www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 254
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 254
Latest

ሰንበት ት/ቤት ወይንስ ያዛውንቶች ክበብ (ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ)

By   /  December 11, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰንበት ት/ቤት ወይንስ ያዛውንቶች ክበብ (ከዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮርጊስ)

የሻኪሶ ቅድስተ ማርያም ሰንበት ት/ቤት የተመሰረተው በ1976 á‹“/ም ሲሆን የተመሰረበትን 29ኛ ዓመት በቅርቡ አክብሯል:: ነገር ግን ይህ ሰንበት ት/ቤት እንደ ማቱሳላ የዕድሜ ታሪክ ብቻ ነው ያለው፡፡ ምክንያቱም ሰንበት ት/ቤቱ የማቅ ጥገኛ በመሆኑ ነው ማቅ ለኔ አካሄድ ይመቹኛል ያላቸውን ካስቀመጣቸው 10 ዓመታት አልፏቸዋል፡፡ በቃለ አዋዲው መሰረት እድሜያቸው 30 ዓመት በታች የሆኑትን ወጣቶች በሰበካ ጉባኤ አማካኝነት ያስመርጣል፡፡ […]

Read More →
Latest

Israel Follows Saudi Arabia, Planning Deportation of 500 African Migrants

By   /  December 10, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Israel Follows Saudi Arabia, Planning Deportation of 500 African Migrants

As Ethiopians removed from Saudi Arabia continue filing back into the country, Israel is also planning to deport 500 Ethiopians, possibly as early as January 2014. Approximately 60,000 migrants from African countries – particularly Eritrea and Sudan, which make up the lion’s share at some 90 percent of the total – have entered Israel in recent […]

Read More →
Latest

“በሕግ አምላክ መልሱልኝ” (በወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “በሕግ አምላክ መልሱልኝ” (በወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

    በ1950ዎቹ አጋማሽ በኋላ በብዕራቸው ሃያልነት የተነሳ በሕዝብ ዘንድ (በተለይም በተማረው ወገን ዘንድ) አድናቆትን ያተረፉ፤ በአንፃሩ ደግሞ በወቅቱ መንግስት አሣራቸውን ሲጨምቁ ከነበሩ የሥነፅሁፍ ሰዎች መሃል አንዱ ነው፡፡ ይህ ሰው በፅሁፎቹ ትንታግነት የተነሳ በተለያየ ወቅት ከዩኒቨርስቲ ትምህርቱ እንዲታገድ ተደርጓል፡፡ በተለያየ ወቅት ወደ እስር ቤት ተግዟል፡፡ ተደብድቧል፡፡ መኖሪያ ቤቱ ተበርብሮ በርካታ የሥነፅሁፍ ሥራዎቹ ተወስደውበታል፡፡ “ዘለፋና ማነሳሳት” […]

Read More →
Latest

አዳዲስ መረጃዎች በኢትዮጵያውያን የሳዑዲ አረቢያ ውሎ ዙሪያ (ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ)

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዳዲስ መረጃዎች በኢትዮጵያውያን የሳዑዲ አረቢያ ውሎ ዙሪያ (ከነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ)

ጅዳና ጀዛን – በጅዳ እና በጀዛን የሚገኙ የህግ እስረኞች በህግ ተይዘው ፍርድ ከተሰጣቸው በኋላ ለአመታት የሚጉላሉ እና በጥርጣሬ ተይዘው ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ዜጎች የድረሱልን ጥሪ ተበራክቷል። “ትኩረቱ ሁሉ ወደ ሃገር ተመላሾች መሆኑ ብቻ ሳይሆን ድሮም ተረስተናል አሁንም ተረስተናል! ” እያሉ ነው! የሰሚ ያለህ! ጅዳ – ከጅዳ ወደ ሃገር ቤት የሚተመለሱ ዜጎች ቁጥር ወደ 60 ሽህ […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሰባት ሲጋለጥ ይላል ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ፓርቲ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሰባት ሲጋለጥ ይላል ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ፓርቲ

Read More →
Latest

Nile Nations Agree Panel to Oversee Study on Ethiopia Dam Impact

By   /  December 10, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Nile Nations Agree Panel to Oversee Study on Ethiopia Dam Impact

Nile Nations Agree Panel to Oversee Study on Ethiopia Dam Impact By William Davison, December 10, 2013 Egypt, Ethiopia and Sudan agreed to form a committee within a month to oversee a regional hydrological study of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Ethiopia’s Water and Energy Ministry said.   The panel will be comprised of four […]

Read More →
Latest

ዱርዬ መልክ የለውም ( ሪያድ ኢብራሂም)

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዱርዬ መልክ የለውም ( ሪያድ ኢብራሂም)

የየትኛውም ሀገር መንግስት ሀገሩን የሚመራበት ኢኮኖሚያዊ ዘዴ አለው ከነዚህ ዘዴዎች ውስጥም አብዛኛው ሀገራት የሚጠቀሙበት ማርኬት ኢኮኖሚ ኮማንድ ኢኮኖሚ ትራዲሽናልኢኮኖሚ እናም ሚክስድ ሲሆኑ የኛሀገር የምትከተለው ደግሞዱርዬአዊ ይባላል። ምክንያቱም የወያኔ አደረጃጀት ከላይ እስከታች በዝምድና በዘር በማንአለብኝነት የተዋቀረስለሆነነው። ምክንያቱም የወያኔ መንግስት አንድ ዱርዬ ግለሰብ ያለውን ባህሪ ሙሉ በሙሉ ያሟላ በመሆኑነው። ልብ ብዬ መንግስታችንን ሳስበው አንዳንድ በአካል የማውቃቸውን ዱርዬዎችን […]

Read More →
Latest

ዳግማዊ ሚኒልክ ያበላሹት ተግባር አለ ብለን የምናምን ወገኖች ካለን እንኳ የተበላሸውን ነገር ለማስተካከል በተበላሸ መንገድ መሄድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ቴዲ አፍሮ ለእንቁ መጽሄት በሰጠው ቃለ ምልልስ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዳግማዊ ሚኒልክ ያበላሹት ተግባር አለ ብለን የምናምን ወገኖች ካለን እንኳ የተበላሸውን ነገር ለማስተካከል በተበላሸ መንገድ መሄድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ቴዲ አፍሮ ለእንቁ መጽሄት በሰጠው ቃለ ምልልስ

(እንቁ መጽሔት) ተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁንን በዚህ የመጽሔታችን ልዩ ዕትም፤ የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን 100ኛ የሙት ዓመት… በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለመከበሩን ጉዳይ በተመለከተ ጥያቄዎች አቅርበንለታል። ቴዲም በምላሹ “በማንኛውም ሁኔታ ጥሩ የሠራን ሰው ማመስገን፣ ማክበር ጠቃሚ ባህል መሆኑን ተረድተን፤ በዚህ በኩል እስከዛሬ ያለውን ስሕተት ማረም አለብን” ብሏል። ሌሎች መሰል ሐሰብ አስተያቶችንም ሰንዝሯል። ሁሉንም ከቃለ-ምልልሱ ዝርዝር ይዘት ያገኙታል። መልካም […]

Read More →
Latest

ግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል! ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ

By   /  December 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል! ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ

         የግርማ ካሣን ጽሑፎች አልፎ አልፎ አነባቸዋለሁ፡፡ ሀገር ወዳድ መሆኑን ይጠቁማሉ – ጽሑፎቹ፡፡ ታታሪ ሰው ይመስለኛል፤ በጥረቱና በሀገር ፍቅር ስሜቱ እወደዋለሁ፡፡ ሁልጊዜ ሳይታክት ይጽፋል፡፡ ሳይታክቱ የሚጽፉ ብፁዓንነት የሚበዛባቸው ቢሆን ዕድለኞች ግን ናቸው፡፡ ብዙዎቻችን እየደከመን መጻፍ ቀርቶ ማንበባችንንም እያቆምን በምንገኝበት ሰዓት አዘውትሮ መጻፍ መታደል ነው፡፡ አያ ግርማ ሰሞኑን የጻፋቸውን ሁለት ያህል መጣጥፎች አንብቤያለሁ፡፡ […]

Read More →
Latest

The man who taught Mandela to be a soldier (BBC)

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The man who taught Mandela to be a soldier (BBC)

By Penny DaleBBC Africa, Addis Ababa General Tadesse Birru gave a pistol to Nelson Mandela as he returned to South Africa Continue reading the main story Mandela dies Final moments Soweto celebrates Ban made legend Reaction In July 1962, Col Fekadu Wakene taught South African political activist Nelson Mandela the tricks of guerrilla warfare – […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar