www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 255
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 255
Latest

ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

By   /  December 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

የሰማያዊ ፓርቲ ሥ/አስፈፃሚና የአደረጃጀት ጉደይ ኃላፊ የሆነው ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ከቅዳሜ ኅዳር 28 ቀን 2006 á‹“.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ያለበት ቦታ አልታወቀም ኢንጂነር ጌታነህ ኅዳር 6 ቀን 2006 á‹“.ም የሳውዲ መንግስትን ሕገወጥ ተግባር በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት ለ2 ቀን ታስሮ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረ ሲሆን በዋስ ከተለቀቀ በኋላም በስልክ ማስፈራሪያ እየደረሰበት የነበረ መሆኑ […]

Read More →
Latest

Former President Mengistu Hailemariam comment about passing of Nelson Mandela | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Former President Mengistu Hailemariam comment about passing of Nelson Mandela | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

Former President Mengistu Hailemariam comment about passing of Nelson Mandela | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider.

Read More →
Latest

TPLF (woyane) junta is colonization Ethiopia

By   /  December 9, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on TPLF (woyane) junta is colonization Ethiopia

                                  Meron Admasu/from Norway Ethiopia was never colonized by a European power in history, but since 1991 until now, TPLF/EPRDF regime colonizing Ethiopia and acquiring full political control over Ethiopia Colonialism is the policy or practice of acquiring full or […]

Read More →
Latest

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

By   /  December 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤclick here ENTC-PR-2nd-conference የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

Read More →
Latest

ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት……. ይድነቃቸው ከበደ

By   /  December 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት……. ይድነቃቸው ከበደ

ህዳር 29 ቀን 1987 á‹“.ም ሕገ-መንግስቱ የፀደቀበት ቀን ነው፡፡ይህንንም ተከትሎ በመንግስት አሳሳቢነት እልፍ ሲልም አስገዳጅነት ህዳር 29 በየዓመቱ ከተለያዩ ጎሳ የተወጣጡ ሰዎች ተሰባስበው በመንግሰት ሹማምንቶች ፊት በአደባባይ ከበሮ የሚደለቅበት ቀን ነው፡፡ይሁን እንጂ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን መልካም ፍቃድና ተሳትፎ ባልታየበት የፀደቀው ህገ መንግስት በብዙሃን ዘንድ ተቀባይነቱ ጥያቄ ውስጥ የገባ ነው፡፡በዚህም መሠረት ከቃሉ አጠቃቀም ጀምሮ እስከ አከባበሩ ክብረ […]

Read More →
Latest

«ወዮልኝ፣» በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮጊስ

By   /  December 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on «ወዮልኝ፣» በዲ/ን ሐብታሙ ዘዲማው ጊዮጊስ

  ድካማቸውን አይተው፥ ጉድለታቸውን አስተውለው፥ ራሳቸውን የሚገሥጹ፥ በራሳቸው የሚፈርዱ ሰዎች ብፁዓን (ንዑዳን፥ ክቡራን) ናቸው። ያለፈውን ዞር ብሎ በማየት፥ የቆሙበትን በማስተዋል፥ ወደፊት ሊመጣ የሚችለውንም አሻግሮ በ መመልከት፦ «ወዮልኝ፤» ብሎ ራስን ማስጠንቀቅ መንፈሳዊነት ነው። በተሰጣቸው ጸጋ ሳይኰፈሱ ፥ በአገልገሎት ብዛት ሳይጋረዱ፥ ወደ ውስጥ ማየት የአእምሮ መከ ፈት ነው። «አይገባኝም ፥ ሳይገባኝ ነው፤» ማለት የእግዚአብሔርን ቸርነት መግለጥ፥ ለጋስነቱን […]

Read More →
Latest

22 flights daily from Jeddah to deport illegals

By   /  December 8, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on 22 flights daily from Jeddah to deport illegals

By Khaled Al-HumaidiMAKKAH – A total of 197,806 illegal expatriates have been fingerprinted for final exit across the Kingdom during the first month of the crackdown which started on Nov. 4. In one month 137,569 illegals were deported, according to Maj. Gen. Ayedh Al-Luqmani, Assistant Director General of Passports for Haj and Umrah Affairs.  Al-Luqmani, […]

Read More →
Latest

የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ለማንዴላ የሚሰጠውን ልዩ ፍቅር በጎዳና ላይ ይመልከቱ

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ለማንዴላ የሚሰጠውን ልዩ ፍቅር በጎዳና ላይ ይመልከቱ

Read More →
Latest

ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ)

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ)

ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ ላይ ሲቀመጥ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አሜን ብሎ ተቀብሎት ነበር። አበው ሲተርቱ እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚሉት የወያኔ ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ እያደር ፍንትው ብሎ መታየት ጀመረ። ዘር ከዘር መለያየትና ማጋጨት ለከፋፍሎ መግዛት ፖሊሲው ይመች ዘንድ፣ […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባሉበት

By   /  December 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባሉበት

letter P.m. Haile mariam Dessalegn ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ይህንን ደብዳቤ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑት እና የማለዳ ታይምስ ፒዲኤፍ አያይዞ ያቀረበውን ልዩ መልእክት ያገኛሉ ፣መልካም ቆይታ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar