www.maledatimes.com October, 2012 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  October  -  Page 3
Latest

ጠ/ሚኒስትሩ ንግግር ላይ ባይታሙም ቀልድና ተረብ ይጐድላቸዋልመቼም አንደበተ ርዕቱ ናቸው! (ከወንበሩ ይሆን እንዴ?)

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  3 Comments

እንዴት ናችሁ…ወዳጆቼ? ሰውም ጠፋ አትሉም እንዴ? ባትሉኝም ግን አልቀየማችሁም፡፡ እናንተን ተቀይሜ የት ልደርስ! (እኔ እንደ ኢህአዴግ ቅያሜ አላውቅም) ለማንኛውም የጠፋሁበትን ምክንያት ልናዘዝ (ግልጽነት እንዲለመድ ብዬ እኮ ነው!) የጠፋሁት ለምን መሰላችሁ? ነገሮች እስኪረጋጉ ድረስ ነው (እስኪለይለት!) ልክ ነዋ… አገሪቱን የሚመራው ማን እንደሆነ ሳይታወቅ ዝም ብሎ ይፃፋል እንዴ? የኢህአዴግ ሊ/መንበርና የአገሪቱ Prime minister እስኪታወቅ ድረስ ቫኬሽን ላይ […]

Read More →
Latest

ስርዓተ አልበኝነት የነገሰበት የግብይት ስርዓት ና የኑሮ ውድነት

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

የኑሮ ውድነት፣ የመግዛት አቅም መዳከም፣ የአቅርቦት መመናመን፣ የጥራት መጓደል፣ ስርዓተ አልበኝነት የነገሰበት የግብይይት ስርዓት አጅበውት የመጡት ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የኑሮአችን አካል ከሆኑ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ እነዚህ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ከስጋትነት አልፈው የእለት ተእለት መወያያ ርእሳችን ከሆኑም ሰነባብተዋል፡፡ መሽቶ በነጋ ቁጥር ኑሮአችንን መሸከም አቃተን፣ ቤተሰብ በቅጡ መምራት አዳገትን የሚሉት መሰረተ ሰፊ የሕዝብ ጥያቄዎችና ሮሮዎች መፍትሄ አጥተው በስፋት መሰማታቸውን ቀጥለዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ደርግ አዘጋጅቶለት የሄደውን ያማረ ሕዝባዊ የፍርሀት ቅብቅብ ወያኔ ምንም ሳይለፋ አሰማምሮና አሻሻሎ ቀጠለበት፡፡

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደርግ አዘጋጅቶለት የሄደውን ያማረ ሕዝባዊ የፍርሀት ቅብቅብ ወያኔ ምንም ሳይለፋ አሰማምሮና አሻሻሎ ቀጠለበት፡፡

እግዚአብሔር ሆይ! የልቤን ሐሳብ ወደ አንተ አቀርባለሁ፤ አምላኬ ሆይ! በአንተ እታመናለሁ፤ ከመሸነፍና ከመዋረድ አድነኝ፤ ጠላቶቼም በእኔ መዋረድ አይደሰቱ፡፡ በአንተ የሚታመኑት ሐፍረት አይደርስባቸውም፤ ሐፍረት የሚደርስባቸው፣ በአንተ ላይ ለማመፅ የሚጣደፉት ናቸው፡፡ መጽሐፈ መዝሙር ፤ ምዕራፍ 25 ከቁ. 1 – 3 እንተዋቸው፡፡ ግዴለም፡፡ አንናደድ፡፡ በበቀደሙ ደብዳቤየ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ መድረሱን የነገርኳችሁንም ለጊዜው እርሱት፡፡ እንደምንም ለመጽናናት ሞክሬ አሁን ተበራትቻለሁ፤ ያጽናናኝ […]

Read More →
Latest

አቶ ያሬድ ጥበቡ (ጌታቸው ጀቤሳ) ስታዘበው

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ያሬድ ጥበቡ (ጌታቸው ጀቤሳ) ስታዘበው

“ከአህያ የዋለች ጊደር ….ተምራ ትመጣለች” አበው እንዲሉ ዉሎውን ከቀጣፊ ጋር ያደረገ ምን ያህል ቀና ሰው ቢሆን ያዋዋዩን አጉል ምግባር ማንጸባረቁ የማይቀር ነገር ነው ።ይህን ያነሳሁት ያለ ምክንያት አይደለም ያኔ በሃገር ቤት እያለሁ በነጻ ጋዜጦች ላይ ሃሳቦቹነን አንብቤና በሠውየው ግርማ ሞገስ ጭምር እምነት አድሮብኝ ትልቅ ግምትና አክብሮት እሰጠው የነበረው የቀድሞው የኢህዲን (ብአዴን) መሪ የነበረው አቶ ያሬድ […]

Read More →
Latest

ኢቲቪ እስከ ዶቃ ማሰሪያው ድረስ ተነገረው!

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢቲቪ እስከ ዶቃ ማሰሪያው ድረስ ተነገረው!

በመላው ሀገሪቱ ለአረፋ በዓል የተሰባሰቡ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ዛሬም ተቃውሟቸውን አሰሙ። ሙስሊም ኢትዮጵያውያኑ መንግስት በሃይማኖታችን ጣልቃ መግባቱን ያቁም (ነጠላ ሰረዝ) ኮሚቴዎቻችን እና ሌሎች ንፁሐን ይፈቱ (ነጠላ ሰረዝ) ምርጫው ህገወጥ ነው (ነጣላ ሰረዝ) ግድያው ይቁም (አራት ነጥብ) እና በሌላ ነጠላ ሰረዝ ደግሞ ሌሎች በርካታ ጥያቄዎችን ከቢጫ ካርድ ጋር አንግበው ለመንግስት አበርክተውለታል! በተለይ ኢቲቪ በገዛ ደጃፉ እስከ ዶቃ […]

Read More →
Latest

የአገር አቀፉ የኢደል አድሐ ቢጫ ተቃውሞ ሙሉ ዘገባ

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአገር አቀፉ የኢደል አድሐ ቢጫ ተቃውሞ ሙሉ ዘገባ

ከድምፃችን ይሰማ የተወሰደ ህዝበ ሙስሊሙ ዛሬም በከባድ ቁጣ ታጅቦ በመላው ሃገሪቱ በዒድ አደባባዮች ተቃውሞውን ሲያሰማ ዋለ፡፡ይህ በሃገራችን በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ህዝባዊ ተቃውሞ አካል የሆነው የኢዱል አድሃ የቢጫ ማእበል ‹‹ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ቆም ብለው እንዲያስቡ›› በሚል የቢጫ ተቃውሟችንን ደጋግመንእንደምናሰማ በተገለፀው መሰረት በመላ ሃገሪቱ በሚሊዮኖች ከጫፍ እስከ ጫፍ ተካሂዷል፡፡ (የቢጫው ተቃውሞን ትርጉምና ዓላማ ለመረዳት በድምጻችን ይሰማ ላይ የተስተናገደውን ‹‹የቢጫው ተቃውሞና አገራዊ መልእክቱ›› የሚለውን ጽሑፍ […]

Read More →
Latest

The Cubicle Dinosaurs: Tape Recorders and Fax Machines Top LinkedIn’s List of Office Endangered Species GlobeNewswire

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on The Cubicle Dinosaurs: Tape Recorders and Fax Machines Top LinkedIn’s List of Office Endangered Species GlobeNewswire

Having a Clone and a Place in the Office That Provides Natural Sunlight Tied for First Place as the Dream Tools Professionals Wish They Had MOUNTAIN VIEW, Calif., Sept. 25, 2012 (GLOBE NEWSWIRE) — LinkedIn (NYSE:LNKD), the world’s largest professional network with more than 175 million members worldwide, today released some fun statistics about office […]

Read More →
Latest

Ethiopia: Fossil yields theory of life 3.3 million years ago

By   /  October 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: Fossil yields theory of life 3.3 million years ago

David Perlman, October 2012 She was only 3 years old, but her fossil bones tell a contentious story of ancient prehumans who walked on two feet like us more than 3 million years ago, but climbed trees like her distant ancestors, the great apes. Her partial skeleton was discovered embedded in the sandstone rocks of Ethiopia’s […]

Read More →
Latest

Science News: Ethiopian wolves face risk of extinction

By   /  October 27, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Science News: Ethiopian wolves face risk of extinction

LONDON, Oct. 26 (UPI) — Africa’s only wolf species, the Ethiopian wolf, is genetically vulnerable and faces a risk of extinction, scientists say. Fewer than 500 of the wolves are thought to survive and a study of groups of the animals in Ethiopia’s highlands has determined there is little gene flow between the small remaining […]

Read More →
Latest

Zenawi’s 40 years of homework for TPLF By Robele Ababya

By   /  October 27, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Zenawi’s 40 years of homework for TPLF By Robele Ababya

I chose to start writing this peace with this quotation by Thomas Jefferson: “Eternal Vigilance is the Price of Liberty”. I chose it because liberty cannot be guaranteed to the vast majority of humankind as long as merciless dictators with lust for power exist on our planet. I submit that the struggle to defeat tyranny […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar