www.maledatimes.com July, 2013 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  July  -  Page 2
Latest

From Turkey with Love: Another Israeli attack on Syria? By Mahdi Darius Nazemroaya

By   /  July 23, 2013  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on From Turkey with Love: Another Israeli attack on Syria? By Mahdi Darius Nazemroaya

Prime Minister Erdogan and his AK Party government have a track record of being deceitful, especially in regards to both Israel and Syria. No one should be surprised to hear that Israel and Turkey are collaborating together against the Syrians. With the aim of tightening the front against Syria, President Obama even travelled to Israel […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለክቡር ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም በዘውገ ፋንታ

By   /  July 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለክቡር ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም በዘውገ ፋንታ

Seattle, U.S.A   በዚህ ሐምሌ ወር (2005 á‹“/ም) የጻፉትን እንደተለመደው በጉጉት ማንበብ ጀምሬ በመንሰፍሰፍ ጨርሻለሁ። መልዕክቶችዎ ብዙ ዘመን የሸፈናቸውን ትዝታዎች እንዳስታውስና ብዙ ትውስቶችን እንዳሰላስል አድርጎኛል። ብዙ ሆድ የሚያባቡ ሃሳቦች ነበሩ። የአብዘኽኘው ሰው ስሜት እንዴት እንደሆነ ባላውቅም፣ ሁላችንም ያለንበት ጀልባ አንድ፣ ያለንበት ባሕር አንድ፣ ጉዞአችንና አቅጣቻችን እንዲሁ አንድ ነው ብየ ስለማምን ያንዱ ስሜት የጋራ ነው ብዬ […]

Read More →
Latest

የኢሳት ወይም የግንቦት ሰባት ሁለገብ ጋዜጠኞች ክሽፈት በኮረኔል ታደሰ እና ሌሎች ጉዳዮች ከያሬድ ኃይለማርያም

By   /  July 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሳት ወይም የግንቦት ሰባት ሁለገብ ጋዜጠኞች ክሽፈት በኮረኔል ታደሰ እና ሌሎች ጉዳዮች ከያሬድ ኃይለማርያም

ሐምሌ 21፣ 2013  ቀደም ሲል በሚያዝያ ወር 2005 á‹“.ም. ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ኢሳትን በማስመልከት በድህረ ገጻቸው ላይ “ደፋርና ፟ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራዲዮ” በሚል ርዕስ ባስነበቡን ተከታታይ ጽሁፍ ክፍል አራት ላይ በመንተራስ የራሴን ትዝብትና ኢሳትን የሚመለከቱ አስተያየቶችን “የወያኔን ስሕተትና ወንጀል ሌላው ኃይል ሲፈጽመው ትክክልና ሕጋዊ ሊሆን አይችልም” በሚል ርዕስ ሰንዝሬ ነበር። በዚያም […]

Read More →
Latest

ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . በነብዩ ሲራክ

By   /  July 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . በነብዩ ሲራክ

 በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . .  አንዱ ሰሞነኛ ወግ ስልጣኔ ዘመነኛ የመገናኛ ዘዴዎችን ማግኘት የታደለው የሃገሬ ሰው አይኑን አፍጦ በማህበራዊ ገጾች እና በተለያዩ     የኢንተር ኔት ድህረ ገጽ ስር ባሉ የመረጃ መረቦች ሲከታትለው የሰነበተው የጁሃር መሃመድ ሃይማኖትና ዘርን ቀላቅሎ የተናገረበት     አሳፋሪ፣ አሳዛኝ እና […]

Read More →
Latest

በዘር እንዳትመነዝሩኝ

By   /  July 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዘር እንዳትመነዝሩኝ

  (ከዘካሪያስ አሳዬ)  የጓደኛችን ቋንቋው፣ ዘሩ፣ ሃይማኖቱና ፖለቲካዊ አመለካከቱ ምን ያደርግልሃል? ደጋ ውስጥ ቢፈጠር ቆላ፣ ወይናደጋ ቢወለድ  ተራራ ጫፍ ላይ፤ አንዴ ተፈጥረናልና ሰው ስለመሆናችን ብቻ ማሰቡ ይበልጣል።   የዘር አድልዎ ፖሊሲ ምልክቶቹን ፣ በሃገራችን ፣ በአንዳንድ በተቃዋሚው አካባቢ ባሉም ምሁራንም ጭምር ፣ በአንዳንድ ድህረ-ገጾችና የፓልቶክ የመወያያ ክፍሎች ሲሰሙና ፣ ሲንጸባረቁ ያየሁትን አደገኛ አዝማሚያ፣ ስጋቴን ለወገኖቼ […]

Read More →
Latest

Can Eritrea improve its human rights record?

By   /  July 20, 2013  /  AFRICA, Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on Can Eritrea improve its human rights record?

Eritrea marks first independence day since improved relations with Ethiopia, but human rights issues remain. 24 May 2019 19:46 GMT Eritrea, Ethiopia, Africa Eritrea is marking its independence day after a year of profound changes. A peace deal last year ended a decades-old border dispute with its larger neighbour Ethiopia.  And the United Nations lifted sanctions and an arms embargo. But President […]

Read More →
Latest

THE WOYANE and ITS ‘’law of increasing poverity’’ IN Ethiopia by Nathnael Abate( nathy de saint)

By   /  July 16, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on THE WOYANE and ITS ‘’law of increasing poverity’’ IN Ethiopia by Nathnael Abate( nathy de saint)

   Mass poverty is a catastrophe which is decreasing living standard of the mass that is created artificially by greedy grabbing of all available local public resources by individuals or groups. Human beings are not naturally created to be poor or to live under the roof of poverty.  Since all mankind is equal in birth […]

Read More →
Latest

30ኛው የኢትዮጵያን ባህል እና ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት እንዴት ተከበረ?

By   /  July 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on 30ኛው የኢትዮጵያን ባህል እና ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት እንዴት ተከበረ?

30ኛው የኢትዮጵያን ባህል እና ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት እንዴት ተከበረ? ESFNA 30th year report ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 Eስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን Aክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን ያህል ሰው Eንደተገኘ ከፌዴሬሽኑ በይፋ የተነገረ ነገር Eስካሁን ባይኖርም ፣ ከ30ሺ ያላነሰ ሰው Eንደነበር መገመት ግን ይቻላል። ስቴዲየሙ በጠቅላላ 54ሺ ሰው […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ አደረጃጀት በድሬዳዋ ተገመገመ

By   /  July 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ አደረጃጀት በድሬዳዋ ተገመገመ

የሰማያዊ ፓርቲ የአደረጃጀት መዋቅር ውስጥ አንዱ የሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር የሰማያዊ ፓርቲ መዋቅር የስራ-እንቅስቃሴ ከሀምሌ 6-7/2005 á‹“.ም. ባሉት ቀናት የፓርቲው የስራ-አስፈጻሚ አባላት ተዘዋውረው ተመለከቱ፡፡ የስራ-እንቅስቃሴውን ለመጎብኘት የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ጌታነህ ባልቻ እና የጥናትና ስትራቴጂ ኃላፊ አቶ ወረታው ዋሴ ተገኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱም በኃላ በድሬዳዋ አስተዳደር የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ጋር አጠቃላይ በፓርቲውና በድሬዳዋ አስተዳደር መዋቅር ላይ ሰፊ ውይይትና […]

Read More →
Latest

የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት (ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)

By   /  July 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት (ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)

የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም ምርጫው ውስጥ የሚገባ አይመስለኝም፤ በእንደዚህ ያለው ኢትዮጵያን አስጠልቶ-ሌላ-እንዲሆን በተፈጠረ ቅንጦት የሚወለድ ኢትዮጵያዊ ምን እንደሚሆን መተንበይ ያዳግታል፤ ልጁ ወይም ልጅቱ በራሳቸው ዝንባሌ፣ ፍላጎትና ጥረት ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ግንኙነት በእልህ ከአልተለወጠ እናቶቻቸው የተለሙላቸው ማንነት ከኢትዮጵያዊነት ይገነጥላቸዋል፤ ነገር ግን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar