www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 62
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 62
Latest

ሰንበት ምሳ፤ “የጉድ አገር ገንፎ…!”አቤ ቶኪቻው

By   /  November 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰንበት ምሳ፤ “የጉድ አገር ገንፎ…!”አቤ ቶኪቻው

ሰንበት ምሳ፤ “የጉድ አገር ገንፎ…!” እኛ ሰፈር ሽሮሜዳ የሰንበት ምሳ የሚባል ነገር አአለ። እሁድ እሁድ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው የሚሰጡት ሳንቲም፤ አንዳንዴም ወዳጅ ለወዳጁ በእሁድ ቀን የሚያበረክተው ስጦታ (ብዙ ጊዜ ይህ ስጦታ ወይ ስሙኒ ወይ ደግሞ ሃምሳ ሳንቲም ነው) ብቻ ግን “ሰንበት ምሳ” ነው የሚባለው። ሰሞኑን በሌላ መስኮት ልመጣ አስቤ ተጠፋፍተን ሰነበትን አይደል!? እስቲ ዛሬ በዝች ሰንበት […]

Read More →
Latest

እህ.ህ ወይ ነዶ!!!!

By   /  November 4, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  1 Comment

 እህ.ህ ወይ ነዶ!!!! ከማተቤ መለሰ ተሰማ አያበሳጭም ወይ እስኪ እየው ወገኔ፣ ተባለኮ አማራ ሽንታም በወያኔ፡ ይታይህ ያገር ልጅ ይህን የግፍ ስራ፣ ስው እንዲህ በዘሩ ሲሰደብ ሲአራ፡ እንዲህ ጉድ ይሰማል፡ እናንት ወይ ነዶ፣ ተሰደበ አማራ በቋንቋው ተዋርዶ፡ እርር ድብን ብሎ ተቃጠለ አንጀቴ፣ ስው እንዲሀ በዘሩ ሲናቅ በማየቴ፡ ምነው አይቆረቁር አይገባ አጥንት ሰብሮ፣ ጀግናው ፈሪ ሲባል በባንዳ […]

Read More →
Latest

Libya Attack Shows Pentagon’s Limits in Region

By   /  November 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Libya Attack Shows Pentagon’s Limits in Region

WASHINGTON — About three hours after the American diplomatic mission in Benghazi, Libya, came under attack, the Pentagon issued an urgent call for an array of quick-reaction forces, including an elite Special Forces team that was on a training mission in Croatia. Esam Omran Al-Fetori/Reuters The attack at the American Mission on Sept. 11, seen […]

Read More →
Latest

Controversial copyright amendment to seelegislative review

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Controversial copyright amendment to seelegislative review

(Xinhua) BEIJING, Oct. 31 (Xinhua) – A senior copyright official said Wednesday that the thirdversion of a draft amendment to the  copyright law will be submitted to the State Councilby the end of this year. If the State Council approves the draft, it will be brought to the Standing Committee ofthe National People’s Congress, China’s top legislature, for the legislators’ review, saidWang Ziqiang, an official in charge of copyright legislation affairs from the NationalCopyright Administration. According to Wang, the draft includes more content regarding copyright holders’protection, such as artists’ right to profit from the resale of their artwork. The draft also increases the statutory compensation for copyright violations, includingpunitive compensation, the official said. Wang said authorities have taken opinions from the public and experts into full accountin formulating the third version of the draft.The administration published the first version of the draft in March to seek publicfeedback. Some musicians were displeased with the draft, as they believe that one ofits articles allows producers to use, under certain conditions, published musical works without having to obtain consent from the original copyright holder, which woulddiminish the artists’ professional rights. Wang said the administration received over 1,600 suggestions for the first version. Thesecond version was drafted and published in July for public comment. Several suggestions from the public have been adopted in the third version and thedrafters have been careful to avoid bias from individual groups in drafting thedocument, Wang said. However, suggestions that were not adopted in the draft will be given to the StateCouncil along with the draft for consideration, the official said.

Read More →
Latest

Why the 18th CPC National Congress attractsglobal attention

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Why the 18th CPC National Congress attractsglobal attention

(People’s Daily Online) As the 18th National Congress of the Communist Party of China (CPC) set to be heldon Nov. 8 is around the corner, more and more attention is being drawn to China. Whyis the 18th National Congress of the CPC drawing such huge attention from the world? First, attention to the 18th National Congress of the CPC is attention to the strength ofChina. China’s relation with the world and its role in the world are undergoing grandchanges. Since 2010, China has become the world’s second largest economy and itsactive role has been more prominent. In addition to economic power, China’s political,cultural and moral powers also have the same far-reaching impact on the world. Second, attention to the 18th National Congress of the CPC is attention to the voice ofChina. Every CPC national congress will convey new voices and ideas, most of whichrelate to the internal affairs but are of great benefit to other countries in dealing withChina. What ideas will the 18th CPC National Congress give on summarizing the pastand solving the current problems? Whether will it put forward some guidance ideas onissues such as the Diaoyu Islands and Huangyan Island issues? All of these questionshave attracted attention of foreign media. Third, attention to the 18th National Congress of the CPC is attention to the road ofChina. There is no any development model and road fit for every country. China isexperiencing a road which had never been walked through by both ancient Chineseand foreigners - the road of socialism with Chinese characteristics. Currently, thedevelopment model and road of China have become prominent in the world. Accordingto plan, China will comprehensively establish a moderately prosperous society by 2020so the development in the next 10 years will be especially critical. The 18th CPCNational Congress will give an answer to how to realize the goal and continue thesocialist road

Read More →
Latest

ኤርትራና ስደት ተወራራሽ ቃላት (synonymous) እየሆኑ መጥተዋል።

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኤርትራና ስደት ተወራራሽ ቃላት (synonymous) እየሆኑ መጥተዋል።

ኤርትራ፣ የብሔር ራስን በራስ ማስተዳደር እስከመገንጠል መብትና አንቀጽ 39 በአውሮፓና በአሜሪካ፣ በአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ፣ በሩቅ ምስራቅና በአውስትራልያ ሳይቀር እያደር ኤርትራና ስደት ተወራራሽ ቃላት (synonymous) እየሆኑ መጥተዋል። እገሌ/ እገሊት እኮ ኤርትራዊ ነው/ነች ሲባል ስደተኛ ነው/ነች እንዴ? – ብሎ መጠየቅ የተለመደ አነጋገር ሆኗል። እዚህ አገር ስደተኞች በዝተዋል ሲባል ሱማሌና ኤርትራውያን በዝተዋል የሚል – ድምዳሜ ላይ ይደረሳል። ኢትዮጵያውኖችም በዝተዋል ሊባል ትንሽ ቀርቷል። […]

Read More →
Latest

የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል

በስደት ላይ የሚገኘውና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ር እሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ሲኖዶስ 34ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥቅምት 23-25 ቀን 2005 á‹“.ም ካደረገ በኋላ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ። በኮሎምበስ ኦሐዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ስብሰባውን ያደረገው ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ መንበራቸው ስለሚመለሱበት ሁኔታን ጨምሮ ስለ ሕገ […]

Read More →
Latest

አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው )

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው )

ከሶማሌ ክልል  ተወክለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአጋር ድርጅቶች ተጠሪ የነበሩት አቶ ሀሰን አብዲ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ በአቶ ካሳ ተክለብርሀን ከተመራው ልኡክ ጋር ወደ ካናዳ ከተጓዙ በኋላ የወያኔ መንግስት እየፈጸመ ያለውን የአፈና የሰባዊ መብት ረገጣና በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ አየተፈጸመ ያለውን ግድያና ወከባ በመቃወም ድርጅታቸውን ከድተው ካናዳ እንደቀሩ ተሰማ:: የዚህን ሙሉ መረጃ ማለዳ […]

Read More →
Latest

ከ72 በላይ ኢትዮጵያዊያንን የያዘ ጀልባ የመን ድንበር አቅራቢያ ሰመጠ ግሩም ተ/ሀይማት

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከ72 በላይ ኢትዮጵያዊያንን የያዘ ጀልባ የመን ድንበር አቅራቢያ ሰመጠ ግሩም ተ/ሀይማት

      በአመት ከሁለት ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን እንደሚሞቱ IOM የገለፀበት ገልፍ ኦፍ አደን ባህረ ሰላጤ ላይ ከሶስት ቀን በፊት 72 ኢትዮጵያዊያን እንደሞቱ ተረጋገጠ፡፡ ከሶማሊያዋ ቦሳሶ ወደብ የተነሱ ሁለት ስደተኞችን የጫኑ ጀልባዎች ከነጫኑት ሰው ሰመጡ፡፡ በዚህ የመስመጥ አደጋ የሞተው ሰው ቁጥር በትክክል የማይታውቅ ሲሆን ለጊዜው ባህሩ ላይ ሬሳቸው የተለቀመ እና ባህሩ ዳር ተፍቶት የተገኘ ሲሆን ከዛ ውስጥ 72 […]

Read More →
Latest

በመከላከያ የጄኔራሎች ፍጥጫ ከኢየሩሳሌም አርአያ

By   /  November 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመከላከያ የጄኔራሎች ፍጥጫ ከኢየሩሳሌም አርአያ

በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል። በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው ከዚህ ቀደም ጠቁሜ ነበር። የሹመታቸው ምስጢሩ ሳሞራ ናቸው። ካኤርትራ የሚወለዱት ወዲ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar