www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 151
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 151
Latest

የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ እና የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ

By   /  February 16, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ እና የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ

ፌብርዋሪ 14, 2015 በኖርዌይ የሚኖሩ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 3ኛ እና 4ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ የሥራ ክንውን ሪፖርት የቀረበበት የተሳካ አጠቃላይ ስብሰባ አድርገዋል። በስብሰባው ላይ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎና በተለያዩ የኖርዌይ ከተሞች የሚኖሩ የድርጅቱ አባላቶች የተገኙ ሲሆን የአባላት ስብሰባው አስቀድሞ በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት በኖርዌጂያን የሠዓት አቆጣጠር […]

Read More →
Latest

እየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ

By   /  February 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ

  ከፖለቲካ ፣ ሲቪክ ፣ የሃይማኖት ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች   «ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም” ነበር ያሉት ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ጁኔር ።   በማንኛውም አገር ቢሆን፣  ነጻ የሆነ የዜና አገልግሎት የማያገኝ፤ ተቆርቋሪ […]

Read More →
Latest

Why Ethiopian kids held in prison ?

By   /  February 8, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Why Ethiopian kids held in prison ?

Post by Bet Yesus.

Read More →
Latest

በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃ ማሣያ ነው

By   /  February 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃ ማሣያ ነው

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             አርብ ጥር ፳፱ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                        ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፱  የትግሬ-ወያኔ ቡድን ከናዚ ጀርመን እና ከፋሽስት ጣሊያኖች የከፋ፣ የሚመራበትም ርዕዮተ-ዓለም ከቅል አንገት የጠበበ ዘረኛ ቡድን ነው። ቡድኑ «እናቴ ትግሬ ባልሆንሽ» የሚባልበት ጊዜ ይመጣል የሚባለውን ትንቢት አስፈጻሚ መሆኑን በዐማራው ነገድ ተወላጆች፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት ተከታዮች፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ […]

Read More →
Latest

የክፋት ዘመን ምን ያህል ይረዝማል?

By   /  February 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የክፋት ዘመን ምን ያህል ይረዝማል?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ – ma74085@gmail.com)   … ነቢዩ ዳንኤል በተናገረው መሠረት የሚያረክሰውን አፀያፊ ነገር በተቀደሰ ሥፍራ ቆሞ ታዩታላችሁ፡፡ … በዚያን ጊዜ ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ እመጫቶች ወዮላቸው፡፡ … ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ያልሆነ፣ ወደፊትም እርሱን የሚመስል ከቶ የማይሆን ታላቅ መከራ ይመጣል፡፡ እነዚያ ቀኖች ባያጥሩማ ኖሮ አንድም ሰው መዳን ባልቻለ ነበር፤ ነገር ግን ስለተመረጡት […]

Read More →
Latest

U.S Policy:Ethiopia A Failed State (Video)

By   /  February 7, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on U.S Policy:Ethiopia A Failed State (Video)

Read More →
Latest

በዱባይ የአሰሪዎቿን 4 ልጆች ባህር ከመሰመጥ ያዳነችው ኢትዮጵያዊት ሞተች *በፀሐይ በየነ *

By   /  February 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዱባይ የአሰሪዎቿን 4 ልጆች ባህር ከመሰመጥ ያዳነችው ኢትዮጵያዊት ሞተች *በፀሐይ በየነ *

Post by Melie Tesfaye. ቪዲዮውን ይመልከቱት… ኢትዮጵያዊቷ ዱባይ ውስጥ በሞግዚትነት የምታሳድጋቸውን 4 ልጆች ባህር ለመስመጥ አድናቸው እርሷ የባህር ሲሳይ ሆና ቀረች፡፡ ሶፍያ ለረጅም …አመታት በዱባይ በሞግዚትነት ስትሰራ ኖራለች፡፡ አንድ አርብ ቀን የምትሰራባቸው ሰዎች እሷን ጨምሮ ማለት ነው ለመዝናናት እዛው ዱባይ ውስጥ ወደ ሚገኝ ባህር ዳር ይሄዳሉ፡፡ የሰላት ሰአት ሲደርስ ወንዶቹ ለመስገድ ወደ መስጊድ ሄደዋል፡፡ ሶፍያና […]

Read More →
Latest

በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

By   /  February 4, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-020115-020815 የህብር ሬዲዮ  ጥር 24  ቀን 2007 ፕሮግራም <<…የፓርቲ ፖለቲካ  ኢትዮጵያ ውስጥ አብቅቶለታል። የስርዓቱ የቀድሞው መሪ  ከዚህ ቀደም ሲናገሩ  እንደነበረው ተቃዋሚዎችን እግር እስኪያወጡ ጠብቀን እግር ሲያወጡ እንቆርጣለን ያሉትን ዛሬ ጓዶቻቸው በተግባር በምርጫ ቦርድ ህገወጥ ውሳኔ  ተለጣፊ አንድነትን ፈጥረዋል። ሌላ ፓርቲ መቀላቀሉ ውጤቱ ያው ነገ ሲጠነክሩ  …>> አቶ አስራት አብርሃም የሕጋዊውና ምርጫ ቦርድ ያፈረሰው አንድነት ተጠባባቂ […]

Read More →
Latest

ፍትህ እና ርትዕ ለሁሉም

By   /  February 4, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ እና ርትዕ ለሁሉም

  በኢትዩጵያ ውስጥ ከሁለት አስርት አምታት ወዲህ በህዝብ ላይ በጣም  እየተንሰራፋ ስለሚገኘው የዘረኝነትን ተህዋስ ሳስብ በአንድ ወቅት በእስራኤል ያሉ አይሁዳውያን ያደረጉት አድሎ እና ወገናዊነት በአዕምሮዬ ይመጣል። ሁሉም ለፈለጉት ብቻ ነበር ጥብቅና የቆሙት።የሌላውን ሀዘን እና መከራ ከመጤፍ ሳይቆጥሩት በርባን!በርባን!በርባን! እያሉ በንጉሱ በር ላይ የራሳችው ወገን ብቻ እንዲፈታ አቤቱታቸው ታልቅ ነበር። ኢየሱስን አሳልፈው  ለፍርድ ሰጥተውት የራሳቸው ወገኔ […]

Read More →
Latest

7-minute interview with Peter Greste – the first one he’s done since his 400-day imprisonment in Egypt.

By   /  February 4, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on 7-minute interview with Peter Greste – the first one he’s done since his 400-day imprisonment in Egypt.

For Immediate Release:   In his first interview since being freed, Peter Greste calls on Egypt to release Baher Mohamed and Mohamed Fahmy Says there was a mix of emotion boiling inside when he was released   In his first interview since being freed from an Egypt jail after 400 days in captivity, Al Jazeera […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar