www.maledatimes.com የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ

By   /   February 25, 2014  /   Comments Off on የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር የሆኑት ወ/ሮ ዘነቡ ታደሰ የኡጋንዳ መንግስት በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ላይ ያወጣውን የህግ ጉዳይ ተቃወሙ

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 23 Second

የወያኔ ሹመትን በመመጻደቅ የተሰጣቸው እና የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚንስትር በሚል ስያሜ ስልጣንን የሸመቱት ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ የተሰሳሳይ ጾታዎች ጋብቻን እንደሚደግፉ በትዊተር አካውንታቸው ስሜታቸውን ለመግለጽ ወስነዋል ።በተለይም መነሻ የሆነው የኡጋንዳው ፕረዚዳንት የሆኑት ዩሪ ሞሶቮኒ በሃገራቸው ላይ ያሳለፉት በተመሳሳይ ጾታዎች ላይ የእድሜ ልክ እስራት አስመልክቶ ሚንስትሯ የሰጡት አስተያየት ህዝብን ሊያስቆጣ ችሏል ፣ ይህ ማለት ደግሞ የአንድን መንግስት አቋም ከአመራሩ አባላት ስር ባለው አካሂያድ ምን ሊደርስ የሚጠቁም መሆኑን አቅጣጫ የሚሰጥ ነው ሲሉ የብዙዎችን አንድምታ ይዟል ። በዚህም እሳቤአቸው በትዊተር አካውንታቸው የተለያዩ አስተያየቶችን የተቸራቸው እንደሆነ የሚያሳይ ሲሆን ሚንስትርነታቸውንም የሚያስንቅ እና የሚያሰድብ ክብራቸውን የሚያሳጣ ቃላቶችም ታይተዋል ። “ምንም የጥላቻ እና የመለየያየት ጽንሰ ሃሳብ በምወዳት  አፍሪካ የለም ይህ የመንግስት ጉዳይ አይደለም በተመሳስይ ጾታዎች ጉዳይ ላይ ህግ ማሳለፍ “ሲሉ ሲቀልዱ ታይተዋል ።ወይዘሮዋም ከመንግስታቸው ጋር በመሆን የተመሳሳይ ጾታዎችን ህግ ለማጽደቅ በቀና መንፈስ የሚያገለግሉ ይመስላሉ ይህ ደግሞ የሚንስትርነታቸው ቦታ ወጣቶችን ወደ አልተፈለገ የጾታዊ ግንኙነት እንዲስብ የሚያደርግ ቦታ ሊሆን ይችላል ።የተመሳሳይ ጾታ ግኑኝነት እና ጋብቻ የሚስባቸው እና አፍቃሪ ስለሆኑ የተጣለባቸውን ሃገራዊ አደራ የታዳጊውን ራእይ በማጥፋት ወደ አልተፈለገ መንገድ የሚመሩበት ጎዳና ሊመሩት የሚያስችል አቅጣጫ እያስኬዱት እንደሆነ ያሳያል

ስለ አፍሪካ ወክለውም ሊናገሩ አይገባም በሃገሪቱ ላይ ያለውን የዘር ጥላቻ ሳይቀርፉ ስለ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሊናገሩም አይገባም ሃገራችን የእምነቶች ባለሃብት እስከሆነች ድረስ መቀጠል የሚገባን ክብራችንን እና ታሪካችንን በማያጎድፈው ጠንካራው ታሪካችን ነው እንጂ እንዲህ ባለ ርካሽ መሆን የለበትም ሲሉ አስተያየታቸውን የሰጡ ሰዎች ያሉ እንዳሉ ትዊተር ላይ የተቀመጠው አስተያየት ያሳያል ። ይህ በእንዲህ እንዳለም በአዲስ አበባ የሚገኙ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ያላቸው ፍናፍንት በከባድ ሁኔታ አከራካሪ ጉዳይ ይዘው መምጣታቸውን እና ህብረተሰቡን ለማነሳሳት ያደረጉት ጥረት እንደሆነ ከተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ካላቸው ወገኖች የመጣው አስተያየት ያሳያል ፣ይህም ሆኖ በሌላም በኩል እንዲህ አይነት አስተያየት በማምጣት ህዝባችንን ለማበጣበጥ እና ታሪካችንን ለማጥፋት የሚጥሩትን እንዲህ አይነቷን ሚንስትር መንግስት ከስልጣናቸው ማስወገድ አለብት ሲል የማለዳ ታይምስ ትዊተር ተከታታይ ለማለዳ ታይምስ አስፍሮአል ።

https://twitter.com/ZenebuTadesse‎

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on February 25, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 25, 2014 @ 8:05 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar