www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 71
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 71
Latest

Bank of America Chicago Marathon Oct. 7, 2012 The 2012 Chicago Marathon celebrates its 35th anniversary on Columbus Day weekend with competitors starting and finishing in Chicago’s Grant Park. The race, with 45,000 participants, includes world-class elite runners and a wheelchair field.

By   /  October 8, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Bank of America Chicago Marathon Oct. 7, 2012 The 2012 Chicago Marathon celebrates its 35th anniversary on Columbus Day weekend with competitors starting and finishing in Chicago’s Grant Park. The race, with 45,000 participants, includes world-class elite runners and a wheelchair field.

NEXT  ▶ Link to this photo  www.maledatimes.com Two runners are excited to see one another on State Street during the early part of the 35th annual Bank of America Chicago Marathon. — Nancy Stone, Chicago Tribune, Oct. 7, 2012 ◀  PREVIOUSNEXT  ▶ Link to this photo  www.maledatimes.com Jan and Tom Dusek, of Naperville, wait on Michigan Avenue at 32nd […]

Read More →
Latest

ፊደላዊ ምሁሩ ሐይለማርያም ደሳለኝ የመራሹ ደርግ ዋና አቀንቃኝ የኢሰፓ አባል ነበር::

By   /  October 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፊደላዊ ምሁሩ ሐይለማርያም ደሳለኝ የመራሹ ደርግ ዋና አቀንቃኝ የኢሰፓ አባል ነበር::

በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ዘመን ትምህርታቸውን ተከታትለው በማዕርግ መመረቅ ከቻሉ የዐመድ አፋሿ እናት ሃገር ልጆች መካከል አንደኛው ነበር። ጥሎበት  የመረጠውንና የዕለት እንጀራዬን ያሳምርልኛል ያለውን ሙያ ብቻ መከታተልን እንጂ ፖለቲካ ይሉትን ነገር እነደኮረንቲ ሲሸሽ ነው የኖረው። ጨዋነት ተፈጥሮው ነው። “እሺ” ባይነት መለያ ባሕርይው። በስተኋላ እራሱ በአንደበቱ እንደመሰከረው የታናናሾቹን ቤተሰባዊ ሸክም መሸከም ነበረበትና የታላቅነቱን ድርሻ አቅሙ በፈቀደው […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና ኢሕኣዴግ ተሰነጠቀ !! ግንቦት ሰባት ዲምክራቲክ ከግንቦት ሰባት ሲፈጠር ህወሃት ዲሞክራቲክ ተወለደ; ኢሕኣዴግ-ዴሞክራቲክ (EPRDF-D) ተፈጠረ !!!

By   /  October 8, 2012  /  AFRICA, Ethiopia  /  1 Comment

Breaking News – EPRDF-D has been formed Press Release from EPRDF Democratic You can read in PDF format  here.EPRDF Democratic 08 October 2012 After surviving a splitting danger in 2003 when members of the splintering members when arrested by the late leader of the Party, Meles Zenawi, the ruling Party seems to have fallen into […]

Read More →
Latest

የኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚና ሰባት ኃላፊዎች ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

By   /  October 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚና ሰባት ኃላፊዎች ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

-    ቃላቸውን ሰጥተው በ10 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀዋል -    በተርሚናል ውስጥ ያሉ ሱቆች ጨረታ ጊዜ ማለፉ እያነጋገረ ነው በታምሩ ጽጌ ከዓመታት በፊት ወጥቶ ከነበረ ጨረታ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ዓለሙና ሌሎች ሰባት የድርጅቱ ከፍተኛ ኃላፊዎች ከአገር እንዳይወጡ መታገዳቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ኃላፊዎቹ ከአገር እንዳይወጡ የታገዱት የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን […]

Read More →
Latest

የአቶ መለስ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን ዘመናዊ ማድረግ ወይስ ማወላገድና ማዘበራረቅ ነበር ! (ፈቃዱ በቀለ)

By   /  October 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ መለስ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን ዘመናዊ ማድረግ ወይስ ማወላገድና ማዘበራረቅ ነበር ! (ፈቃዱ በቀለ)

መግቢያ ይህች አጭር ጽሁፍ á‹¶/ር ቴዎድሮስ ኪሮስ በ Ethiopian Observer ላይ “Meles  Zenawi and the unfinished project of Ethiopian Modernity” በሚል ርዕስ ስር ያቀረቡትን አጭር ሀተታ፣ አቀራረቡ የቱን ያህል ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ፣ ከሳይንስና እንዲሁም ከአሰራር ስልት ጋር መጣጣሙን አለመጣጣሙን፣ የቱን ያህልስ ምሁራዊ ሀቀኝነት ያዘለና ያላዘለ መሆኑን ለመመርመር የቀረበ ትችታዊ መልስ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ከረዥም ዐመታት ጀምሮ á‹¶/ር ቴዎድሮስ […]

Read More →
Latest

የአቶ መለስ መንግስት ልማታዊ ወይስ አጥፊ አገዛዝ ? (ፈቃዱ በቀለ)

By   /  October 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ መለስ መንግስት ልማታዊ ወይስ አጥፊ አገዛዝ ? (ፈቃዱ በቀለ)

መግቢያ በአቶ መለስ ዜናዊ የሚመራው የኢህአዴግ አገዛዝ ስልጣን ከጨበጠ ይኸው 21 ዐመት ሆነው። በዚህ ወደ አንድ ትውልድ የሚጠጋ የአገዛዝ ዘመን በአቶ በረከት ሰምኦን አገላለፅ „ኢህአዴግ ብዙ ውጣ ውረዶችን እንዳሳለፈና፣ ኢኮኖሚውም በአስተማማኝ መሰረት“ ላይ እንደቆመ አብስረውልናል። እንደሚሉን ከሆነና መንግስታቸውም ሊያሳምነን እንደሚሞክረው ይህ <በፀና መሰረት ላይ የቆመው ኢኮኖሚ> አገዛዛቸው መንግስት በሚከተለው „ለልማት አትኩሮ በሰጠው የኢኮኖሚ ፖሊሲ“ አማካይነት ነው። በሌላ አነጋገር […]

Read More →
Latest

ነፃነት፣ ዲሞክራሲና የኢኮኖሚ ዕድገት -እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት-

By   /  October 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነፃነት፣ ዲሞክራሲና የኢኮኖሚ ዕድገት -እንዴትና ለማን እንዲሁም ምን ዐይነት የኢኮኖሚ ዕድገት-

መግቢያ እንደ አ.አ 2012 በግንቦት ወር ከ9-11 ድረስ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ሁኔታ አስታኮ የተካሄደውን የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የቀረበውን የጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊን „ በዴሞክራሲና በኢኮኖሚ ዕድገት መሀከል ምንም ግኑኝነት የለም“ የሚለውን አቀራረብ በመተቸት በኢትዮ ሚዲያ ላይ የወጣውን የአቶ ኤፍሬም ማዴቦን ግሩም ትንተና ብዙዎቻችን ሳናነብ አንቀርም። በዕውነቱ አቶ ኤፍሬም ግዜ ወስዶ፣ ብዙም ሳይታሰብ ዝም ብሎ ከሆድ የወጣውን የአቶ መለስን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያን ኣትሌት በቺካጎ ክብረ ወሰን ሰበሩ

By   /  October 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያን ኣትሌት በቺካጎ ክብረ ወሰን ሰበሩ

የኢትዮጵያ ኣትሌቶች በክብር ኣሸነፉ ከኣንድ እስከ ሶስት የወጡት ጸጋዬ ከበደ ፈይሳ ሊሊሳ አና ረጋሳ ጥላሁን ሲሆኑ ያሸነፉበት ርቀት  ፪፥0፬፫፰  ፣፫፥0፬፭፪ አና ፪፥0፭፪፰ ሲሆን ኣንድ አና ሁለት የወጡት ማራቶን ሩጮች የኣለም ክብረወሰንን መስበራቸው ክስፍራው የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ሪፖርቱን ኣቅርቦኣል ፥በዛሬው አለት ከማለዳው ፩፥፴ የተጀመረው ይሄው የሩጫ ውዽር ለኢትዮጵያን ኣትሌቶች ጥሩ አና ኣመቺ የኣየር ንብረት የነበረው ሲሆን […]

Read More →
Latest

Ethiopian sets course record for Chicago Marathon

By   /  October 7, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian sets course record for Chicago Marathon

BY FRANCINE KNOWLES AND STEFANO ESPOSITO Staff Reporters October 7, 2012 7:30AM Related Documents  Map: Marathon of Chicago neighborhoods Article Extras View Gallery Related Stories First-time marathoners beware of ‘Mount Roosevelt’ Chicago race is convenient, but Boston Marathon granddaddy of them all Chicago Marathon, 2012: ‘People have discovered running’ CTA increasing rail service for Chicago […]

Read More →
Latest

ኤጀንሲው የታላቁ ሩጫ ሀብት ለሌሎች ይተላለፋል እንጂ አይወረስም አለ

By   /  October 7, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኤጀንሲው የታላቁ ሩጫ ሀብት ለሌሎች ይተላለፋል እንጂ አይወረስም አለ

ሪፖርተር ሃይሌ ገብረ ስላሴ የተማመነበት ነገር አለን ? ወይስ እሱው እራሱ የካድሬ አባል ሆኖ ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ይሆን እንዲህ ደፍሮ የወያኔ አስተዳደርን ለመናገር የቻለው ካለበለዚያ ግን ይህንን የታላቁን ሩጫ ንብረት የተባለውን ይወረሳል ሲባል አሜን ብሎ ሊቀበል ይችል ይሆናል እንጂ አይወረስም ብሎ ጣቱን አይቀስርም ነበር ለማንኛውም ከሪፖርቱ አጠቃላይ ይዘቱን እንመልከት ።መልካም ንባብ ማለዳ ታይምስ ‹‹የታላቁ ሩጫ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar