www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 60
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 60
Latest

What Susan Rice Has Meant for U.S. Policy in Sub-Saharan Africa

By   /  December 3, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on What Susan Rice Has Meant for U.S. Policy in Sub-Saharan Africa

How the possible-next Secretary of State helped the U.S. continue a Cold War-style approach to the continent — and aided a new generation of dictators in the process. Rice, then the assistant secretary of state for African affairs, walks through a market in southern Sudan (now the independent state of South Sudan) on November 19th, […]

Read More →
Latest

Ethiopian Political Head-Butting in Southwest Houston Spawns Lawsuit, Criminal Charge

By   /  November 29, 2012  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Political Head-Butting in Southwest Houston Spawns Lawsuit, Criminal Charge

  Wikipedia /Monika Flueckiger Backers and detractors of this man go to war near Fondren and Main An Ethiopian-American man handing out flyers for a memorial service for Ethiopia’s recently deceased prime minister, Meles Zenawi, claims he was assaulted by a countryman who reviled the repressive leader, according to criminal and civil court documents.   […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአረብ ሀገር መንግስት ያመቻቸው የሞት መንገድ ዳዊት ሰለሞን

By   /  November 29, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአረብ ሀገር መንግስት ያመቻቸው የሞት መንገድ ዳዊት ሰለሞን

ፍትህ ለኢትዮጵያ የሚባል ብሎግ ላይ ነው ያገኘሁት ታሪኩ እኔ ከተከታታይ ከማቀርባቸው ጽሁፎች ጋር የተዛመደ ስለሆን ፀሀፊው ዳዊት ሰለሞንን አመስግኜ ሳልጨምር ሳልቀንስ አቅርቤዋለሁ አንብቡት፡፡ ጽሁፉ የእኔ ስላልሆነ ነው ስሜን ያላሳፈርኩት አመሰግናልሁ፡፡ “መዲና መሐመድ ትባላለች በ15 ዓመቷ ወደ ዱባይ ለስራ ሄዳ አሰሪዋ እግሯ ላይ አሲድ ደፍታባት ከፎቅ ላይ ወርውራ ጥላታለች፡፡ አሁን ዱባይ ሆስፒታል ህክምና ላይ ናት፤ ህክምና […]

Read More →
Latest

Breaking News የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚንስትሮችን ሹመት ማጽደቃቸውን ተሰማ

By   /  November 29, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Breaking News የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚንስትሮችን ሹመት ማጽደቃቸውን ተሰማ

በዛሬው እለት በተከናወነው የስልጣን ሽግሽግ  በሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ እግር ስር የተትኩት አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ አዳዲስ ሚንስትሮችን መሾማቸው ለማለዳ ታይምስ የደረሰው መረጃ ያመለክታል ።ከመንግስት  ለሚንስትሮች በተሰጠው መግለጫ መሰረት በዛሬው እለት የስልጣን እደላ 2ሁለት ምክትል ሚንስትሮችን እና ሶስት ሚንስትሮችን ወደ ከፍተኛ ስልጣን አሸጋግረዋል መረጃው እንደሚያመለክተው ድ/ር ተወልደ አድሃኖም የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ከበደ […]

Read More →
Latest

በራስ አሉላ ስም የተሰየመው ት/ቤት በመለስ ተቀየረ ከኢየሩሳሌም አርአያ

By   /  November 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በራስ አሉላ ስም የተሰየመው ት/ቤት በመለስ ተቀየረ ከኢየሩሳሌም አርአያ

www.maledatimes.com በትግራይ ተምቤን – አብዪአዲ የሚገኘውና በጀግናው ራስ አሉላ አባነጋ ስም ተሰይሞ የቆየው የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ስያሜው ተቀይሮ በመለስ ዜናዊ ስም እንዲሰየም መወሰኑን ታማኝ ምንጮች አስታወቁ። በደርግ ዘመን የተሰራውና በራስ አሉላ ስም ተሰይሞ የ 9 – 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስተምር ከቆየ በሑላ ከ2002 á‹“.ም ጀምሮ የት/ቤቱን አቅም ለማሳደግ በሚል የ11-12ኛ መመሪያ ክፍሎችን ለመገንባት በአገር […]

Read More →
Latest

የላትቪያው (ልብወለድ መጽሐፍ) በገበያ ላይ

By   /  November 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የላትቪያው (ልብወለድ መጽሐፍ) በገበያ ላይ

በገበያ ላይ for more pls click here መጽሐፉን በአራት መንገዶች በእጅዎ ማስገባት ይችላሉ፦ 1ኛ. ይህንን ኢሜይል በመጠቀም:- yelatviaw@gmail.com 2ኛ. በአካባቢዎ ከሚገኝ የሀገር ልጅ ግሮሰሪ ጎራ በማለት 3ኛ. www.facebook.com ላይ Yelatviaw በማለት እና 4ኛ. ስልክ ቁጥር 682-503-3002 በመደወል “የላትቪያው” በፍቅር፣ በፖለቲካ፣ በሰብአዊ መብቶችና በሀገራዊ እውነታዎች ዙሪያ የሚያውጠነጥን፤ 496 ገጾች ያሉት፣ ስፋትና ቁመቱ አነስ ተደርጎ ለየት ባለ […]

Read More →
Latest

የመለስ አምልኮ ፪ – (ከተመስገን ደሳለኝ)

By   /  November 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመለስ አምልኮ ፪ – (ከተመስገን ደሳለኝ)

(ከተመስገን ደሳለኝ) 22 አካባቢ በሚገኘው አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከተሰቀለው ግዙፉ የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ምስል ስር ‹‹መለስ ኩለ መንኡ ንህዝቢ ዘወፈየ ጂግና ወዲ ህዝብ ኢዩ›› (መለስ ሁለመናውን ለህዝብ የሰጠ ጀግና የህዝብ ልጅ ነው) የሚል የትግርኛ መፈክር ይታያል፡፡ በመላ ሀገሪቱ ከተሞችና ገጠሮች የመለስ ፎቶ ያልተሰቀለበት ጉራንጉር ማግኘት የማይታሰብ ነው፡፡ የምንዱባኖች ጠላና ጠጅ ቤቶች እንኳ ሳይቀሩ ‹‹የመለስ ራዕይን እናሳካለን›› የሚል መፈክር ሊወድቅ ባንጋደደ በራቸው […]

Read More →
Latest

ENTC lost one of its own – Rest in Peace Prof. Meseret Chekol Reta November 20, 2012

By   /  November 21, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on ENTC lost one of its own – Rest in Peace Prof. Meseret Chekol Reta November 20, 2012

It is with deepest sorrow and regret that the Leadership Council of ENTC announces the loss of our member Prof. Meseret Chekol Reta, who was an active and dynamic member and advisor of ENTC since its inception representing Minneapolis. ENTC lost a dear friend and one of its greatest members. The leadership of ENTC on […]

Read More →
Latest

ETHNIC CLEANSING AGAINST OROMO PEOPLE IN ETHIOPIA

By   /  November 21, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on ETHNIC CLEANSING AGAINST OROMO PEOPLE IN ETHIOPIA

                                                                                             by Nemera Dinssa  Waqigari Throughout in What is going […]

Read More →
Latest

ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ተመልሳ ልትመጣ ነው… “የት ሄደሽ ነበር…?” አለ ፋንቱ! | አቤ ቶኪቻው

By   /  November 21, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ተመልሳ ልትመጣ ነው… “የት ሄደሽ ነበር…?” አለ ፋንቱ! | አቤ ቶኪቻው

በርዕሱ ጀመር የተደረገው የጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ ዜማ ሲቀጥል “የት ሄደሽ ነበር?” “አምባ አምባ ተለኬ አምባ…” “ምነው ዘገየሽ?” ቢይዘኝ ቢይዘኝ ጎልማሳ…” እያለ ይቀጥላል። ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ጎልማሳም ሳይዘው ማተሚያ ቤትም ሳይዘው መንግስትም ሳይዘው እስከዛሬ የት ነበር!? ብለን እንጠይቃለን! ከሶስት ነው አራት ወር በፊት ለካስ ቻናል ሆዬ ለሁለት አመታት ያክል የመንግስት ግብር አይከፍልም ነበርና “አሁንስ አበዛከው” ተብሎ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar