www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 219
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 219
Latest

ወያኔ: የነፃው ፕሬስ ፀር! (በቅዱስ ዩሃንስ)

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ: የነፃው ፕሬስ ፀር! (በቅዱስ ዩሃንስ)

ነፃ- ፕሬስ ለነፃነት፤ ለፍትህና ለእኩልነት የሚኖረውን አስተዋፅኦ የሚገነዘቡ ገዢዎች ፕሬሱ ለአንባገነንነት አገዛዛቸው የሚመች ስለማይሆን ይፈሩታል፤ ይጠሉታል፤ ያጠፉታል። ወያኔም እያደረገ ያለው ይህንኑ ነው።   ነፃ ፕሬስ የሀሳብ ነፃነት መብት አልፋና ኦሜጋው ነው ብል ማጋነን አይሆንም። የነፃ ፕሬስ መኖር የሚያረጋግጠው ጋዜጠኞች ያለምንም ጭንቀትና ፍርሃት የሚያስቡትን፡ የሚሰማቸውን፡ የሚሰሙትን እንዲሁም ምርምር አድርገው የደረሱበትን ዜናዎች በነፃ ለመፃፍና ለማሰራጨት ብሎም ሕዝብ […]

Read More →
Latest

ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ

የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ስደተኞችን አልፈልግም ብሎ ከገለጸበት ጊዜ ጀምሮ በሃገሪቱ ውስጥ ያሉት ስደተኞች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲወጡ ብሎ ትእዛዝ ባስተላለፈው መሰረት ሳይወጡ በመቅረታቸው በኢትዮጵያኖች ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍ የሚረሳ አለመሆኑ ይታወቃል ሆኖም ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ የሃገሪቱ መንግስት መውጣት አለባቸው በማለት ለስደተኞቹ የሃገር መንግስት በጀት በመስጠት የአየር በረራቸው እንዲከናወን እና ከሃገራቸው የሚወጡበትን ሁኔታ ማስተካከሉን ተከትሎ የኢዮጵያ […]

Read More →
Latest

ጉራማይሌ ፖለቲካ! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጉራማይሌ ፖለቲካ! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

             በምንወዳት ኢትዮጵያችን ከኑሮ እስከ ሮሮ፤ ከማሕበራዊ እስከ ፖለቲካ፤ ከኢኮኖሚ እስከ ትምህርት ፖሊሲ፤ ከመንፈሳዊ እስከ ዓለማዊ… ያሉ ጉዳዮች ጉራማይሌነት ከቀን ወደ ቀን እየጎላ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍም ጥቂት ያህል ማሳያዎችን በአዲስ መስመር እንመለከታለን፡፡   ጎንደር እና ጥምቀት የሁሉም መነሻና መድረሻ ዓላማ መንፈሳዊ ይሁን እንጂ እንደ መስቀል፣ ጥምቀትና ሬቻ… ያሉ አንዳንድ በዓላት […]

Read More →
Latest

የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ

      (ዘ-ሐበሻ) በአማራ ሕዝብ ተቋቁሞ ሆኖም ግን የጥቂት ብአዴን ባለስልጣናት ከርስ መሙያ ሆኗል የሚባለው ዳሸን ቢራ ላይ ኢትዮጵያውያን የመጠጣት ማእቀብ (ቦይኮት) እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ጥሪው የቀረበው ሰሞኑን በተለያዩ የሶሻል ሚድያዎች የክልሉ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አለምነህ መኮንን እመራዋለሁ የሚሉትን የአማራ ሕዝብ ለመጻፍ በሚከብዱ ጸያፍ ቃላት ሲሳደቡ የሚያስደምጥ ድምጽ ከተለቀቀ በኋላ በተቆጡ ኢትዮጵያውያን ነው። የቦይኮት […]

Read More →
Latest

ማንነት መስፍን ወልደ-ማርያም

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማንነት መስፍን ወልደ-ማርያም

መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 21/2006 በ1996 á‹“.ም. የክህደት ቁልቁለት በሚል ጽሑፌ ውስጥ ‹‹ማንነት ምንድን ነው፤ በሚል ንዑስ ርእስ ስር ከገጽ 98 ጀምሮ በተቻለኝ መጠን አፍታትቻለሁ፤ የሪፖርተር ጋዜጠኛ ይህንን ለማንበብ ጊዜ አላገኘም፤ ወይም የተገለጠለት ዱሽ ቅንጫቢ በቅቶት ይሆናል፤ የምጠቅሰውም ለሱ ሳይሆን ለሌሎች ነው፡፡ በቅርቡ በፌስቡክ ላይ አንድ አውቀቱ ይሁን ጤንነቱ፣ ወይም ኪሱ የተቃወሰበት ሰው በትግርኛ ስለማንነት […]

Read More →
Latest

ጦሰኛው የዐይን ኩልና መሬት ቅርምት በኢትዮጵያ ይሄይስ አእምሮ

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጦሰኛው የዐይን ኩልና መሬት ቅርምት በኢትዮጵያ ይሄይስ አእምሮ

              እንደመነሻ – በዚህች ቅጽበት በኢቲቪ እየተላለፈ የሚገኘውን አንድ የእንግሊዝኛ ፕሮግራም ብትመለከቱ የት እንዳላችሁ ልትገረሙ ትችላላችሁ፡፡ ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ለፈረንጆችና አዲስ አበባን ከእግር እስከራሷ ለማያውቋት ቄንጠኛ የኢትዮጵያ ወይም የሌላው ዓለም ዜጎች ስለዚህችው ገሃነም ከተማ ቆንጆ ምስል ለመፍጠር እየቃተተች ስሰማት ሚስቴ እስክትታዘበኝ ድረስ ከንፈሬን ጠመም በማድረግ አሽሟጠጥኳት፤ ሳላውቅ በስሜት ነውና […]

Read More →
Latest

ህግ እና ስርኣት ለባለስልጣናት የሚገዛበት አገር ..

By   /  February 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህግ እና ስርኣት ለባለስልጣናት የሚገዛበት አገር ..

በሃገሪቱ የተፈጠሩ ስብርባሪ ህወሓት መራሽ መንግስታት የህዝቦችን የመኖር መብት ደፍጥጠዋል:: ምንሊክ ሳልሳዊ : ባለስልጣናት ለህግ እና ለስርኣት ተገዢ አለመሆናቸው ህግና ስርኣት ለእነሱ ተገዢ እንዲሆን ማድረጋቸው ጸሃይ የሞቀው ሃቅ ነው;: የህግን የበላይነት ማረጋገጥ የተሳነው ስርኣት የወለዳቸው ስብርባሪ ህወሓት መራሽ መንግስታት የህዝቦችን የመኖር መብት ደፍጥጠዋል::በሃገራችን ውስጥ ላለፉት 22 አመታት ተንሰራፍቶ ያለው የአንድ ፓርቲ ህገወጥ አገዛዝ ለህዝቦች ነጻነት […]

Read More →
Latest

Yemeni girl cries stones instead of tears

By   /  February 3, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Yemeni girl cries stones instead of tears

By Staff A 12-year-old Yemeni girl has baffled doctors as her eyes oozed out stones instead of tears, triggering panic in her rural area that it could be either magic or epidemic. Doctors said they still could not give an explanation for such a phenomenon since the girl, Saadiya Saleh, is not suffering from any know […]

Read More →
Latest

9.34 kilos of cocaine in stomach; tummy-ache leads police to 5

By   /  February 3, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on 9.34 kilos of cocaine in stomach; tummy-ache leads police to 5

Nigerians caught with 441 cocaine capsules in transit lounge of Abu Dhabi Airport By Mohammed El Sadafy The give people arrested at Abu Dhabi Airport for drug trafficking and the capsules of cocaine found in the stomachs and intestines. Five Nigerians have been arrested at Abu Dhabi International Airport during the past 12 days for trying […]

Read More →
Latest

የመን በፍንዳታ ተናወጠች ( በግሩም ተ/ሀይማኖት)

By   /  February 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመን በፍንዳታ ተናወጠች ( በግሩም ተ/ሀይማኖት)

በአንድ ጀምበር አራት ፍንዳታ…በየመን ትላንት ለዛሬ አጥቢያ ማለትም እሁድ ለሰኞ አጥቢያ ሌሊት መኝታዬ ላይ ወጥቼ እገላበጣለሁ፡፡ እንቅልፍ ከእኔ ዘንድ አልነበረም፡፡ እንዳልጽፍም መብራቱን መተውታል ተብሎ የየመንዋ ዋና ከተማ ሰነዓ የገና ክሪስማርስ ላይ እንደተንጠለጠለ መብራት ቦግ ድርግም ትላለች፡፡ ደልታቷት ሳይሆን ጎድሎባት ልጆቿ አጥቶ ጠፊ ሆነው መብራቱን መቱት እየተባለ በሻማ ምሽት መክረምን ለምደነዋል፡፡ ላፕቶፔ ደግሞ ቻርጅ የለውም፡፡ አማራጭ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar