www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 206
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 206
Latest

Azeb Mesfin will continue serving as board president for the Ethiopian

By   /  February 28, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Azeb Mesfin will continue serving as board president for the Ethiopian

Azeb Mesfin will continue serving as board president for the Ethiopian Coalition for Women against HIV/AIDS. The widow of former Prime Minister Meles Zenawi  was re-elected on February 26, 2014. Besides Azeb, Aster Mamo, chief government whip was among those elected to fill the seven board positions.  The Coalition, which was formed in 2003, consists […]

Read More →
Latest

The Oromo Peoples’ Democratic Organization (OPDO), one of the four member parties of the ruling EPRDF, elected Muktar Kedir as its next president.

By   /  February 28, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The Oromo Peoples’ Democratic Organization (OPDO), one of the four member parties of the ruling EPRDF, elected Muktar Kedir as its next president.

The party in its extraordinary assembly also elected Aster Mamo as vice president.  Muktar had been Administrator of Jimma Zone from 1999 to 2003, one of the ten zones in the region that includes the Special Zone established more than a week ago to administer the eight towns around Addis Abeba. He was also Secretary […]

Read More →
Latest

በጀቱን ኢሕኣዴግ ( የኢትዮጵያ መንግስት) ይሸፍነዋል::ምንሊክ ሳልሳዊ

By   /  February 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጀቱን ኢሕኣዴግ ( የኢትዮጵያ መንግስት) ይሸፍነዋል::ምንሊክ ሳልሳዊ

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል በተደረገው የድንበር ጉዳይ ስምምነት መሰረት ኢትዮጵያ ወደግዛቷ 62.6 ኪሎ ሜትር ዘልቆ የሚገባ እና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የሚያፈናቅለውን የመሬት ርክክብ በምስጢር መፈጸሟን ተከትሎ በዚሁ ሱዳን በምትረከበው ድንበር አከባቢ የመሬት ጥያቄ የሚይነሱ የሚያምጹ እና የሚሸፍቱ ሊኖሩ ይችላሉ በሚል ወያኔ የሱዳን ሰራዊት እና የራሱ ምልምል የሆኑ ትውልዳቸው ሱዳን የሆነ ኢትዮጵይውያንን አሰልጥኖ ህገወጦችን መቆጣጠር […]

Read More →
Latest

Bureau of Democracy, Human Rights and Labor Country Reports on Human Rights Practices for 2013

By   /  February 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Bureau of Democracy, Human Rights and Labor Country Reports on Human Rights Practices for 2013

EXECUTIVE SUMMARY Ethiopia is a federal republic. The ruling Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF), a coalition of four ethnically based parties, controls the government. In September 2012, following the death of former Prime Minister Meles Zenawi, parliament elected Hailemariam Desalegn as prime minister. In national parliamentary elections in 2010, the EPRDF and affiliated parties […]

Read More →
Latest

Unilever, IKEA to set up factory in Ethiopia

By   /  February 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Unilever, IKEA to set up factory in Ethiopia

Unilever a multi-national consumer goods company and IKEA the world’s largest furniture retailer are going to set up a factory in Ethiopia, Capital learned from sources. Unilever that is headquartered in London, England is said to be the world’s second largest consumer goods company measured by revenue with its products available in 190 countries worldwide. […]

Read More →
Latest

“ዓድዋ – ይከበር፣ ይዘከር – ለዘላለም !”ነቢዩ ሲራክ

By   /  February 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ዓድዋ – ይከበር፣ ይዘከር – ለዘላለም !”ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ … ጉዞ ወደ ዓድዋ !     የአድዋ ድል ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንነታችን መሰረትና የህልውናችንም መገለጫ ብቻ ነው አልልም ።  ዓድዋ ለመላው የጥቁር ህዝብ የነፃነት ተምሳሌትና የአርነት ምንጭ ስለመሆኑ የታሪክ መዛግብትም ሆኑ ባእዳን የታሪክ ልሂቃን ሳይቀር የሚመሰክሩት ሃቅ ነውና ። በዓድዋ የጥቁር ዘር አትንኩኝ ባይበት ሲረጋገጥ የጥቁር ዘር ለነጻነቱ ቀናኢ መሆኑን ለአለም የታየበት መሆኑም የሚታበል […]

Read More →
Latest

መንግስት የአድዋ በዓል እንዳይከበር እያስተጓጎለ ነው። የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን።

By   /  February 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት የአድዋ በዓል እንዳይከበር እያስተጓጎለ ነው። የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን።

             አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) 118ኛውን የአድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት ተነስቶ ምኒልክ አደባባይ ሲደርስ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ጉዞውን ወደ (መኢአድ) ጽ/ቤት በማድረግ ስለ አድዋ የድል በዓል ውይይት እንደሚያደርጉ የካቲት 19 ቀን 2006 á‹“.ም የማሳወቂያ ደብዳቤ ቢያስገቡም በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ […]

Read More →
Latest

ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

By   /  February 27, 2014  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

ሀዘንህ አይብዛ ወገን ደስ ይበልህ ተስፋን ሰንቅ ዛሬ ዓላማ ይኑርህ። አቅደህ ተራመድ ግብህ እንዲሳካ ያለፈውን ትተህ በመጪው ተመካ። እንዲሁ አይኖርም እኛም አንቀጥልም ተባብረን ከሰራን ውጤት አይርቀንም። ወይ ነፃነት የለን ወይ ደልቶን አልኖርን ተንበርክከን ኖረን አጎንብሰን ሞትን። ቆም ብለን እናስብ ፍጹም አናመንታ ምን እስኪፈጠር ነው ይሕ ሁሉ ዝምታ። አኗኗሪ ሆነን መኖር እንኳ ሳንችል ስንት ዘመን አሳለፍን […]

Read More →
Latest

እ ቃ ወ ማ ለ ሁ !! ALEX Abrehame

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እ ቃ ወ ማ ለ ሁ !! ALEX Abrehame

(ALEX Abrehame – በነገራችን ላይ) የኢትዮጲያ መንግስትና ህዝብ ሊደራደርበትም ሆነ በለዘብተኝነት ሊያልፈው የማይገባ ጉዳይ ቢኖር በተመሳሳይ ፆታወች መካከል ስለሚደረግ ፆታዊ ግንኙነት ነው ! ይሄ ተራ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን የትውልድን የሞራል ድንበር የሚያፈራርስ አካላዊም ስነልቦናዊም ‹በ ሽ ታ › ነው !! ይህን በሽታ ከሌሎች በሽታወች የሚለየው የድርጊቱ ፈፃሚወች በፍላጎታቸው ፈቅደውና ወደው የመሃበረሰቡን የከበረ ባህል እምነትና ማንነት […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ……….. ይድነቃቸው ከበደ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ……….. ይድነቃቸው ከበደ

‹‹ የኢትዮጵያ ሃየር መንግድ ለአፍሪካ ኩራት ነው ›› ሲባል ከቃላት መፈክርነት ባለፈ የአውነትም ኩራት ስለመሆኑ ጥርጣሪ  የሚያድርባቸው ዜጎች እንደሚኖሮ እገምታለው፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንግድ በረዥም ታሪኩ ውስጥ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች በአንፃራዊነት በተቋሙ ውስጥ ስማቸው እጅግ የገነነ ብቁ አብራሪዎች፣የቴክኒክ ባለሙያዎች (ግራውንድ ቴክኒሻን) እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በአብዛኛው በኢትዮጵያዊያን የተሞላ ነው፡፡ ለዚህም ነው የአፍሪካ ኩራት ለመባል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar