www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 52
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 52
Latest

የብላቴናዎን ተማፅኖ ይቀበሉኝ ይሆን?የተማፅኖ ደብዳቤ(፩)

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የብላቴናዎን ተማፅኖ ይቀበሉኝ ይሆን?የተማፅኖ ደብዳቤ(፩)

የተማፅኖ ደብዳቤ(፩) ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሀገረ አሜሪካ የብላቴናዎን ተማፅኖ ይቀበሉኝ ይሆን? ከሁሉም አስቀድሜ ልጁ እንድሆን ፀጋውን ያደለኝና ለነገሮቼ ሁሉ መትባት ያለዋጋ የፈቀደውን ቸሩ ፈጣሪዬ፣ ኃያሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ እንዲሁም እናቱና እናቴን ተወዳጇን ድንግል ማርያምን አመሰግናለሁ፡፡ ያለ እርሷ በከንቱ የምባዝን መፃተኛ መሆኔን በተረዳ ነገር አውቄዋለሁና፡፡ ቅዱስ አባቴ ብፁዕ አቡነ መርቆሬዎስ! እኔ […]

Read More →
Latest

‹‹ተበቺሣ››በብርሃኑ ተዘራ

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ተበቺሣ››በብርሃኑ ተዘራ

 ‹‹ተበቺሣ›› 02 JANUARY 2013 WRITTEN BY  ጥበበስላሴ ጥጋቡ ‹‹ተበቺሣ›› ብዙዎች በብርሃኑ ተዘራ ከሚለው ይልቅ “ላፎንቴን” በሚል ስያሜ የሚያውቁት ብርሃኑ ተዘራ ሙዚቃን የጀመረው በቀበሌ ኪነት ቡድን ውስጥ በመዝፈን ነው፡፡ ለ17 ዓመታት ያህልም ታደለ ሮባና ብርሃኑ የማይነጣጠሉ ሙዚቀኞች የሚል ስያሜ አትርፈው ነበር፡፡ ከዓመታት በፊትም ነበር የየብቻቸውን መንገድ በመምረጥ በግል ነጠላ ዜማዎቻቸው ብቅ ብቅ ማለትም የጀመሩት፡፡ በዚህም ብርሃኑ “ያምቡሌ፣ […]

Read More →
Latest

የባቡሩ ሃያ ምዕራፎች

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የባቡሩ ሃያ ምዕራፎች

FEATURED  WRITTEN BY  ብርሃኑ ፈቃደ መኪኖች በአዲስ አበባ መንገዶች ተቀጣጥለው መቆም ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ ታክሲዎች በመንገድ ሥራ እያሳበቡ የራሳቸውን ታሪፍ ማውጣትና ማስከፈል ካመጡም ረፈድ ብሏል፡፡ የሥራ መግቢያና የስብሰባዎች መጀመርያ ሰዓት በስምምነት ወደኋላ መሸጋሸግ ይታይባቸው ከያዘ ውሎ አድሯል፡፡ ይህ ሁሉ ከመንገድ ቁፋሮዎች ጋር እየተያያዘ በመንገድ እንደቆሙ ማርፈድ ስለበዛ፣ የአዲስ አበቤውን ሆደ ሰፊነት በግንባታ ያሰለቹት ቻይኖቻችንና መንግሥት ይማጠናሉ፡፡ የከተማው […]

Read More →
Latest

አዉራ የሌለዉ ትግል፤ እረኛ የሌለዉ መንጋ ነዉ – እኔ መሪዩን መርጫለሁ እናንተስ? ከፍስሃ እሸቱ (á‹¶/ር)

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዉራ የሌለዉ ትግል፤ እረኛ የሌለዉ መንጋ ነዉ – እኔ መሪዩን መርጫለሁ እናንተስ? ከፍስሃ እሸቱ (á‹¶/ር)

በቅርቡ ከዳር ቆሞ ለዉጥን መጠበቅ የህልም እንጀራ በሚል በትግሉ ጎራ ላይ ያለኝን የግሌን አመለካከት የሚገልፅ ፅሁፍ ለወገኖቼ ማቅረቤ ይታወሳል። ይንንኑም ተከትሎ የተለያዩ አስተያቶች ከበርካታ አንባብያን ደርሰዉኛል። ወገኖቼም በቀረበዉ ሀሳብ ላይ ተነስታችሁ ለሰጣችሁኝ ገንቢ አስተያቶች የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁኝ። ከበርካታ ወገኖችም በፅሁፉ የተዘረዘሩትን ችግሮችና የመፍትሄ ሀሳቦች በመገምገም በቀጣይነት ምን ማድረግ አለብን ትላለህ የሚሉ በርካታ ጥያቄዎችም ቀርበዉልኛል። በበኩሌም ለጥያቄዉ ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “ኢትዮቴሌኮም”ዌብሳይቶችን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡

By   /  January 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “ኢትዮቴሌኮም”ዌብሳይቶችን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡

ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “ኢትዮቴሌኮም”ዌብሳይቶችን የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡ .በኤን አንድና በኤን ሁለት የማነጅመንት ደረጃ የስራ ድርሻ የተሰጣቸዉ ኢትዮኦጵያዉያን በቁጥር 54 ሲሆኑ ከዚህ ዉስጥ 46.3 በመቶ ወይም ሃያ አምስቱ የትግራይ ተወላጆች ናቸዉ።  እራሱን “ልማታዊ መንግስት” ብሎ የሚጠራዉ የወያኔ አገዛዝ ስልጣን ከያዘባቸዉ የመጀመሪያዎቹ አመታት ጀምሮ አስከ ቅርብ ግዜ ድረስ እንደ ቤት ዉስጥ ዕቃዉ ከተቆጣጠራቸዉና የኢትዮጵያን […]

Read More →
Latest

እንኳንም አልፃፍኩ (ጨረቃ እና… ቁ2)

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንኳንም አልፃፍኩ (ጨረቃ እና… ቁ2)

ጨረቃ ቀይና ግዙፍ ሆና ከበፊት ክበቶ ተልቃ ተንጣላለች።ስስ ደመና ቢሸፍናትም ድምቀቶን ሊከልላት አልቻለም። ግማሽ ማንነቶ ወደ ድቅድቁ እየገባ ስባ ለማውጣት የምትታገል የሚመስለው ትዕይንቶ በሀሳቤ ውስጥ የሚሞግቱኝን ነገሮች አቁሜ ፈዝዤ እንዳያት አስገደደችኝ።ተስባ ስትወጣ፤ጎትቶ ሲያስቀራት.. በተፈጥሮ ማለልኩኝ መሰለኝ.. ’የፍጥረት ፈጣሪ እኔም አንዱ ፍጥረትክ ነኝና ማንነቴን ቀይረክ እንደ አዲስ ፍጠረኝ’… ‘’መንፈስ ስለእናንተ ይቃትታል’’ መ.ቅ ላይ አነበብኩኝ ልበል? ልክ […]

Read More →
Latest

አዲሱ መጅሊስ ሲጋለጥ ያንብቡት!!!

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሱ መጅሊስ ሲጋለጥ ያንብቡት!!!

አዲሱ መጅሊስ ባለስልጣናት /ፎቶ በአንድ የግል ጋዜጣ የዘንድውን አወዛጋቢ የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ የተመረጡትን ሰዎች ፕሮፋይል እየተመለከትኩ ነበር፡፡ ከጎኔ የነበረ ሰው የሙስሊም ኮፍያዬን ቀና ብሎ ተመልክቶ ከበፊቱ መጅሊስ የተሻለ ዓለማዊም ሆነ ሃይማኖታዊ ዕውቀት እንዳላቸው ነገረኝ፡፡ በጋዜጣ መሸጫ ዙሪያ “ሲቪሎች” ስለሚበዙ እሱም መረጃ እየሰራ ይሆናል በሚል ግምት በአጭሩ ያለውን መስማማቴን በንቅናቄ ገልጬ ገጹን በመገልበጥ አባረርኩት (አባረረኝ)- ብቻ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ በጋዜጦች

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ በጋዜጦች

Ambassador Seyoum Mesfin  Ethiopia press Review >>>>Radio link  አዳነች ፍሰሃየ — CHINADAILY የተባለ ድረ-ገጽ ኢትዮጵያ የቻይና ፋብሪካዎች መበራከትን እደምትጠብቅ ጠቁሟል።በኢትዮጵያ በሚደረገው የንግድ ስራ የቻይና የመዋእለ-ነዋይ አፍሳሾች የሚከተሉት አይነት በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፖሊሲ እንደሚመረጥ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ስዩም መስፍን አስገንዝበዋል። አምባሳደር ስዩም መስፍን ቀጥለዋም “ቻይና በመሰረተ-ልማት ግንባታ ረገድ ዋናዋ ለጋሻችን፣ ትልቅ ገንቢና ዋናዋ […]

Read More →
Latest

የለንደኗ ማሪያም ቤ/ክን ወዴት እያመራች ነው? ከታምሩ ገዳ (ነጻ እና የግል አሰተያየት)

By   /  January 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የለንደኗ ማሪያም ቤ/ክን ወዴት እያመራች ነው? ከታምሩ ገዳ (ነጻ እና የግል አሰተያየት)

በምድረ እንግሊዝ በለንደን ከተማ የምትገኘው የርእሰ አድባራት ደብር ጽዮን  ቅድስት ማሪያም  ቤተክርስቲያን ፈታኝ የሆኑ ችግሮችን  በመጋፈጥ  ላይ ትገኛለች፡፡ የቤተክርስቲያኒቱን  ስም በግል ስማቸው  ለማዛወር  ጥረት አድርገዋል የተባሉ ሁለት  ምእመናን   ከአባልነት  ታገዱ፡ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለመስጠት ወደ ቤተክርስቲያኔቱ  ግቢ ያቀኑ  ሁለት አገልጋዮች  ተቃውሞ ገጠማቸው ፡ የጸጥታ ሃይሎች  በቤተክርቲያኒቱ ጉዳይ   ሰሞኑን ሁለት ጊዜ  ተጠርተዋል፡፡ ከተመሰረተች  ከሶስት አስርት አመታት […]

Read More →
Latest

“ዘጠኝ ቁጥር” ክንፉ አሰፋ

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ዘጠኝ ቁጥር” ክንፉ አሰፋ

በኪም ጆንግ ዘመነ-መንግስት በችጋር እና በእርዛት ይጎሳቆል የነበረ አንድ የሰሜን ኮረያ ወጣት ብቻውን በአደባባይ ወጥቶ የኪም ጆንግ ኢልን መንግስት ይረግማል።  “የምንበላው የለም! የምንለብሰው የለም!… ታርዘናል፤ ደህይተናል! ኪም ጆንግ ከስልጣን ይውረድ!”… ወጣቱ ብቻውን ሲጮህና ሲቃወም የተመለከቱ የኮምኒስቱ ፓርቲ የደህንነት አባላት ወጣቱን አፍነው ወስደው፣ ጨለማ ክፍል ውሰጥ ይወረውሩታል። ለሁለት ቀን ያህል በርሃብ ከቀጡት በህዋላም የጥይት ውርጅብኝ በጆሮው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar