www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 207
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 207
Latest

Italian Navy Rescues 600 Migrants Over the Past 24 Hours

By   /  February 26, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Italian Navy Rescues 600 Migrants Over the Past 24 Hours

Italian Navy Rescues 600 Migrants AFP | Wednesday, February 26, 2014 Rome: The Italian Navy said on Wednesday it had rescued nearly 600 migrants crossing the Mediterranean from Africa over the past 24 hours in an operation launched after two shipwrecks in which hundreds drowned. “The Navy has rescued 596 migrants on six vessels,” including […]

Read More →
Latest

Ethiopian government’s reply to “Silence and pain” – article on the Ogaden Martin Plaut

By   /  February 26, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian government’s reply to “Silence and pain” – article on the Ogaden Martin Plaut

The Ethiopian government has published this reply to my article and – in fairness – I am posting it here unabridged. Source: Ethiopian Foreign Ministry Martin Growth and development are the reality of the Somali Regional State not “silence and pain” Martin Plaut’s recent article “Silence and pain: Ethiopia’s human rights record in the Ogaden”  deserves […]

Read More →
Latest

ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው ይሄይስ አእምሮ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው ይሄይስ አእምሮ

  መግቢያ “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እርሱ የሚጸየፋቸው ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፡- ‹በንቀት የሚመለከት ዐይን፤ ሐሰት የሚናገር ምላስ፤ ንጹሖች ሰዎችን የሚገድሉ እጆች፤ ክፉ አሳብ የሚያፈልቅ አእምሮ፤ ወደ ክፋት ለመሮጥ የሚቸኩሉ እግሮች፤ በውሸት ላይ ውሸት እየጨመረ የሚናገር ምሥክር፤ በወዳጆች መካከል ጠብ የሚያነሣሣ ሰው› ናቸው፡፡” ምሳሌ 6፣ 16 – 19 ‹ ከአፍ ከወጣ አፋፍ ነው   አለምነው […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት ‘አለ’ ‘የለም’ ተገቢ ክርክር ነውን?

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት ‘አለ’ ‘የለም’ ተገቢ ክርክር ነውን?

1. ሀገር ግንባታ(Nation Building)ና ኢትዮጵያ ‘የኢትዮጵያ ግንባታ እንደ ብዙ ሀገር ሁሉ በፈቃድ አልነበረም’ የሚለው ኢትዮጵያን እንደ ኢምፓየር የምንመለከት ከሆነ ትክክል ነው:: በጉልበት የተሰራች ኢምፓየር ነች::በሌላ አባባል ኢትዮጵያ የብዙ ትንንሽ አንዳንዴ ብሔሮች (ሀገረ-መንግስት) ወይም ነገስታተ-ምድር ስብስብ ነበረች:: እዚህ ላይ ብሔር (nation) የሚለውን ትርጉም እንዲይዝ ተደርጎ ይነበብልኝ:: በአማርኛ ለኢንግሊዘኛው Nation state አቻ ትርጉም እንዲሆን ሀገረ-መንግስት የሚለውን ይዘው […]

Read More →
Latest

እነ አንዷለም አራጌን እና ኡስታዝ አቡበከርን ለመጠየቅ ወደ እስርቤት የተጓዘው ፣እንዴት አክራሪ አማራን ትጠይቃለህ ተብሎ ለ3 ሰአታት ታሰረ ።(አብረሃ ደስታ)

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አንዷለም አራጌን እና ኡስታዝ አቡበከርን ለመጠየቅ ወደ እስርቤት የተጓዘው ፣እንዴት አክራሪ አማራን ትጠይቃለህ ተብሎ ለ3 ሰአታት ታሰረ ።(አብረሃ ደስታ)

አዲስ አበባ ነበርኩ። ሰኞ ጧት ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ ለመጠየቅ ቃሊቲ ማረምያቤት ሄድኩኝ። ጥበቃዎቹ ወደ ማረምያቤቱ አስተዳዳሪ ወሰዱኝ። አስተዳዳሪው ምርመራ ይሁን ዛቻ በማይታወቅ መልኩ ካስፈራራኝና ከሰደበኝ በኋላ ከማረምያ ቤቱ ተባረርኩ። አስተዳዳሪው “አንተ ከትግራይ አክራሪ አማራዎችን ለመጠየቅ ስትመጣ አታፍርም?!” አለኝ። ከፈለኩ ብሄር ብመጣም የፈለኩትን ሰው የመጠየቅ መብት አለኝ። የታሰረ ሰው መጠየቅ አያሳፍርም” መለስኩለት። ካሁን […]

Read More →
Latest

“[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አለምነው መኮንን የአማራን ሕዝብ በተመለከተ የጥላቻ ንግግር (Hate Speech) አድርገዋል በማለት በባህርዳር ከተማ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ባለፈው እሁድ (የካቲት 16 ቀን 2006 á‹“.ም) በባህርዳር ከተማ በሺህ የሚቆጠሩ የከተማዋ […]

Read More →
Latest

ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

አንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በመሆን ብአዴን እና አመራሮቹን በማውገዝ ባለፈው እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 በባህርዳር ያካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴን ውስጥ ትርምስ መፍጠሩን ተከትሎ የብአዴን አባላት፣የመንግስት ሰራተኞች ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችም የአማራ ክልል ም/ዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ ሆኑት አቶ አለምነው መኮንን የተናገሩት ትክክል ነው የሚል ፔቲሽን እያስፈረመ እንደሆነ ማንነታቸው እንዳይገለፅ የጠየቁ የብአዴን የዞን አመራር የአንድነት […]

Read More →
Latest

መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት? ከበላይ ገሰሰ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት? ከበላይ ገሰሰ

ህወሓት ደርግን ማሸነፍ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብን ማሸነፍ ማለት ነው ብሎ ስለሚያስብ ተግባሩ ሁሉ የንቀት፣ የማንቋሸሽና የማዋራድ ስራ እየፈፀመ ይገኛል። ሌላውን ትተን ጥቂት የሻዕቢያ ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት መሪዎች የግንጠላ አጀንዳቸውን ይዘው በረሃ የሸፈቱበት ቀን ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የትግራይ ህዝብ “ደደቢት ሂዳችሁ ታገሉሉኝ” ብሎ ወክሎ የላካቸው ይመስል “እኛ ታግለን ነፃ ስላወጣንህ እንደፈለግን እናደርጋሃለን” በማለት ዓይን አዉጣ […]

Read More →
Latest

አቶ ስዬ አብረሃ በሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ስዬ አብረሃ በሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

Seeye-about-ethio_sudanese_border አቶ ስዬ አብረሃበሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

Read More →
Latest

ባህር ዳር የብአዴን አመራሮች አዲስ አበባ ላይ የአማራ ብሄር የጦር መኮንኖች የስብሰባ ውጥረት

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባህር ዳር የብአዴን አመራሮች አዲስ አበባ ላይ የአማራ ብሄር የጦር መኮንኖች የስብሰባ ውጥረት

ባህር ዳር እና አዲስ አበባ የከተመውን ሕወሓት መራሹ የብአዴን ስብሰባ ውጥረት ነግሶበታል።በቅርቡ ከፍተኛ የብኣዲን አመራሮች የፖለቲካ ጉዳዮች ሰለባ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል:: ምንሊክ ሳልሳዊ:- የአቶ አለምነህ መኮንን ንግግር አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው ብኣዴን ለሕወሓት ግን አዳዲስ ታማኝ አሽከሮችን ለመሾም በሩን ወለል አድርጎ ከፍቶላታል::ከአዲስ አበባ እና ከባህር ዳር የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመላክቱት የብኣዲን አመራሮች የፖለቲካ ጉዳዮች ሰለባ እንደሚሆኑ እና እነሱንም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar