www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 12
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 12
Latest

ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ጨምሮ 34 ሰዎች ታሠሩ

By   /  March 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹¶/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ጨምሮ 34 ሰዎች ታሠሩ

ዜናውን ዘሃበሻ ለማለዳ ታይምስ ያጋራው ሲሆን »ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2005 á‹“.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን “ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት የአባቶቻችን መስዋዕትነት ማራከስ ነው” በሚል የተጠራውን ሰልፍ አምባገኑ የኢህአዴግ መንግስት በርካታ የፌደራል ፖሊስ፣ የደህንነት አባላትን እና የአዲስ አበባ ፖሊሶችን በማሰማራት ሲበትን፣ የተቋማቱን ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

Obama “Moonwalking” Human Rights in Africa? by Prof AL MARIAM

By   /  March 17, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Obama “Moonwalking” Human Rights in Africa? by Prof AL MARIAM

 The great American poet Walt Whitman said, “Either define the moment or the moment will define you.” Will the election of Uhuru Kenyatta as president of Kenya define President Barack Obama in Africa or will President Barack Obama use the election of President Kenyatta to define his human rights policy in Africa? Following the presidential […]

Read More →
Latest

የሳምንቱ ፍኖተ ነጻነት ልልዩ እትም ጋዜጣ ያንብቡ

By   /  March 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳምንቱ ፍኖተ ነጻነት ልልዩ እትም ጋዜጣ ያንብቡ

ይህንን ይጫኑ »»Finote-Netsanet-News-Paper-No68-

Read More →
Latest

የታማኝ በየነ መልእክት ከአውሮጳ

By   /  March 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታማኝ በየነ መልእክት ከአውሮጳ

እንኳን ደህና መጣችሁ እውቁ የሰባዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ታጋይ፡ጀግናውና እውነተኛው፡ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፡አረቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ፡ክቡራትና ክቡራን፡ የዚህ መረሃግብር ታዳሚ የሆናችሁ፡የሀገሪ የእናታለም ኢትዮጵያ ልጆች፡በመጀመሪያ ጥሪያችንን አክብራችሁ፡ በስአቱ በመገኜታችሁ፡ በእራሴናበአዘጋጅ ኮሚቴው ስም፡ ከልብ፡ በማመስገን፡ እንኳን ደህና መጣችሁ እላለሁ። የተከበራችሁ ወገኖቸ፡ሁል ጊዜም: እንደሚባለውና: በውልም እንደምታውቁት፡ኢሳት እንዳያይ፡ አይኑን ለተሸፈነው፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አይን ነው፡ ኢሳት እንዳይሰማ፡ ጆሮውን ለተደፈነው፡ የኢትዮጵያ ህዝብ […]

Read More →
Latest

የአንድነት አባል በፀጥታ ኃይል የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአንድነት አባል በፀጥታ ኃይል የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

በሰሜን ጎንደር ዞን ደምቢያ ወረዳ በምትገኘው ቆላድባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ አባል ላይ በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ተገለፀ፡፡ የአንድነት ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ እያዩ ተኮላ እንየው መጋቢት 1 ቀን 2005 á‹“.ም. በከተማው የቀበሌ 02 የፀጥታ ኃላፊ በሆኑት አቶ እያዩ ካሳ በጥይት የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ ያረጋግጣል፡፡ የአካባቢው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

በአዲስ አበባ 5ቱም መውጫ በሮች ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የከተማዋ ፖሊስ የፍተሻውን ምክንያት ለፍኖተ ነፃነት ለመግለፅ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ካለፈው አርብ የካቲት 29 ቀን 2005 á‹“.ም. ጀምሮ በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጫ በሮች ጥብቅ የፖሊስ ፍተሻ እንዳለ ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የፍተሻው ጥብቅነት ተጓጆችን ግራ እንዳጋባ የሚናገሩት ምንጮቹ፣ በዚህም ምክንያት የተለያዩ ተሸከርካሪዎች በመውጫ በሮቹ ላይ ተደርድረው መታጠታቸውን ገልፀዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

አዲስ አበባ ውስጥ የተፈጠረው ግጭት ወደ ብሔር ግጭት አድጎ የ8 ሰዎችን ህይወት ማለፉን ተጠቆመ፡፡

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲስ አበባ ውስጥ የተፈጠረው ግጭት ወደ ብሔር ግጭት አድጎ የ8 ሰዎችን ህይወት ማለፉን ተጠቆመ፡፡

በአዲስ አበባ በሚገኘው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ ቦሌ ለሚ በሚባል አካባቢ ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2005á‹“.ም. ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 8 ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተጠቆመ፡፡ በፍኖተ ነፃነት ዘጋቢዎች የተጠናቀረው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ የግጭቱ መንስኤ የሞባይል መጥፋት እንደሆነ እና በዚህም ኮብልስቶን ትሰራ የነበረችን የአንዲት የአካባቢው ነዋሪ ሴት […]

Read More →
Latest

“ከእኔ ልጅ ጋር ሐረር ከተማ ውስጥ አራት ሰው በፓሊስ ነዳጅ እየተደፋበት በእሳት ተቃጥሎ ሞቷል”

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ከእኔ ልጅ ጋር ሐረር ከተማ ውስጥ አራት ሰው በፓሊስ ነዳጅ እየተደፋበት በእሳት ተቃጥሎ ሞቷል”

ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ(ከሀረር ሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈፅሞባቸው የተባረሩ አዛውንት) “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ እናት የ75 ዓመት አዛውንት የሆኑት ባለቤታቸውም እንደ እሳቸው ሁሉ ጎዳና ላይ መውደቃቸውን ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘጋቢ ከዕንባቸው ጋር እየታገሉ አስረድተዋል፡፡“በሐረር […]

Read More →
Latest

ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

  ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች ተደርገው በመቆጠር ላይ ናቸው:: ለአገሪቱ አንድነትና ሉአላዊነት ብልፅግና በጣም ከሚቆጠሩ መሪዎቿና የፓርቲአቸው ጠባብ ጎሰኛ ፖሊሲ የተለየ የሚያስቡ ዜጎችና ቡድኖች ሁሉ ጠላትና ሽብርተኞች […]

Read More →
Latest

The developmental state ideology by jonas tameru

By   /  March 16, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on The developmental state ideology by jonas tameru

The concept of a developmental state by itself has no predefined rules and procedures that can guide leaders in making decisions about a country’s economic future. Even so the EPRDF by the blind arrogance of its leaders has decided that a developmental state is the best solution to transform Ethiopia to a middle income country, […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar