www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 11
Latest

Release our Religious Leaders! Muslim Ethiopian Diaspora in Sweden (CNN)

By   /  March 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Release our Religious Leaders! Muslim Ethiopian Diaspora in Sweden (CNN)

Hundreds of Ethiopian Muslim expats in Stockholm rallied in front the Ethiopian consulate early yesterday afternoon (March 15, 2013) demanding the TPLF regime in Ethiopia to release all their religious leaders other prisoners of conscious who’re imprisoned under the guise of the anti-terrorism law. The protestors also urged the regime to stop harassing, imprisoning and […]

Read More →
Latest

ኮሚተዎቻችን ይፈቱ!!ሲሉ የስዊዲን ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራዎች ጠየቁ::

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኮሚተዎቻችን ይፈቱ!!ሲሉ የስዊዲን ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራዎች ጠየቁ::

በስቶኮልም ሲዊድን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ መካሄዱን የሰልፍ አስተባባሪዎች ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2005 á‹“.ም የተደረገው የተዋውሞ ሰልፍ አላማ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ መንግስት እያደረሰ ያለውን በደል ለመቃወም መሆኑን የገለፁት የሰልፉ አስተባባሪዎች በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ከ 200 በላይ በስቶኮልምና በአካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን መገኘታቸውንም አረጋግጠዋል፡፡ ሰልፉን ያስተባበሩት በስዊዲን የሚገኙ ሙስሊም […]

Read More →
Latest

Ethiopia: የቀይ ለባሾቹ ውሎና አዳር

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia: የቀይ ለባሾቹ ውሎና አዳር

በበፍቃዱ ኃይሉ ወጣቷ ዓለምን የቀን አጋጣሚ ስድስት ኪሎ አካባቢ፣ በዕለተ እሁድ (መጋቢት 8/2005) አንቀዥቅዦ አመጣት፡፡ በዕለቱ የለበሰችው የአዘቦት ቀይ ቲ-ሸርት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ለመዋል ምክንያት ይሆነኛል ብላ አልተገመተችም ነበር፡፡ በሰዓቱ የባለራዕይ ወጣቶች ማኅበር እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የኢትዮጵያውያን ጠላት የነበረው የፋሺስት ጣሊያን ጄኔራል ግራዚያኒን ኃውልት (በጣሊያን አገር፣ የትውልድ መንደሩ አካባቢ) መቆም በመቃወም የሰልፍ ጉዞ ከስድስት […]

Read More →
Latest

ታማኝ ለአውሮጳውያኖች ጥያቄ ጠየቀ

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ታማኝ ለአውሮጳውያኖች ጥያቄ ጠየቀ

ታማኝ፤በፍራንክፈርት ተዘጋጅቶ በነበረው መድረክ ላይ ታዳሚውን እንደሚከተለው ጠየቀ፦ <<በዓለማችን በፍጥነት ከሚያድጉ ነገሮች አንዱና ዋነኛው ምንድነው?>> ታዳሚው ዝም አለ። <ጢም ነው> በማለት ራሱ መለሰ። <በፍጥነት በማደግ የጢምን ሪከርድ የሰበረውስ ማነው?> በማለት በድጋሚ ጠየቀ። አሁንም ታዳሚው ዝም አለ። <የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ነው> በማለት ራሱ ታማኝ መለሰ። ይኽኔ አዳራሹ በሳቅ ተናጋ። በእርግጥም መንግስትና ሚዲያዎቹ ፦ “ከዓለም ፈጣን እድገት ካዝመዘገቡ […]

Read More →
Latest

የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ ያላቸው ርቀት (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ ያላቸው ርቀት (ተመስገን ደሳለኝ)

በኢትዮጵያ ታሪክ የተደራጀ የፖለቲካ ትግልን ማን ጀመረው? መቼ ተጀመረ? የሚሉት ጥያቄዎች ዛሬም ድረስ ሁሉንም ወገን በሚያሳምን መልኩ መልስ አልተገኘላቸውም፡፡ በተለይም በኢህአፓ እና መኢሶን መካከል ‹‹ጀማሪው እኔ ነኝ›› የሚለው ክርክር ብዙ እንዳወዛገበ ይታወቃል፡፡ በእርግጥ አንዳንድ ጥናቶች የሚያመላክቱት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፖለቲካ ፓርቲ በ1961 á‹“.ም. የተመሰረተው መኢሶን እንደሆነ ነው፡፡ የትኛውም ፓርቲ ቀዳሚ ይሁን፣ በሀገሪቱ በተደራጀ መልኩ የፖለቲካ ትግል […]

Read More →
Latest

ጀማነሽ የማታውቃቸው ነገሮች በ መንግስተአብ

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጀማነሽ የማታውቃቸው ነገሮች በ መንግስተአብ

ይህንን ጽሁፍ ከማንበብወ በፊት እዚህ ላይ በመጫን ይህን ያንብ“ተሀድሶን” ጠርገን ሳናስወጣ “ተዋህዶ” የሚሉ ደግሞ ብቅ ብለዋል   እረኛ ምን አለን በጦማሪ /ብሎገር/ ምን አለ?  መለወጣችንን ስናበስር በደስታ ነው:: ምክንያቱም ትኩስ ትኩስ በተለይ የቤተ ክህነት ወሬዎችን ሲችሉ የደረሱበትን ሳይችሉ የደረሱትንም ቢሆን የሚያቀርቡልን እነርሱ ሆነዋል:: የነማን እንደሆኑ ባናውቅም በወንጌል “ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ” የተባለውን ለጦማሪዎቹ ጠቅሰን ስናነብ እንደ ርግብ […]

Read More →
Latest

“ነብዩ ኤልያስ በአራት ኪሎ”በ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከ አዲስ ጉዳይ መጽሔት

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ነብዩ ኤልያስ በአራት ኪሎ”በ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከ አዲስ ጉዳይ መጽሔት

ተዋናይት ጀማነሽ ሰለሞን የካቲት 25 ቀን 2005 á‹“.ም ለአዲስ ጉዳይ መጽሔትና ለሌሎች ሚዲያዎች በበተነችው ጥሪ “የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሊያረጋግጥ ኃያል ባለስልጣን ቅዱስ ኤልያስ ከብሔረ ሕያዋን መጥቷል”ብላለች፡፡ ጀማነሽ “ይህንን እጅግ ታላቅ አስፈሪና ጥልቅ ሃይማኖታዊ ምስጥር በተመለከተ ትንታኔና ትምህርት የሚሰጥበት ጉባኤ ከጽዋ ማኅበሬ ጋር በመሆን አዘጋጅቻለሁና በኢግዚቢሽን ማዕከል ተገኝታችሁ ተካፈሉልኝ” በማለት ነው ግብዣውን የላችው፡፡ በግዕዝ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በተጻፈውና ማኅበረ ሥላሴ […]

Read More →
Latest

የሴት፡እህቶቻችን፡ስቃይ፡በአረብ፡አገራት፡ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ ትናገራለች።

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሴት፡እህቶቻችን፡ስቃይ፡በአረብ፡አገራት፡ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ ትናገራለች።

*የወንድ ልጅ ብልት ቆርጠው “ተጫወችበት” ይላሉ— *ቦንብ ታጥቀሽ ራስሽን አፈንጂ ተብዬ ነበር —- *አፍሪካውያንን በኤሌክትሪክ ማቃጠል የተሰጠኝ የሥራ ኃላፊነት ነበር— *ውሃ ስንጠይቅ ሽንታቸውን ነበር የሚሰጡን …እላያችን ላይ ይሸናሉ … ከአማርኛ ይልቅ አረብኛ መናገር ይቀናታል፡፡ የምትናገረው በቁጭት፣ በእልህና በፍርሃት ስሜት ነው፡፡ ከአራት ዓመት በፊት ለሥራ ወደ ሶሪያ የተጓዘችው ሃረግ (ሜሪ)፤ በሶርያ ከጦርነቱ መጀመር ጋር ተያይዞ ያሳለፈችውን […]

Read More →
Latest

አቢዮት ልጇን ትበላለች አቶ ዕቁባይ በረኸ ይግባኝ ተጠየቀባቸው

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቢዮት ልጇን ትበላለች አቶ ዕቁባይ በረኸ ይግባኝ ተጠየቀባቸው

የቀድሞ የሜጋ ማስታወቂያ ሥራ አስኪያጅና የኦዲዮ ቪዡዋል አሳታሚዎች ማኅበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዕቁባይ በረኸ፤ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእርሳቸውና እና በሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ላይ አቅርቦት በነበረው የታክስ ማጭበርበር ወንጀል ክርክር ጉዳይ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘው ዐቃቤ ሕግ ይግባኝ በማቅረቡ ምክንያት የደረሳቸውን የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ብለዋል በሚል ተከሰው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ በትናንትናው ዕለት […]

Read More →
Latest

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበረሃ በውሃ ጥም ልንሞት ነው ሲሉ ምሬታቸውን ገለጹ

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበረሃ በውሃ ጥም ልንሞት ነው ሲሉ ምሬታቸውን ገለጹ

ከባለፈው ሁለት ወራት ጀምሮ ውሃ ጠፍቶ ከተለያዩ ክልል ለትምህርት ብለው በካምፓስ ውስጥ ሰፈረው የሚገኙት በሱዳን ቦርደር እና በደቡብ ኢትዮጵያ አሶሳ (የቀድሞ ስሙ አቆልዲ) የቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ ነው ።ከጥንት ጀምሮ  በከፍተኛ በበረሃነቷም የምትታወቀው አሶሳ ዛሬ ከፍተኛ የዉሃ ችግር እንደገጠማት እና መንግስት ምንም አይነት ውሳኔ ሳያሳልፍ ወራቶችን እንዳስቆጠረች እንደዚሁም በአካባቢው  ዉሃ ስለሌለ ከፍተኛ ኪሎ ሜትር ተጉዞ በቦቴ መኪና ተቀድቶ የመጣው ውሃ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar