www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 208
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 208
Latest

የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ

የወያኔ ሹመትን በመመጻደቅ የተሰጣቸው እና የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር በሚል ስያሜ ስልጣንን የሸመቱት ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ የተሰሳሳይ ጾታዎች ጋብቻን እንደሚደግፉ በትዊተር አካውንታቸው ስሜታቸውን ለመግለጽ ወስነዋል ።በተለይም መነሻ የሆነው የኡጋንዳው ፕረዚዳንት የሆኑት ዩሪ ሞሶቮኒ በሃገራቸው ላይ ያሳለፉት በተመሳሳይ ጾታዎች ላይ የእድሜ ልክ እስራት አስመልክቶ ሚንስትሯ የሰጡት አስተያየት ህዝብን ሊያስቆጣ ችሏል ፣ ይህ ማለት ደግሞ […]

Read More →
Latest

Uganda politicians celebrate passing of anti-gay laws (Amy Fallon in Entebbe and Owen Bowcott)

By   /  February 25, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Uganda politicians celebrate passing of anti-gay laws (Amy Fallon in Entebbe and Owen Bowcott)

President Museveni’s supporters revel in new anti-gay laws passed despite pressure from US, EU, western donors and rights groups Ugandan president Yoweri Museveni has signed off a bill introducing anti-gay laws. Photograph: Carl Court/AP Uganda‘s president hassigned a controversial law allowing those convicted of homosexuality to be imprisoned for life, defying international disapproval from western […]

Read More →
Latest

የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ

የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አባላት ጋር በወቅታዊና አካባቢያዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሲዳማ ዞን የአንድነት ሰብሳቢ አቶ ሲዳ ኃይሌ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል ፡፡ አቶ ሲዳ ኃይሌ ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ባለፈው ሳምንት በአዋሳ ሌዊ ሪዞርት ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር በአካባቢያዊና ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች […]

Read More →
Latest

ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

ሁለት ጫፍና ጫፍ ያልተገጣጠመ፣ አንደኛው ቀና ሲል፤ ሌላው ያዘመመ፤ አቅጣጫ ሲፈልግ ጫፉ ለመጋጠም፣ ይሄኛው ሲራወጥ ከዚያኛው ሊጣጣም፣ አንዱ በዚህ ሲዞር፤                 ያኛው ወዲያ ሲያከር፣ የሚያለዝብ ጠፍቶ፤                 በየፊናው ሲበር፤ ምኞታቸው ሳይሰምር፤                        ፍላጎት ሳይረካ፣ ወዲያ ወዲህ ሲሉ ጫፍ ሳይነካካ፤ ይሄን ጫፍ ከዚያኛው ማጋጠም ቢችሉም፣ ሁሉም ቢዳክሩም መፍትሄ አላገኙም።             ጥሞና ሳይሰፍን በመሀከላቸው፣             ፍላጎት ብቻውን ሲነድ በሆዳቸው          ሁለቱም አንድ ሆነው፤ […]

Read More →
Latest

ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል

(ዜና ድንቅ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት የጸረ ግብረሰዶም ህጉን ፈረሙበት! የኡጋንዳ ፓርላማ ፣ አንዳንድ ግብረሰዶማዉያንን እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ለመቅጣት ያሳለፈውን ህግ፣ ፕሬዚዳንት እንዳይፈርሙበት፣ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና ከአንዳንድ የሰብ አዊ መብቶ ድርጅቶች ግፊት ቢደረግባቸውም፣ ዛሬ ፈርመውበታል።አስቀድሞ ፓርላማው ግብረሰዶማዊ የሆነው ሰው ከህጻናት ጋር ሲፈጽም ከተገኘ ወይም ኤች አይ ቪ እንዳለበት እያወቀ ድርጊቱን ከፈጸመ በሞት ይቀጣ ሲል […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለአንድነት ፓርቲ ማስጠንቀቂ ምላሽ ሰጠ

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለአንድነት ፓርቲ ማስጠንቀቂ ምላሽ ሰጠ

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት አንድነት ፓርቲ ለላከለት ማስጠንቀቂ ምላሽ መስጠቱን የአንድነት ዋና ጸሀፊ አቶ ስዩም መንገሻ ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ አቶ ስዩም መንገሻ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት በቅርቡ አንድነትን በ“አሸባሪነት” የሚፈርጅ ዘጋቢ ፊልም ማቅረቡን ተከትሎ አንድነት ፓርቲ ድርጅቱ ምላሽ እንዲሰጥ ጥር 1 ቀን 2006 á‹“.ም ደብዳቤ ጽፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለደብዳቤው ምላሽ ባለመስጠቱም አንድነት በድጋሚ […]

Read More →
Latest

ዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል።” ጄኔራል ሳሞራ የኑስ

By   /  February 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል።” ጄኔራል ሳሞራ የኑስ

“ ከሳምንታት በፊት ራሱን የአማራ ክልል ብሎ በሚጠራው የክልል አምባገነን ጁንታ አስተዳዳሪ ነኝ የሚለው የብኣዴን የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አለምነህ መኮንን በድርጅቱ የውይይት መድረክ ላይ የአማራውን ህዝብ ለሃጫም እና ልጋጋም እንዲሁም መርዝ ብሎ መሳደቡን ተከትሎ በከፍተኛ ደረጃ የውጪ እና የውስጥ ተቃውሞ በየአቅጣጫው እየተነሱ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል…   ሰሞኑን በብአዴን አመራሮች እና በካድሬዎቻቸው መካከል ግለሰቡን የተመለከተ […]

Read More →
Latest

‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! በቅዱስ ዬሃንስ

By   /  February 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! በቅዱስ ዬሃንስ

ኢትዮጵያ በወያኔ ፈላጭ ቆራጭ ቡድናዊ አገዛዝ ስር ከወደቀችበት እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ነጐዱ። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ካለፈው የተሻለ የዲሞክራሲ ለውጥ ይመጣል የሚል በብዙ ሰዎች ዘንድ የተስፋ ጭላንጭል ተጥሎለት ቢኖርም “ጅብ እስኪነክስ ያነክስ” እንዲሉ ስልጣናቸውን ካደላደሉ በኋላ ግን ተስፋ የተጣለለትን ዲሞክራሲ ደብዛውን በማጥፋት “ከፋፍለህ፣ በሆዱ ይዘህ፣ አሸብረህ፣ አደናግረህ፣ አናቁረህና አደንዝዘህ ግዛ” የሚለውን ሌሎች አምባገነን መንግስታት […]

Read More →
Latest

እስኪ ጠይቁልኝ

By   /  February 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስኪ ጠይቁልኝ

የ አማራው ም/ፕሬዘዳንት (ይግዛው እያሱ) ለአቶ አለምነው መኮንን እስኪ ጠይቁልኝ ይፋ ተናገሩ ማንንም አትፍሩ ለሆዳችሁ ቀርቶ ለህሌና እደሩ። የተናገርከውን ባደባባይ ክደህ ህሌናህን ሽጠህ ለሆድ ብቻ ካደርህ ሰውነትህ ቀርቶ ከእንስሳም አልተሻልህ። የምን መዘባረቅ ያሉትን መካድ ነው ያዋጣኛል ካሉ አምኖ መቀጠል ነው። ለምን ሰደቡና ለምን ይክዳሉ ለካድሬ ብቻ ነው የሚነገር ቃሉ?። ካድሬማ አንዴ ገብቷል አምኖ ተቀብሎ ሲሰድቡ […]

Read More →
Latest

A young man commits suicide at bole road by tsion girma

By   /  February 24, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on A young man commits suicide at bole road by tsion girma

– was complaining of life hardship Befikadu Begashaw is 24. Though he came from Amhara region, he currently lives in Addis Ababa. He fired four times and killed himself with the fifth shoot. Besufekad works at Hiberet Bank, Bole branch. When he came in today for his afternoon shift, he took the gun from his […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar