www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 41
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 41
Latest

ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል) በሰሎሞን ተሰማ ጂ

By   /  March 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል) በሰሎሞን ተሰማ ጂ

(semnaworeq)የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል የያዘ ጦርነት ነው፡፡ አኒባል የአልፕን ተራሮች ዞሮ የአውሮፓን ኃያል መንግሥት ካሸነፈ ወዲህ፣ አንድ አውሮፓዊ ጦር በአፍሪካውያን ጦር ሲሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር፡፡ ስለሆነም፣ ጦርነቱ ብዙ መልክና ብዙ ቅጽል ተሰጥቶታል፡፡ ጦርነቱን የአቤልና የቃዬል ጦርነት አካል አድርገው የገለጹትም ነበሩ፡፡ ሆኖም፣ ይላሉ ተመልካቾቹ “ነፍሰ-በላው ቃዬል፣ ለመጀመሪያ ጊዜ […]

Read More →
Latest

Moral equivalent of an anti-apartheid movement in Ethiopia? By Alemayehu G Mariam

By   /  March 4, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Moral equivalent of an anti-apartheid movement in Ethiopia? By Alemayehu G Mariam

Prof. Al Mariam In her recent commentary in the New York Review of Books, “Obama: Failing the African Spring?”, Dr. Helen Epstein questioned the Obama Administration for turning a blind eye to human rights violations in Africa, and particularly the persecution of Muslims in Ethiopia. She argued that “After more than four years in office… […]

Read More →
Latest

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የመሬት መቀራመት የቀኝ ግዛት ነው ተባለ

By   /  March 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የመሬት መቀራመት የቀኝ ግዛት ነው ተባለ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም  click here to listen  https://soundcloud.com/hiber-radio-lav-vegas/hiber-radio-030313  ወይንም በቀጥታ መስማት ከፈለጉ  በቀኝ በኩል የሚታየውን የሬዲዮ ምስል ይጫኑ <…በአሜሪካም ሆነ በአውሮፓ ያሉትን ለህወሃት የሚሰሩ  እና ዲያስፖራውን እየሰለሉ፣እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብለን መተው አደገኛ ነው። እነሱን የበለጠ ተደራጅተን ነህግ መታገል ያስፈልጋል።ሕግ ባለበት አገር ለመፋረድ የግድ የጠበቃ ድጋፍ ሊኖር ይገባል ለዚህ እያንዳንዱ መተባበር አለበት ይሔ የነጻነት  ትግሉን ያግዛል..>  ጋዜጠኛ […]

Read More →
Latest

ፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ያግኙ

By   /  March 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ያግኙ

ሙሉዉን ጋዜጣ ለማግኘት ይህን ይጫኑ ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 66 ያንብቡ

Read More →
Latest

አርቲስት በሃይሉ መንገሻ አለፈ ከየካቲት 1-1948 እስከ የካቲት 24 2005

By   /  March 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርቲስት በሃይሉ መንገሻ አለፈ ከየካቲት 1-1948 እስከ የካቲት 24 2005

ለረጂም ዘመናት በኢትዮጵያ የቴትር ሙያ ውስጥ ከፍተኛ ብቃቱን ያሳየው እና ሙያዊ ችሎታውን ያበረከተው አርቲስት በሃይሉ መነገሻ ከዚህ አለም ተለየ ።ከትውልድ ሃገሩ ወደ ሰሜን አመሪካ እስከ ገባበት ጊዜ ድረስ ጤንነቱ ተጓድሎበት ለረጂም ዘመናት በህክምና ሲታገዝ የቆየው አርቲስት በሃይሉ ከጊዜ በኋላ የ መስማት መሳን እና እንዲሁም የኩላሊት ችግር ብሎም በኩላሊቱ ላይ ካንሰር በመውጣት በሙሉ ጤንነቱ ላይ ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s Muslim populace has over the past couple of months By Jonas Tameru

By   /  March 2, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s Muslim populace has over the past couple of months By Jonas Tameru

Ethiopia’s Muslim populace has over the past couple of months, been on the uprising with a long list of demands considered unacceptable by the EPRDF. A mess created by the government itself is now proving hard to clean up. In turn it has evoked a wave protests by the Muslim masses in the country. The […]

Read More →
Latest

Culture Shock at Debre Genet Medhane Alem Church in MD: History Celebrated, History Made! By Emebet Sabela

By   /  March 2, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Culture Shock at Debre Genet Medhane Alem Church in MD: History Celebrated, History Made! By Emebet Sabela

Why is it that the Ethiopian Orthodox churches, especially in the US, aren’t well connected to their community? Even though the doors of the churches remain open to everyone, they don’t seem to be taking much effort to invite other communities in. Well, last Sunday (Feb. 24th), the Debre Genet Medhane Alem Ethiopian Orthodox Tewahido […]

Read More →
Latest

አጤ ምኒልክና ኢጣሊያኖች “The Study of history is the best medicine for a sick mind!” Livy የታሪክ ጥናት ለሕሙም አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው። በእደ ማርያም እጅጉ ረታ

By   /  March 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አጤ ምኒልክና ኢጣሊያኖች “The Study of history is the best medicine for a sick mind!” Livy የታሪክ ጥናት ለሕሙም አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው። በእደ ማርያም እጅጉ ረታ

ዐጤ ምኒልክና ኢጣሊያኖች, 28 Feb 2013 አጤ ምኒልክና ኢጣሊያኖች “The Study of history is the best medicine for a sick mind!” Livy የታሪክ ጥናት ለሕሙም አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው። በእደ ማርያም እጅጉ ረታ atse menelik_final 28Feb2013wwwmaledatimes.com ኢትዮጵያ ጥንታውያን ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ ስትሆን፣ ከአምስት ሺህ ዓመት ያላነሰ ታሪክ አላት። በእነዚህ ዘመናት፣ ቀደምት አባቶቻችን ሠርተው፣ ትተውልን ካለፉት ሥራዎች […]

Read More →
Latest

የስራተ ጸሎት በሰሜን አሜሪካ ሊደረግ ነው

By   /  March 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የስራተ ጸሎት በሰሜን አሜሪካ ሊደረግ ነው

የኢትዮጵያ ኦርትኦዶክስ ተዋህዶ ብኤተ ክርስቲያናት ማህበር በሰሜን አሜሪካ ፣በአጠቃላይ በተለያዩ ስቴትዎች ውስጥ የሚገኙትን አበያተ ክርስቲያናት በማጠናከር በአሁን ሰአት በሃገራችን የሚገኘውን የፖለቲካ አቋም ክፍፍል ለማስቀረት እና ቤተ ክርስቲያኗን ወደ አንድ መድረክ የምትመጣበትን መድረክ ከፍቶአል ስለሆነም ህዝበ ምእመናኑ በተዘጋጀለት ፕሮግራም መሰረት በአቅራቢያው በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን በመቅረብ መሳተፍ እንዲችል ለማለዳ ታይምስ ባደረሱት ሪፖርት መሰረት አጠቃላይ የፕሮግራሙን ቀን የያዘውን […]

Read More →
Latest

TOTAL Hits A Fourth Duster In Uganda

By   /  March 1, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on TOTAL Hits A Fourth Duster In Uganda

TOTAL continued its streak of dry holes in Uganda’s Lake Albert Basin, with the Ondyek-1 exploration well proving the fourth duster in two months. Ondyek-1 did not encounter hydrocarbons and has been plugged and abandoned. The well, located 16km North West of the Nigiri-1 oil discovery in the company’s operated EA-1A block to the north […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar