www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 55
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 55
Latest

What’s Behind America’s Gun Violence

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on What’s Behind America’s Gun Violence

www.maledatimes.com By Jack A. Smith   Global Research, December 18, 2012 There is more than the act of one individual involved in the mass gun killings that take place in America� the most recent being the massacre of 20 young children and seven school workers at the Sandy Hook Elementary School in Newtown, Conn., Dec. […]

Read More →
Latest

እኔ ኢትዮጵያዊ እስላም ነኝ! (ከይመሩ ሙሄ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እኔ ኢትዮጵያዊ እስላም ነኝ! (ከይመሩ ሙሄ)

 ዜግነቴና እምነቴ የመጣ ከናት ካባቴ፣ ከትውልድ ትውልድ ተወራርዶ፣ የተቀበልኩት አደራ ሃላፊነት የተጫነብኝ፣ እንዳስተላልፍ በተራ፤ ነውና ማባከን ጊዜ፣ ያልተሰበረን መጠገን መጣር ለከላሸና ላክራሪ ሴራ፣ እጄን የማልሰጥ የማልበገር፤ እኔ ኢትዩጵያዊ እስላም ነኝ፣ ዜግነቴ የማይጠረጠር ሃይማኖቴን የማላስደፍር፣ ባህሌ ነው ተባብሮ መኖር ከክርስቲያን ወገኖቼ ጋር። አስተዳደጋችንን ሲቃኙት፣ ልዩነቱ የማይታይ ጎልቶ በመፈቃቀር ተውጦ፣ በመከባበር ተሞልቶ። ፊደል የቆጠርኩ በአባ ባቆምም መለዕክተ […]

Read More →
Latest

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ ቴድሮስ ሃጎስ የወያኔ ስርዓት አልበኝነት ማሳያ

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ ቴድሮስ ሃጎስ የወያኔ ስርዓት አልበኝነት ማሳያ

 “አርቲስት ታማኝ በቅርቡ ሲናገር ‘የትግራይ ህዝብ እኮ በሪፈረንደም ህወሓት የኔ ብቸኛ ወኪል ነው ኣላለም’ ሲል ሰምተናል። ታማኝ በየነ ልክ ብሏል። እኛ ደግሞ የምንለው የትግራይ ህዝብ ወያኔን ካንጀቱ ካወጣውና ከጠላው ዓመታት ተቆጥሯል ነው።” – መምህር፣ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ * * * * * * በጀርመናዊው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንትና በዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሰብሳቢ የተፈጠረውን እሰጥአገባ ከሳምንታት በፊት ዘግባችሁ እንደነበር […]

Read More →
Latest

የህወሓት የብረት መዳፍ (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሓት የብረት መዳፍ (ተመስገን ደሳለኝ)

የድህረ –መለስ ዝግመተኛውና መቋጫ ያጣው የፖለቲካ ማዕበል፣ አሁንም አዳዲስ ክስተቶችን ማሳየቱን አላቋረጠም፡፡ ዝነኛው ‹‹የመለስ ራዕይ›› መፈክርም ግንባሩን የታሰበውን ያህል ወደ አንድ ለማሰባሰብ አቅም ያጠረው ይመስላል፡፡ ጥገናዊ ለውጦቹም እንዲሁ አትራፊ መሆን አልቻሉም፡፡ መሀል አራት ኪሎ በሚገኘው የኢህአዴግ ጽ/ቤት ግድግዳ ላይ የተሰቀለው የመለስ ፎቶም ‹‹ሸምጋይ›› አልሆናቸውም፡፡ በብሄር ተኮር ፍላጎት የሚወዛወዘው የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስትም ለሁለት ወር ከአስር ቀን […]

Read More →
Latest

በጊዜ ያንብቡት ( በይግዛው እያሱ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጊዜ ያንብቡት ( በይግዛው እያሱ)

በጊዜ ያንብቡት ( በ ይግዛው እያሱ) ማንም ሰው ስለ ወያኔለማወቅወያኔነትንመቀበልአይጠበቅበትም:: ወያኔነትንለመቀበልየወያኔንተንኮልናሴራተቀብሎህዝብንበጋራለማጥፋትየተዘጋጀመሆኑንማረጋገጥናመፈለግብቻነው::ወያኔዎችበጋራየሚስማሙበትነገርየህዝብፍትህየህዝብእኩልነትየህዝብመብትየሚረጋገጥበትን በአጠቃላይአገራዊስሜትንበማጥፋትየወያኔንጥቅምናየስልጣንዘመናቸውንለማራዘምየሚያደርጉትንማንኛውምየተንኮልስራለመደገፍቃልየሚገባበትን የጋራሰነዳቸውመከበሩላይ ነው:: ይህንእያወቁወገናቸውንለማጥፋትበፍርፋሪተታለውመሀላየሚፈፅሙብዙዎችናቸው:: ትቂቶቹችግርአስገድዷቸውየሚቀበሉሲሆኑአብዛኞቹደግሞህሌናቸውንሽጠውለሆዳቸውያደሩሆድአደሮችእንደሆኑይታወቃል:: ባጠቃላይየወያኔመንግስትየዘርፖለቲካባገሪቱውስጥበማንገስህዝቡንበብሄርከፋፍሎአንዱንካንዱበማባላትየስልጣንዘመኑንለማራዘምየተጠቀመበትአካሄድለጊዜውየጠቀመውቢሆንምህዝቡግንዛሬዛሬእውነታውንእየተረዳሲመጣእውነትለህዝቡበማሰብበቋንቋውበባህሉየመጠቀምየመናገርየመዳኘትመብትአለህየተባለውእውንሆኖበተግባርሲተረጎምእያየውባለመሆኑወያኔንአንቅሮየተፋበትናለማስወገድምጥረትእያደረገያለበትወቅትላይደርሷል:: ወያኔበአንድየዘርየጎሳየበላይነትተቋቁሞከጫካእስከከተማየሚያደርጋቸውተነኮሎቹደባዎቹሁሌ ራሱን ኮፍሶ እንዲኖር የሚያደርግበት አካሄዱ ማብቂያው አሁን ነው:: ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! ዛሬ ወያኔ መጽሐፍ ነው:: የተንኮል መጽሐፍ:: ገለጥ እያደረግን ስናየው ጉዱን ከውስጡ ዘርዝረን ማንበብ የምንችለው:: ማንም ኢትዮጵያዊ ስለወያኔ ተንኮል ሴራ ከፋፍሎ ለመግዛት ስለተጠቀመበት ስልት የሕዝብን ሀብት […]

Read More →
Latest

ጂጂና ቴዲ፣ እንደ ቦብ ማርሊ እንደ ፌላ ኩቲ (ክንፉ አሰፋ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጂጂና ቴዲ፣ እንደ ቦብ ማርሊ እንደ ፌላ ኩቲ (ክንፉ አሰፋ)

ጂጂና ቴዲ፣  እንደ ቦብ ማርሊ እንደ ፌላ ኩቲ (ክንፉ አሰፋ) ጃማይካዊውን የጥበብ ሰው ጋሪሰን ሃውክን በመንተራስ አርቲስት ጂጂ እና ቴዲ አፍሮ ሰሞኑን የለቀቁት ‘ጀግና አይፈራም … ተስፋ አይቆርጥም‘´ ነጠላ ዜማ በብዙዎች አድናቆትን እየተቻረይገኛል። ብዙዎችንም አነቀቅቷል። ሙዚቃው የተለየ ነው፣ የሚያበረታታ እና የሚያነቃቃም ነው።   ‘ጀግና አይፈራም … ተስፋ አይቆርጥም’! “   ብዙውን ግዜ በጦር ጀብዱ የፈጸመን ወይንም ድል ያደረገን ሰው ጅግና ብለን እንጠራዋለን። ጀግንነትን በዚህ መስፈርት ብቻ ከለካነው – ይህ ቀላሉ ጀግንነት ሊሆን ይችላል። ከባዱ እናእውነተኛው ጀግንነት ግን ጦርነትን ሳይሆን ሰላምን ማሸነፍ መቻል ነው።   ምንም አይነት ጅብዱ ቢፈጽም ራእይ ግን የሌለው ሰው ጀግና ሊሆን አይችልም።  ህይወት ካለ ተስፋ አለ። ተስፋ ካለ ህልም አለ። ህልም ካለ ራዕይ አለ። ራእይ ያለው ሰው ነው ጀግና። ‘ጀግና አይፈራም … ተስፋ አይቆርጥም’!   የኢትዮጵያ አርቲስቶች በተለያዩ ወቅቶች ከፍቅር ወጣ ያሉ የተለያዩ ሙዚቃዎችን ሲጫወቱ አስተውለናል። በአብዮት ዘመን፣ በጦርነት ዘመን፣  በድል ዘመን፣  ወዘተ … አብዛኞቹ ዘፈኖችም ሆኑቀረርቶዎች ታዲያ ፈረንጆቹ ኢንስፓሬሽናል እንደሚሉት መንፈስን የሚያነቃቁና የጀግነነት ሞራልን ከፍ የሚያደርጉ አልነበሩም።   አንቱ የሚባሉ የሃገራችን አርቲስቶች ካቀነቀኗቸው የፍቅር ዜማዎች አንዳንዶቹ የሚደንቁ ናቸው።   “ቆዳዬ ተገፎ፣ ይሁንልሽ ጫማ፣ ስጋየም ይደገም፣ ላንቺ ከተስማማ..”   “ፍየል ቅጠል እንጂ፣ አትበላም እንጉዳይ፣ በጥርሷ ሰላሳ፣ ባይኗ መቶ ገዳይ…”   […]

Read More →
Latest

ሥጋን ከሚግጡ መቅኒን ወደሚመጡ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

By   /  December 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሥጋን ከሚግጡ መቅኒን ወደሚመጡ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

                 ሥጋን ከሚግጡ መቅኒን ወደሚመጡ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ማሳሰቢያ፡- ማንም ይሁን ማን የደም ግፊት ካለበት፣ በቀላሉ የሚናደድ ወይ የሚበሳጭ ከሆነ፣ የኢትዮጵያዊነት ስሜቱ የሚያይልበትና ዘወትር የሚያስጨንቀው ከሆነ… ይህን ጽሑፍ በጭራሽ ባያነብ ይመረጣል፡፡ ይህ መጣጥፍ በተቻለ መጠን ከተሞክሮና ከሕዝባዊ ብሶቶች በመነሣት በስፋት የሚስተዋሉ እውነታዎችን እንዳለ የሚያቀርብ እንጂ በተለመደው የይሉኝታና የመለሳለስ ባህል ተዋዝቶ አንድን ወገን ለማስደሰት ወይ […]

Read More →
Latest

ይህም አለ ክፍል 5 በፀሐይ በየነ …

By   /  December 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይህም አለ ክፍል 5 በፀሐይ በየነ …

ይህንን ስሎት ብዙም እንዳይገርምዎት አመት ሙሉ ነጭ ሩዝ በጨው ቀቅሎ ሲበላ የከረመ ሰው ሁላ ለረመዳን ሲሆን ከየት እንደሚያመጣው አያውቁም፡፡ አይነት ደርድሮ ሲበላ የሚያዩት፡፡ ፆሙ ገብቶ እየተገባደደ ሲሄድ ደግሞ የልብስ፣ የእቃ የጫማና የጌጣጌጥ መግዣ ጊዜ ነው፡፡ ሁሉም የገበያ ቦታ በልጅ፣ በአዋቂ በወንድ በሴት ተጨናቆ ያዩታል፡፡ ግፊያና ትርምሱን ለመቻል  ጠንከር ያለ ሰውነት፣ ዘለግ ያለ ቁመና ያስፈልጎታል፡፡ አለበለዚያ […]

Read More →
Latest

የሚኪያስ የጨለማ ጉዞ ከየት ወዴት

By   /  December 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሚኪያስ የጨለማ ጉዞ ከየት ወዴት

ባለፈው ሳምንት አርብ ምሽት እኩለ ለሊት ላይ ነበር ለወላጅ እና ዘመድ አዝማዶቹ አስደንጋጭ እና አሳዛኝ ዜና ከአካባቢው የእለት ተረኛ ፖሊስ አባላት የልጃቸውን ህይወት ድንገተኛ አደጋ ላይ መውደቅ የሰሙት ።ይህንን ያልተጠበቀ ዜና መስማትም አይደለም ይሆናል ታስቦ አይታወቅም ፡ምናልባትከልጁ የአስተዳደግ እና የተፈጥሮ ባህርይ አንጻር እንዲህ አይነቱን ነገር መጠበቅም ሆነ መገመት ከባድ የሆነ የአይን ብዥታን ይፈጥራል ።በቺካጎ እና […]

Read More →
Latest

The Latest Reconciliation Talks for Peace and Unity within the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC): Are there any Tangible Results for the Faithful to Celebrate? by Kidus Bekalu

By   /  December 12, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on The Latest Reconciliation Talks for Peace and Unity within the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC): Are there any Tangible Results for the Faithful to Celebrate? by Kidus Bekalu

wallywassie@yahoo.com The most recent round of mediation efforts that took place in Dallas, Texas in the first week of December, 2012 to bring the two EOTC Holy Synods—the exiled and the indigenous– into harmony has not been, from all indications, as reassuring as many of the faithful would like it to be. No new grounds […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar