ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዉያን ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል?
============================== ****** ሸንቁጥ አየለ (shenkutayele@yahoo.com ) **** የኢትዮጵያ ህዝብ ዉህድ ህዝብ መሆኑን እና የጋራ ማንነት ያለዉ ህዝብ መሆኑን በቀደመዉ ጽሁፍ አስተዉለናል:: ዉህድነትና የጋራ ማንነት ግን የግድ ወደ አዎንታዊ የእርስ በእርስ መስተጋብር ብቻ ሊወስድ ይችላል የሚል አንደምታ ያለዉ ትንታኔ ላይ መቆም አይቻልም:: አንድ ህዝብ ዉህድ ሲሆን እና የጋራ ማንነት ሲኖረዉ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ መስተጋብራዊ ኩነቶች ከዚሁ […]
Read More →Ethiopia-to-Djibouti Rail to Be Complete in a Year, PM Says
William Davison, Oct 17 An electrified rail link from Ethiopia’s capital along its main trade route to neighboring Djibouti will be completed by October 2015, Prime Minister Hailemariam Desalegn said. The Railways Corp. project, funded with a $1.6 billion advance from the Export-Import Bank of China and by Ethiopia’s government, is half complete, he […]
Read More →የማለዳ ወግ … የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ !
* ታዳጊዎች የተሟላ ትምህርት አያገኙም * ወላጅም ዝምታን መርጧል የጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በተወሳሰበ የአሰራር ፣ አመራር ሂደት ውስጥ በማለፍም ቢሆን የመማር ማስተማር ሒደቱን ከጀመረ ሁለት ወር ደፍኗል። በሁለት ወራት ልጆቻችን ተምረው ተመለሱ ብሎ ለጠየቀ ምላሹ ቆሽት ያሳርራል ። በእስካሁኑ የትምህርት ቅበላ ባለው ከስድስት ያላነሰ ክፍለ ጊዜ የሚማሩት ከሁለትና ሶስት ከፍለ ጊዜ ሲሆን […]
Read More →ethiopian journalist died in exile
By Betre Yacob. A prominent Ethiopian journalist, Million Shurube, died in Nairobi, Kenya, where he had been in exile since September 2014. Million, father of a son, passed away on 13, October 2014 at Kenyata hospital at the age of 33. The cause of his death is still unclear. Million was one of a dozen […]
Read More →ሰበር ዜና – የቅ/ሲኖዶሱን ልዕልናና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን መፃረራቸውን የቀጠሉት አቡነ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳንን ‹‹የቤተ ክርስቲያን ቅኝ ገዥ›› አሉት – ‹‹አባ ማትያስ አላበደም፤ በዚኽ መግለጫ እንድትሠሩበት ነው የምነግራችኹ›› ሲሉም በማኅበሩ ላይ የጥፋት መልእክታቸውን ዐዋጁበት
ማኅበረ ቅዱሳን÷ በጉባኤያት፣ በኅትመትና በኤሌክትሮኒክስ የስብከተ ወንጌል ስርጭት፣ በቅዱሳት መካናት ልማት፣ በአብነት ት/ቤቶችና በካህናት ማሠልጠኛዎች ድጎማና ሞያዊ እገዛዎች ያከናወናቸው ተግባራት በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ሪፖርት በስፋት ተዳስሰዋል፤ ጉባኤተኞች ማኅበሩ ላስመዘገባቸው የሥራ ፍሬዎች ደማቅ ድጋፋቸውን ገልጸዋል፡፡ ዛሬ፣ ጥቅምት ፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብሰባ አዳራሽ በተጀመረው ፴፫ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዓመታዊ […]
Read More →የሞት ጉዞ
በጸሃይ በየነ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ስጦታ በጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሀይማኖት የተፃፈው ይህ ስለ እራሱና ስለሌሎች ወገኖቻችን የስደት ህይወት በተለይም በባህር በጀልባ ወደ የመን ሲገቡ ባለው የስቃይ ጉዞን የምናበት የስደት ትክክለኛ ገፅታን የምናስተውልበት መፀሐፍ ነው፡፡ በዚህ ስደት ምርጫችን በሆነበት ዘመን እንደ ጉድ እየተሰደድን እንደ ጉድ የምናልቅበት እንደሆነ የማይካድ አውነታ ነው፡፡ ከአኛ አልፎ የአለም ሚድያዎች ተኩረት ሰጥተው የሚወተውቱበት […]
Read More →Before Columbus: How Africans Brought Civilization to America
By Garikai Chengu Global Research, October 12, 2014 Url of this article: http://www.globalresearch.ca/before-columbus-how-africans-brought-civilization-to-america/5407584 On Monday, America’s government offices, businesses, and banks all grind to a halt in order to commemorate Columbus Day. In schools up and down the country, little children are taught that a heroic Italian explorer discovered America, and various events and parades […]
Read More →ጋዜጠኛ ሚሊዮን በመጨረሻዎቹ ሰዓታት….
የሚሊዮን አሟሟት እንዳስረዳችሁ ለጠየቃችሁኝ … ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ከ12 አመት በላይ የሰራ ወጣት ጋዜጠኛ “ነበር”፡፡ በነሃሴ ወር ውስጥ በመንግስት ወከባ ህይወቱን ከእስር ለማትረፍ ተሰዶ ወደሀገሩ በሳጥን ለመመለስ እየጠበቀ ያለ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ…ሚሊዮን፡፡ ተስፋ የነበረው ስደተኛ ጋዜጠኛ የመልካም ባህሪ እና ስብእና ባለቤት የነበረው ሚሊዮን፣ ስለሀገሩ ፍቅር ብዙ መሰናክሎችን ሊጋፈጥ ስደትን መርጦ ባሰበበት ሳይሆን […]
Read More →የማራኪ መፅሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ቅዳሜ ሆስፒታል ገብቶ ትላንት በስደት ላይ ኬንያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
የማራኪ መጽሄት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ሚሊዮን ሹርቤ ከሃገሩ የመናገር መብትን መከበር አለበት ጋዜጠኝነት አሸባሪነት አይደለም በማለት የሚዲያን ሃያልነት ለማሳየት ለዘመናት ሲጥር ቆይቶ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ኬንያ መሰደዱ ይታወቃል ።ሆኖም ግን ከባለፈው መስከረም ሃያ አንድ ቀን ጀምሮ ጤናው መጓደሉን ለማለዳ ታይምስ ገልጾ ነበር ሆኖም ግን እንደዚህ ለከፍተኛ የሞት ደረጃ ያበቃናል ብሎም አልጠበቀም የማለዳ […]
Read More →In another disturbing move against freedom of speech and independent journalism in Egypt
More worrying news from Egypt. Thanks again for your continued coverage of the media freedom challenges there. For Immediate Use In another disturbing move against freedom of speech and independent journalism in Egypt, one of Al Jazeera Arabic’s presenters, Ahmed Mansour, has been sentenced in absentia to 15 years imprisonment by Cairo’s criminal court on […]
Read More →
