www.maledatimes.com “[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

“[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት

By   /   February 26, 2014  /   Comments Off on “[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት

    Print       Email
0 0
Read Time:4 Minute, 40 Second

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አለምነው መኮንን የአማራን ሕዝብ በተመለከተ የጥላቻ ንግግር (Hate Speech) አድርገዋል በማለት በባህርዳር ከተማ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።

ባለፈው እሁድ (የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም) በባህርዳር ከተማ በሺህ የሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች
በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በመውጣት ተቃውሞአቸውን በመግለፅ በሰላም ተበትነዋል። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ የጥላቻ ንግግር አድርገዋል የተባሉት አቶ አለምነው ለፍርድ ይቅረቡ? አልያም በይፋ ይቅርታ ይጠይቁ የሚሉ ጥሪዎች ተስተጋብተዋል።

ሰላማዊ ሰልፉ እሁድ ሊካሄድ ከሁለት ቀን በፊት የጥላቻ ንግግሩን አድርገዋል የተባሉት አቶ አለምነው
መኮንን ንግግራቸው ተቆርጦ እንደተቀጠለባቸውና የተቃዋሚ ፓርቲዎች የመናገር ነፃነታቸውን እያፈኑ መሆኑን ተናግረዋል። የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሕዝብን ለማደናገር የተለያዩ አሉባልታዎችን እያሰራጩ መሆኑን በመግለፅ የሚመሩትን የአማራን ሕዝብ አለመስደባቸውን በአማራ ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በኩል ተናግረዋል።

አቶ አለምነው የጥላቻ ንግግሩ በእርግጥም ሙሉ በሙሉ አለመናገራቸውን ያስተባበሉት ጉዳይ ባይሆንም ንግግራቸው ተቃዋሚዎች ግን የእሳቸውን ንግግር መጪውን ምርጫ ታሳቢ በማድረግ ለፖለቲካዊ ዓላማ ሊጠቀሙበት እንዳሰቡ መግለፃቸው አይዘነጋም። የአቶ አለምነው “ማስተባበያ” ሰልፉ እስከሚካሄድበት ዕለት በተለያዩ ሰዓታት ለሕዝብ ሲቀርብ ተስተውሏል።

አቶ አለምነው ማስተባበያውን ቢሰጡም የሁለቱ ፓርቲዎች አባላት በባዶ እግራቸው በመሆን ጭምር ቅስቀሳ አካሂደዋል። የፓርቲዎቹ አባላት በባዶ እግር ሆነው ለመቀስቀስ የወሰኑትም “የአማራ ሕዝብ በባዶ እግሩ” ሆኖ የሚለውን የአቶ አለምነውን የጥላቻ ንግግር ለማስታወስ ጭምር እንደሆነ ከቅስቀሳ አስተባባሪዎች መረዳት ተችሏል።
የሰንደቅ በተሰቦች ከሰላማዊ ሰልፉ መጠናቀቅ በኋላ የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራውን በሰላማዊ ሰልፉ ዙሪያ በአጭሩ አነጋግረናቸዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on February 26, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 26, 2014 @ 8:59 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar