሁለት ጉዳዮች ናቸው፡፡ እነሱም፡- 1ኛ. አቶ አለምነው መኮነን (የአብአዴን የህዝብ ግንኙነት) በ01/02/08 ዓ.ም በአማራ ክልል ቴሊቪዥን ስለ 35ኛው የብአዴን በዓል አከባበር የሰጠው መግለጫ፤ […]
Read More →Three Kenyan police officers shot dead by Ethiopian soldiers in Marsabit: official
Marsabit acting county commander Mark Wanjala in his office on November 20, 2015. He said three police officers were killed Anona, Sololo Sub-County, by Ethiopian soldiers as they pursued members of the outlawed Oromo Liberation Front fighters in Kenya. PHOTO | KEN BETT | Source NATION MEDIA GROUP By KEN BETT More by this Author […]
Read More →(“Maede ESAT” ይሻላል ወይንስ “ማዕደ ኢሳት”?) …አጭር መልእክት ለልባም ኢትዮጵያውያን!
ይሄይስ አእምሮ ስለአሁኑም ሆነ ስለመጪው የሀገራችን ዕጣ ፋንታ ያገባናል የምንል ወገኖች ካለአንዳች መሳቀቅና ይሉኝታ የሚሰማንን መናገርና መጻፍ ይዘናል፤ በግዴለሽነት አባዜ ካልተለከፍን በስተቀር ደግሞ ይህ ጉዳይ የግዴታም ያህል ሊሆን ይገባል፡፡ ተደመጥንም አልተደመጥንም፣ መድረክ አገኘንም አላገኘንም እውነት የሆነንና እውነት መስሎ የታየንን እንናገራለን፤ እትብታችን ስለተቀበረባት የወል ሀገራችን ስንል ጩኸታችን ከአድማስ አድማስ ይናኛል፡፡ ለተቀየደ ወይም በቅድመ ሁኔታ ለታጠረ ሃሳብን […]
Read More →የማለዳ ወግ…ረሃብ አጠቃን ! ረሃብን ሽሽት ሞት ተደፍሯል !
======================================= * የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት .. * ረሃቡን ሸሽተው ሳውዲ ከገቡት እማኞች ጋር … * ቀናኢው የሳውዲ ነዋሪ ለተጎዳው ወገኑ … *የረሃብ ፖለቲካውን እንተወው … ለወገኖቻችን እንድረስላቸው የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት … ==================== በወርሃ ነሀሴ 2007 የመጀመሪያ ሳምንት በአፋር ረሀብ ስለመግባቱ በጀርመን ራዲዮ ከመስማታችን አስቀድሞ ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት የአህአዴግ መንግስት ለምን ድርቅን ይሸፋፍናል ? ስንል […]
Read More →ኢትዮጵያ የኤርትራ የእግር ኳስ ቡደን ተጨዋቾች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ አገደች Tamiru Geda
በመጪው የህዳር ወር መባቻ ላይ ኢትዮጵያ ታስተናግደዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የ ምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ (CECAFA)የእግር ኳስ ወድድር ላይ ለመገኘት እድሉን ካገኙት የአካባቢው አገሮች ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ የሆነው የኤርትራ ቡደን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ አንደይወዳደር በኢትዮጵያ ባለሰልጣናት ክልከላ እንደተደረገበት ተገለጸ። ጎረቤት ሩዋንዳ ለታዘጋጀው አሰባ በሰተመጨረሻው ከአቋሟ ሸረተት ያለችበት የ 2015 እኤ አ 38ኛው የሲካፋ ሰኔየር እግር ኳስ […]
Read More →አርትዖትና ኢሣት (Editing and ESAT)
ይሄይስ አእምሮ የአርትዖት ሥራ በጣም ፈታኝና አሰልቺ መሆኑን የሚያውቅ ያውቀዋል፡፡ በተለይ መሰላቸትና ሥራውን የመጥላት ነገር እንዲሁም ድካምና የአለቆች ንትርክ ከታከለበት እንደ አርትዖት ያለ አስቸጋሪ ሥራ ያለ አይመስለኝም፡፡ “የምታየው”ን የተበላሸ ነገር ትክክል እንደሆነ አድርጎ አእምሮህ ስህተቱን በስህተት ይሞላውና በምታርመው ጽሑፍ ወይ ንግግር ላይ እንከን የለውም ብለህ ታ(ሳ)ልፈዋለህ፡፡ ታትሞ ወይ ተነግሮ ካለቀ በኋላ ግን ብዙ የአርትዖት ችግሮችን […]
Read More →Enough has not been said about the hyenas.by Wondemagne Ejigu
I recently published an article on this blogg tiitled ”me, my country and corruption” . Its about corruption. Where by I have tried to discuss the rampant corruption by the Ethiopian dictatorial regim. The article articulated the issue from different perspectives. Aiming to give a general frame work how systematically complicated its together with remedies. […]
Read More →South Sudan’s Warring Sides Agree to Interim Security Deal
William Davison, South Sudan’s government and rebels finalized security arrangements for a transitional administration, paving the way for implementation of a power-sharing deal to end almost two years of civil war in the oil-producing nation. The agreement permits insurgents to deploy 1,410 security forces in the capital, Juba, and the government 3,420 officers for 30 […]
Read More →ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በአሜሪካን ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላት
ባለፉት አምስት አመታት በጨቋኙ መንግስት የጭቆና ቀንበር ላይ ወድቃ በእስር ላይ ስትሰቃይ የነበረችው ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በጁላይ 9 2015 አካባቢ ከእስር መለቀቋ ይታወቃል በአሁን ሰአት ላይ ደግሞ በዋሽንግተን ዲሲ washington dulles airport በተለያዩ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያን ወዳጆች ዘንድ ከፍተኛ አቀባበል እየተደረገላት ይገኛል ። ከማለዳው 8፡00 ሰአት ጀመሮ እስከ አረፈችበት ሰአት ድረስ በዲሲ የሚገኙት ኢትዮጵያኖች ስራቸውን በመተው […]
Read More →CPJ Announces 2015 International Press Freedom Awards to zone 9 bloggers
Awardees from Ethiopia, Malaysia, Paraguay, and Syria New York, September 15, 2015–The Committee to Protect Journalists will honor journalists from Ethiopia, Malaysia, Paraguay, and Syria with the 2015 International Press Freedom Awards. The journalists have endured death threats, physical attacks, legal action, imprisonment, or exile in the course of their work. The 2015 awardees are: […]
Read More →
