www.maledatimes.com የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የመሬት መቀራመት የቀኝ ግዛት ነው ተባለ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የመሬት መቀራመት የቀኝ ግዛት ነው ተባለ

By   /   March 4, 2013  /   Comments Off on የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የመሬት መቀራመት የቀኝ ግዛት ነው ተባለ

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 51 Second

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም  click here to listen  https://soundcloud.com/hiber-radio-lav-vegas/hiber-radio-030313 

ወይንም በቀጥታ መስማት ከፈለጉ  በቀኝ በኩል የሚታየውን የሬዲዮ ምስል ይጫኑ

<…በአሜሪካም ሆነ በአውሮፓ ያሉትን ለህወሃት የሚሰሩ  እና ዲያስፖራውን እየሰለሉ፣እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብለን መተው አደገኛ ነው። እነሱን የበለጠ ተደራጅተን ነህግ መታገል ያስፈልጋል።ሕግ ባለበት አገር ለመፋረድ የግድ የጠበቃ ድጋፍ ሊኖር ይገባል ለዚህ እያንዳንዱ መተባበር አለበት ይሔ የነጻነት  ትግሉን ያግዛል..>  ጋዜጠኛ አበበ ገላው  የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው   ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ)

< ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና  ክርስቲያኖች  ለሺህ ዓመታት በአንድ ላይ አብረው የኖሩ የተዋለዱ ናቸው።የነሱ የዛሬ ቅስቀሳ የስልጣን እድሜን ለማራዘም እርስ በእርስ ለማጋጨት ነው። በአንድ ላይ ነጻነታችንን እስክናገኝ ልንታገል ይገባል …>> ኡስታዝ ኑር አህመድ በቬጋስ የተደረገውን የአንድነትና የሰደቃ ፕሮግራም  ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ ( ያዳምጡት)

<<…የቬጋስ የታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ይህ በአይነቱ የመጀመሪያ ነው።በኢትዮጵያውያን ወገኖቼ መተባበር ኮርቻለሁ ። ከተባበር እናሸንፋለን..>> አቶ ቢኒያም ከቬጋስ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ አስተባባሪዎች አንድ ለህብር ሬዲዮ እንደተናገረው

አድዋ (ታሪካዊ ግጥም)

የሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም አንጻር (ትንታኔ)

ዜናዎቻችን

በኢትዮጵያ አንድ ታጣቂ ሀይል ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ሰሞኑን በአካሄደው ውጊያ ድል መቀዳጀቱን ገለጸ

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የመሬት መቀራመት የቀኝ ግዛት ነው ተባለ

በመንግስት ድጋፍ የተመረጡት  ጳጳሱ አቡነ ማትያስ በዓለ ሲመታቸው ተደረገ

የቬጋስ ታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ

የሳውዲው የመከላከያ ባለስልጣን ጸረ- ኢትዮጵያ አስተያየት አ\አ ላይ ቅሬታ አስከተለ

በኢትዮጵያ የሙስሊሙ እንቅስቃሴ በመላው አገሪቱ እየተስፋፋ ነው

በቬጋስ የዕምነቱ ተከታዮች የአንድነትና የሰደቃ ፕሮግራም ላይ ክርስቲያኖች ድጋፍ ለመስጠት ተገኙ

በስዊድን በሶስት የኤርትራዊን  ጽ\ቤቶች መቃጠል ሳቢያ  ኤርትራዊያን ተወዛገቡ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

(ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 አክሰስ 2 ብቻ መጫን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 4, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 4, 2013 @ 8:18 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar