www.maledatimes.com በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

By   /   February 4, 2015  /   Comments Off on በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 7 Second

የህብር ሬዲዮ  ጥር 24  ቀን 2007 ፕሮግራም

<<…የፓርቲ ፖለቲካ  ኢትዮጵያ ውስጥ አብቅቶለታል። የስርዓቱ የቀድሞው መሪ  ከዚህ ቀደም ሲናገሩ  እንደነበረው ተቃዋሚዎችን እግር እስኪያወጡ ጠብቀን እግር ሲያወጡ እንቆርጣለን ያሉትን ዛሬ ጓዶቻቸው በተግባር በምርጫ ቦርድ ህገወጥ ውሳኔ  ተለጣፊ አንድነትን ፈጥረዋል። ሌላ ፓርቲ መቀላቀሉ ውጤቱ ያው ነገ ሲጠነክሩ  …>>

አቶ አስራት አብርሃም የሕጋዊውና ምርጫ ቦርድ ያፈረሰው አንድነት ተጠባባቂ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ  )

<<…ኢትዮጵያ ለደቡብ አፍሪካ የነጻነት አባት ማንዴላ መጠለያና ስልጠና ሰጥታለች ዛሬ ግን የአዲሱ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን በደቡብ አፍሪካ ያሳድዳል!…ትናንት በደቡብ አፍሪካ ወጣቶች ለጸረ አፓርታይድ ሰልፍ የወጡበት ዘመን ነበር ዛሬ በአገዛዙ ተስፋ የቆረጡት ግን…>>(ልዩ ዘገባ በደቡብ አፍሪካ ስለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዘራፊዎች ስለሚደርስባቸው ተጽዕኖ)

የዘንድሮ ታክስ እና አዳዲስ መመሪያዎች ቃለ መጠይቅ  (ሙሉውን ያዳምጡ  )

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት የፓርቲ ፖለቲካ ሳይሆን ሕዝባዊ ትግል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

አቶ አንዳርጋቸውን ስርዓቱ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ መጠቀሚያ ማድረጉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን አስቆጣ

የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያና በኤርትራ ስላለው የመብት ረገጣ ውይይት አደረጉ

ኢሳያስን ከሩሲያዊው ብላድሚር ፑቲን ጋር አመሳሰሉ

በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያንና በመደብሮቻቸው ላይ የሚደረገው ጥቃት ዛሬም እንደቀጠለ ነው

ሶስት ኢትዮጵያውያን በጥይት ቆስለዋል

የላስቬጋስ የሊሞ ኩባንያ የሰራተኞችን ደሞዝ በአግባቡ ባለመክፈሉ ተቀጣ

ኢትዮጵያ ዛሬም በአቶ መለስ የሙት መንፈስ እንደምትመራ የአገዛዙ ሚዲያ ዘገባ አመለከተ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on February 4, 2015
  • By:
  • Last Modified: February 4, 2015 @ 11:18 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar