www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 64
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 64
Latest

ሰበር ዜና፡ በስደት የሚገኘውና በሃገር ቤት የሚገኘው ሲኖዶስ ውሳኔ አሳለፉ !

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና፡ በስደት የሚገኘውና በሃገር ቤት የሚገኘው ሲኖዶስ ውሳኔ አሳለፉ !

(ዘ-ሐበሻ) በስደት የሚገኘው ሕጋዊው ሲኖዶስ ጉባኤውን በኦሃዮ ከተማ ጀመረ። ትናንት በጸሎት ተከፍቶ የነበረው ይሄው ታሪካዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ እስከፊታችን ቅዳሜ ኖቬምበር 3 ቀን 2012 á‹“.ም እንደሚቀጥል በስፍራው የሚገኙት የዘ- ሐበሻ ድረ ገጽ ምንጮች ዘገቡ። ዛሬ ኦክቶበር 31 ቀን 2012 በስደት የሚገኙ በርከት ያሉ ጳጳሳት እንዲሁም ከወትሮ በተለየ መልኩ ብዛት ያላቸው ካህናት በተገኙበት በኦሃዮ ከተማ በተደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ በዋነኝነት የተነሳው አጀንዳ ከሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ጋር […]

Read More →
Latest

የሃሪኬን ዐውሎ ነፋሳት መነሻቸው ከኢትዮጵያ መሆኑን የናሳ ሳይንቲስት አረጋግጠዋል

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃሪኬን ዐውሎ ነፋሳት መነሻቸው ከኢትዮጵያ መሆኑን የናሳ ሳይንቲስት አረጋግጠዋል

በፍቅር ለይኩን፡፡ የአሜሪካን በተለያዩ ጊዜያት የመቱ አውሎ ንፋሳትና ወጀቦች መነሻቸው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራራማ ቦታዎች መሆናቸውን የናሳ ሳይንቲስቶች ጥናቶች በተለያዩ ጊዜያት ሲያመለክቱ ነበር፡፡ ኦውን ኬሊ የተባሉ የናሳ ተመራማሪ በ2006 á‹“.ም ጥናታቸው፡- A lot of hurricanes start out over the Ethiopian Mountains. Air steadily flowing over those mountains and they cause waves in the air. በማለት የሄሪኬን አውሎዎችና ወጀቦች መነሻ […]

Read More →
Latest

አገርንና ሕዝብን ማስቀደም

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አገርንና ሕዝብን ማስቀደም

1 ቅጽ 38 ቁ.1 ጥቅምት 2005 አገርንና ሕዝብን ማስቀደም የአንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝን አስፍኖ የነበረው የህወሓት/ኢህአዴግ ቁንጮ መለስ ዜናዊ አፋኝና አምባገነናዊ አገዘዙን ጥሎ ተሰናብቷል። የመለስ ዜናዊን አፋኝ የአገዛዝ ሂደትና ከህልፈቱ በኋላ ያለውን ሀገራዊ እውነታ በትክክል መረዳት ልንከተለው የሚገባንን የትግል አቅጣጫ አመላካች ነውና በጥንቃቄ መጤን አለበት እንላለን። መለስ ዜናዊ ከጅምሩ ፀረ-ኢትዮጵያዊ አቋሙን እውን ለማድረግ፤ በኢትዮጵያዊነታቸው […]

Read More →
Latest

በእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በአስቸኳይ ማክተም አለበት

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በአስቸኳይ ማክተም አለበት

1 የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (ዴሞክራሲያዊ/Democratic) ጥቅምት ፲፰ ቀን ፪ ሺህ ፭ á‹“. ም October 28, 2012 የአምባገነን መንግሥት መገለጫ ባህሪያቱ ከዕለት ዕለት ጉልህ እየሆኑ ሲመጡ መሻሻል ወይም መለወጥ ከቶውንም አይጠበቅበትም። በመሆኑም ነው በደቡብ ወሎ፤ በደጋን እና በገርባ ከተሞች በእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ ጥቅምት 11 ቀን 2005 á‹“. ም  (October […]

Read More →
Latest

Stats council defends census data

By   /  November 1, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Stats council defends census data

Statistician-General, Jacob Zuma and Trevor Manuel during the Announcement of Census 2011 Key Results. Image by: SIYABULELA_DUDA The census results are accurate, the Statistics Council, which monitors censuses conducted by Statistics SA, said on Thursday. related news Interpretation of census info mishandled by statisticians: iLIVE “We stand by our decision. The census results are accurate, and in […]

Read More →
Latest

Nigerian forces making Islamist insurgency worse: Amnesty

By   /  November 1, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Nigerian forces making Islamist insurgency worse: Amnesty

Reuters | 01 November, 2012 A security barrier marks the scene of a car bomb explosion at St. Theresa Catholic Church at Madalla, Suleja, just outside Nigeria’s capital Abuja. Islamist militant group Boko Haram said it planted bombs that exploded on Christmas Day last year at churches in Nigeria, one of which killed at least […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ደሳለኝ እና ቀዳማይ እመቤት ሮማን ተስፋዬ ቤተ-መንግስት ገቡ

By   /  November 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ደሳለኝ እና ቀዳማይ እመቤት ሮማን ተስፋዬ ቤተ-መንግስት ገቡ

Dereje Habtewold አቶ መለስ ዜናዊን በመተካት ከአምስት ሣምንታት በፊት ቃለ መሃላ የፈፀሙት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባለፈው እሁድ ከነ ቤተሰቦቻቸው ወደ ቤተ-መንግስት ገብተዋል። እንደ ቪ.ኦ.ኤ ዘገባ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያምና ቀዳማዊ እመቤት ሮማን ተስፋዬ ወደ ቤተ-መንግስት ሲገቡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ይሁንና አቶ ሀይለማርያም እስካሁን አቶ መለስ ዜናዊ ይጠቀሙበት የነበረውን ቢሮ መጠቀም አልጀመሩም። ምንጮች እንዳሉት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

Read More →
Latest

Region hit by Sandy struggles to resume daily life

By   /  October 31, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Region hit by Sandy struggles to resume daily life

Firefighters look at flood waters left from Hurricane Sandy at the Breezy Point section of the Queens borough in New York October 30, 2012. Millions of people were left reeling in the aftermath of the whipping winds and heavy rains of the massive storm Sandy on Tuesday as New York City and many parts of […]

Read More →
Latest

New York area’s JFK, Newark airports reopen

By   /  October 31, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on New York area’s JFK, Newark airports reopen

Lower Manhattan is plunged into darkness by a planned power outage as the giant storm Sandy descends on New York. The John F. Kennedy and Newark Liberty airports, both of which serve New York City, are reopening Wednesday morning after being closed for days by Hurricane Sandy, the local port authority said. “Newark Liberty International […]

Read More →
Latest

IMF eases restrictions on help for Zimbabwe

By   /  October 31, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on IMF eases restrictions on help for Zimbabwe

Sapa-AFP | 31 October, 2012 08:23 Zimbabwean flag Image by: Gallo Images/Thinkstock The IMF has relaxed its restrictions on providing consulting support to Zimbabwe. The International Monetary Fund said easing its restrictions, set after Zimbabwe fell behind in repayments to the fund, would allow its staff to advise the government on its economic program and monitor […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar