www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 56
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 56
Latest

የግፍ ጽዋ ሞልቶ ሲፈስ

By   /  December 12, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግፍ ጽዋ ሞልቶ ሲፈስ

በዓለማችን ላይ በዘመናት ብዙ ጥሩ እና መጥፎ መሪዎች ተነስተው አልፈዋል። እንደ ሂትለር፣ሙሶሊኒ፤ ኢዲ አሚን፤ ቢን ላደን የመሳሰሉት በመላው ዓለም ላይ የሚታወቁት በጨካኝነታቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሰዎችን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ በማጥፋታቸው ነው። ለምሳሌ አብዛኛው የጀርመን ሕዝብ ሂትለርንም ሆነ በሱ ዘመን የነበሩ ባለሥልጣኖች ምንም የሠሩት ጥሩ ነገር እንኳ ቢኖር፤ በሠሩት ሥራ ስለሚያፍሩ ስለ እነርሱ ማውራትም ሆነ ምንም እንዲነገር […]

Read More →
Latest

ቀደዳ በግሩም ተ/ሃይማኖት

By   /  December 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቀደዳ በግሩም ተ/ሃይማኖት

እንተዋወቅ በተከታታይ የምንገናኝ ይመስለኛል:: አይ!…ካላችሁ ከዚሁ እንሰነባበት፡፡ የእናንተን ስም ቀስ እያላችሁ ታስተዋውቁኛላችሁ:: የእኔው ከላይ ስፍሯል:: /ማሽ አላህ አትሉም?/ቆንጆ ነው አትሉም? ለመሆኑ እንዴት ናችሁ? የስደት ኑሮ ቅብብሎሹ እንዴት ይዧችኋል? እንዴ!…ምነው ተገረማችሁ? ልክ ነኝ እኮ ኑሮ ቅብብሎሽ አይደል እንዴ? አቦ! አስቡታ ሰኞ ወደ ማክሰኞ..ሲጠልዘን..ማክሰኞ ተቀብሎ አባብሎ ወደ ረቡዕ ሲወረውረን መስከረም ወደ ጥቅምት ሲጠልዘን ጥቅምት ለህዳር..ህዳር ለታሀሳስ እያለ […]

Read More →
Latest

Reflections on Pseudo Supporters of EPRDF Adane Atnafu, (PhD)

By   /  December 10, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Reflections on Pseudo Supporters of EPRDF Adane Atnafu, (PhD)

In every measure, the government of Ethiopia in handling human resources has miserably failed to meet international standards. This is partly because competent and responsible individuals do not take the government positions. Rather, most positions are filled by what we call pseudo supporters. Supporters of the present political party could be classified into three; real, […]

Read More →
Latest

የጦር ሃይሎች ጠ/አዛዥ ማነው? (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

By   /  December 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጦር ሃይሎች ጠ/አዛዥ ማነው? (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

በከፍተኛው ፍ/ቤት ዳኛ ሆነው ለረጅም ዓመት አገልግለዋል፤ ከዚያ ከለቀቁ በሁዋላ በጥብቅና ሙያ እየሰሩ ይገኛሉ። ታዋቂው የህግ ባለሙያ አነጋጋሪ በሆኑ የኢህአዴግ የፈጠራ ክሶች ዙሪያ ለተከሳሾች ጥብቅና በመቆምና በድፍረት በመሙዋገት ይታወቃሉ። በ1997 ከአንድ የፈጠራ ክስ ጋር በተያያዘ ለተከሳሾች ጥብቅና ቆመው ነበር፤ በፌደራል ጠ/ፍ/ቤት በተሰየሙ ዳኛ ተብዬዋች ተግባር ክፉኛ የተበሳጩት እኚህ የህግ ባለሙያ በወቅቱ እንዲህ አሉኝ፥ « በንጉሱ […]

Read More →
Latest

The Ethiopian Orthodox Church to Do Controversial Vote for a New Patriarch Featured Scritto da Betre Yacob

By   /  December 9, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on The Ethiopian Orthodox Church to Do Controversial Vote for a New Patriarch Featured Scritto da Betre Yacob

The Ethiopian Orthodox Church (EOC), one of the ancient and the largest of all Oriental Orthodox churches in the world, is to do a controversial vote for a new patriarch to succeed Abune Paulose V, who died on 16 August 2012 leaving behind the church anxious about its unity. Recently, the holy synod in Ethiopia has appointed […]

Read More →
Latest

Human and Democratic Rights violation in Ethiopia boost up “Nobody can give you freedom. Nobody can give you equality. If you’re a man, you take it” Malcolm x

By   /  December 9, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Human and Democratic Rights violation in Ethiopia boost up “Nobody can give you freedom. Nobody can give you equality. If you’re a man, you take it” Malcolm x

Ethiopia is one of the oldest and ancient countries in the world with more than 3000 years history. It’s the origin of human beings and the cradle and early home of civilization and technologies. Ethiopia is a multi-ethnic nation consists of more than 80 different ethnic groups with their distinct culture, religion, believes, languages, and […]

Read More →
Latest

የ18 አመቱን ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ወጣት በኪና አደጋ አለፈ ፣የገጨውም አለተያዘም

By   /  December 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ18 አመቱን ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ወጣት በኪና አደጋ አለፈ ፣የገጨውም አለተያዘም

በኢትዮጵያ ተወልዶ እድገቱን በኢልኖይ ሸምበርግ ያደረገው ወጣት ሚኪያስ በድንገተኛ አደጋ አለፈ።በሸምበርግ ኢሊኖይ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነው እና በትምህርት ቤት ውስጥ የአጭር ርቀት ሩጫ ተወዳዳሪ የሆነው ታዳጊ ወጣት  ሚኪያስ ተፈራ ጥበቡ በሚኪና አደጋ አርብ እለት ከትምህርት ቤት የስፖርት ውድድር አድርጎ ከተመለሰ በኋላ በመኪና አደጋ ተገጭቶ አንገቱን እና ጭንቅላቱን ተመቶ ህይወቱን ማለፉ የሸምበርግ ፖሊስ አስታውቋል።አርብ እለት […]

Read More →
Latest

Hit-and-run accident kills Schaumberg student

By   /  December 8, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Hit-and-run accident kills Schaumberg student

Michelle Gallardo Updated at 05:25 PM today December 8, 2012 (SCHAUMBERG, Ill.) (WLS) – A high school student in Schaumberg was killed in a hit-and-run crash early Saturday morning.   A runner at Schaumberg High School, 18-year-old Mikias Tibebu’s body was found early Saturday morning in the roadway at Schaumburg Road at Branchwood Drive. Initially, police […]

Read More →
Latest

Syrian refugees ‘turned back from Greek border by police’

By   /  December 8, 2012  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on Syrian refugees ‘turned back from Greek border by police’

Asylum seekers crossing from Turkey say they have been illegally deported by Greek police or blocked from entering UN general secretary Ban Ki-Moon talks to refugees during a visit to the Islahiye Syrian refugee camp in Gaziantep, Turkey. Photograph: Veli Gurgah/Anadolu/EPA On the edge of Europe, where the river Evros meanders towards the Aegean sea, a […]

Read More →
Latest

የመንግስት ጉዳይ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ አንጻር

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመንግስት ጉዳይ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ አንጻር

በዚህ አመት የተለያዩ ክስተቶች እና ሁነቶች ተካሂደዋል በእርግጥም ለውጡ መሰረታዊ ለውጥ ሳይሆን ጅምላ የሆነ የሰዎች ወይንም ማህበራዊ ትእይንት የሆነ ለውጥ እንዳለ ነው የሚያሳየን ፣ከጠቅላይ ምንስትሩ ሞት እስከ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሹም ብሎም  ከጋዘጠኞች እና ፖለቲከኞችን ማሰር እንዲሁም የፓትርያሪኩ ማሸለብ … የእስልምና እምነት ተከታዮች መብታችን ይከበር ጥያቄ እና እንዲሁም የኦርትዶክስ እምነት ተከታዮች የሃይማኖቷን መሪ እራሷው ትተካ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar