www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 38
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 38
Latest

Responses to መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል<<<<የፕሮፌሰር መጽሐፍ ብታንስም እውነት ናት>>>>>

By   /  March 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Responses to መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል<<<<የፕሮፌሰር መጽሐፍ ብታንስም እውነት ናት>>>>>

የፕሮፌሰር መጽሐፍ ብታንስም እውነት ናት ፕርፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የሚል ከደረቅ እውነቶች ፊት የቆመ# በይልኝታ ያልተሸረበ#በጥቅም ያልተኮማተረ# በፍርሃት ያልተሸበበ#……… መጽሐፍ ጽፈው አስነበቡን ፡፡ ዕውነት ለመናገር በትንሹ ከማንበብ በስተቀር መጣጥፍ ጽፌ ወይም አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ይህ የመጀመሪያዬ ነው፡፡እኒህ ያገር አጉማስ የሊቃውንት አድባር እንኳንስ የሚጽፉትን አንብቤ የሚናገሩትን አድምጬ ይቅርና ከነሙሉ ኢትዮጵያዊ ክብራቸው\ ከነሙሉ መንፈሳዊና […]

Read More →
Latest

መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል

By   /  March 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል

መስፍን ወልደ ማርያም በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) ስንንከባለል የቆዩ ችግሮች ሞልተውናል፤ እያሰብን እነዚያን የቆዩ ችግሮቻችንን በመፍታት ፋንታ ሌሎች አዳዲስ ችግሮችን እየፈለፈልን የተቆላለፉና የተወሳሰቡ፣ ውላቸው የጠፋ ችግሮችን ፈጥረናል፤ እየፈጠርንም ነው፤ አሁን በመፈጠር ላይ ያለው አዲስ ችግር እስላማዊ መንግሥት በኢትዮጵያ የሚል ነው፤ እስቲ እንመልከተው፡፡ በሩቁ እንጀምር፤ […]

Read More →
Latest

Counter Extremism with Freedom in Ethiopia By Juhdi Jasser

By   /  March 13, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Counter Extremism with Freedom in Ethiopia By Juhdi Jasser

From Somalian anarchy to Eritrean and Sudanese tyranny and civil strife, the Horn of Africa has long been a turbulent region. A notable exception has been the nation of Ethiopia. That might be changing.  From December 15 through December 19 of last year, I was in Addis Ababa heading a delegation from the U.S. Commission […]

Read More →
Latest

የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን – ሀ ,የሰማዕቶቻችን መታሰቢያ ቀን ያለንበትን ሀቅ እንድንመረምር ይጠይቀናል፤

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን – ሀ ,የሰማዕቶቻችን መታሰቢያ ቀን ያለንበትን ሀቅ እንድንመረምር ይጠይቀናል፤

semaetatየሰማዕታት መታሰቢያ ቀን –  ሀ ግጥም ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ የሰማዕቶቻችን መታሰቢያ ቀን ያለንበትን ሀቅ እንድንመረምር ይጠይቀናል፤ ዛሬ የካቲት ፲ ፯ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት ነው። ያለቀኑና ያለቦታው የምናከብረውን የሰማዕቶቻችንን መታሰቢያ ቀን ልትዘክሩ የተገኛችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደህና መጣችሁ። የጣሊያን ፋሽስት ወራሪ በኢትዮጵያዊያን ላይ ያደረሰውን ግፍ በየዓመቱ ስናስታውስ፤ የወደቁ ሰማዕቶቻችንን እንዘክራለን፣ ከዚያ የምንማረውን ደግመን ደጋግመን […]

Read More →
Latest

ሁጎ ቻቬዝ ሚሊኖችን “ያላቀሱ” የዘመኑ ታላቅ መሪ

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁጎ ቻቬዝ ሚሊኖችን “ያላቀሱ” የዘመኑ ታላቅ መሪ

ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የዜና እረፍታቸው ለህዝባቸው እና ለመላው አለም ይፋ የተደረገው የቬንዙዌላው ፕሬዜዳንት ሁጎ ቻቬዝ በብዙዎች ዘንድ አስገራሚ እና አወዛጋቢ ባህሪ የተላበሱ መሪ ነበሩ፡፡ያቺ በላቲን አሜሪካ ውስጥ በተፈጥሮ ጋዝ ሃብቷ ቀዳሚ ስፍራ ያላት ቬንቩዌላን ላለፉት 14 አመታት በሶሻሊስታዊ ርእዮት አለም አካሄድ የመሯት ቻቬዝ ላለፉት ሁለት አመታት ከካንሰር ህመም ጋር ውጊያ ቢያደርጉም በተወለዱ በ58 አመታቸው […]

Read More →
Latest

የሳኡዲ ሚዲያዎች ኢትዮጵያውያንን የመፍራት ድርጊቶችን ማበረታታት እናቁም::

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳኡዲ ሚዲያዎች ኢትዮጵያውያንን የመፍራት ድርጊቶችን ማበረታታት እናቁም::

ጸረ-ኢትዮጵያውያን ዘመቻ በኣስቸኳይ ይቁም!!! የሳኡዲ ሚዲያዎች ኢትዮጵያውያንን የመፍራት ድርጊቶችን ማበረታታት እናቁም:: ማህሙድ አህመድ/የሳኡዲ ጋዜጠኛ/ mahmad@saudigazette.com.sa ……በኢትዮጵያውያን ላይ በሳኡድ አረቢያ ሚዲያዎች የተጀመረው የጥላቻ ዘመቻ እጅግ አስገራሚ ነው::ለሁሉም ችግር እነሱን ተጠያቂ ያደርጋል:;የችግሩም ምንጭ አድርጎ ይወስዳቸዋል::መኖሪያ ቤት ይሰብራሉ…አረቄ እያመረቱ ይሸጣሉ…ህገወጥማሳሪያ ያዘዋውራሉ…የመድፈር ወንጀል ይፈጽማሉ እና ሌሎች ነገሮች ሁሉ የኢትዮጵያውያን ወንጀል ተደርገው ይወሰዳሉ:: ዝርዝሩን ያንብቡት:: Mahmoud Ahmad The recent phenomenon […]

Read More →
Latest

የኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው

‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› በሚል ስያሜ የሚሠራው ዘጋቢ ፊልም በደቡብ አፍሪካው ‹‹ዲቪ8›› እና በእንግሊዝ ‹‹ቢር ኸርት ሊሚትድ›› የፊልም ኩባንያዎች ትብብር በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ ቀረፃው ከተገባደደ በኋላ፣ የዚህ ፊልም ታሪክ እምብርት በሆነችው በኢትዮጵያ የመጨረሻው ቀረፃ ሊደረግ ነው፡፡ ቀረፃውን ለማከናወን የሚያስችለውን የዳሰሳ ጥናት ለማድረግ የፊልሙ ፕሮዳክሽን ማኔጀርና የፕሮዲዩሰሮች ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት፣ ከፖሊስ ኮሚሽን ባለሥልጣናት፣ ከታሪክ […]

Read More →
Latest

Ethiopia፣ ትግራይ እና ሕወሓት ምንና ምን ናቸው?

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia፣ ትግራይ እና ሕወሓት ምንና ምን ናቸው?

በበፍቃዱ ኃይሉ “An event has happened, upon which it is difficult to speak, and impossible to be silent.’ ~ Edmund Burke.  ሴቶች!  ሴቶች ፀጉራቸውን ያሳድጋሉ፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር በስህተት የተደነቀረ አይደለም፤ በምሳሌነት የቀረበ ነው፡፡ 1ኛ. ፀጉራቸውን የማያሳድጉ ሴቶች አሉ፤ 2ኛ. ፀጉራቸውን የሚያሳድጉ ወንዶችም አሉ፡፡ ቢሆንም ግን ዓረፍተ ነገሩ ውሸት/ስህተት ነው ሊባል አይችልም፤ ምክንያቱም የተለዩት (exceptionals) […]

Read More →
Latest

የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ

By   /  March 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ

የመጨረሻዋ ደውል!!ኢሕኣዴግ አብቅቶለታል:: ምንሊክ ሳልሳዊ በመጋቢት አጋማሽ የወያኔው ፓርቲ ጉባዬውን በባህር ዳር ያደርጋል ድርጅታቸውን እና ራሳቸውን ከሞት ለማትረፍ እየተራወጡ የሚገኙት ቱባ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ በመመደብ ሆድ አደር አባላትን በስፋት በስለላ ላይ ለማሰማራት እና በመጪው የድርጅቱ ጉባዬ ላይ ጠንካራ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ ሰዎችን ስራቸውን ለመንቀል ዝግጅቱ ተደርጓል:: ወያኔ በጉባዬው ላይ የሚነሱ አጀንዳዎች ላይ ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

Saudi Arabia revokes visas for Ethiopian housemaids after differences over recruitment conditions

By   /  March 12, 2013  /  ኣማርኛ  /  Comments Off on Saudi Arabia revokes visas for Ethiopian housemaids after differences over recruitment conditions

The Ministry of Labor and Social Development has stopped the recruitment of housemaids from Ethiopia after negotiations between the two countries reached a deadlock. Saudi authorities lately issued thousands of work visas to Saudi families to recruit housemaids from Ethiopia. According to Saudi recruitment offices, not a single Ethiopian housemaid has so far arrived in […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar