www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 56
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 56
Latest

የአባትን እዳ ለልጅ አወረሱት ፦ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው”

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአባትን እዳ ለልጅ አወረሱት ፦ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው”

  “ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ – ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው” ከኣስገደ ገ/ስላሴ መቀሌ ህገ-መንግስቱ የሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በስልጣን ላይ ያለውን ገዢ ፓርቲና መንግስት በተለያዩ ጽሁፎች ስቃወም፣ የዓረና/መድረክ ተቃዋሚ ፓርቲም አባል ሆኜም ስንቀሳቀስ መቆየቴ ለህዝብ ግልጽ ነው። የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት ስም አጉድፈሀል በሚል ሰበብም ስታሰርና ስፈታ ቆይቿለሁ። ይህ አልበቃ ብሏቸው በልጆቼ መጡብኝ። አሕፈሮም እና የማነ […]

Read More →
Latest

የዚህ ሳምንት የፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ቀርቦላችኋል ያንብቡት

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዚህ ሳምንት የፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ቀርቦላችኋል ያንብቡት

የፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ቀርቦላችኋል ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ »»»»Finote-Netsanet-News-PaperNo-75

Read More →
Latest

ኢትዬጵያዊመልኩንነብርዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ከቶ ይቻለዋልን? (ትንቢተ ኤርምያስ13:23) ከምናሴ መስፍን – ኖርዌይ

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዬጵያዊመልኩንነብርዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ከቶ ይቻለዋልን? (ትንቢተ ኤርምያስ13:23) ከምናሴ መስፍን – ኖርዌይ

በዚች ባለንበት ፕላኔት ላይ የሰውልጅን አስተሳሰብ ወይም ህገ-ልቦና ከሚዳኙት ረቂቅ ክንውኖች መሀከል የስነ መለኮት ወይም የስነ ፅሁፍ ሀብቶችውስጥ ታላቁመጽሐፍ (መጽሐፍ ቅዱስ) አቢዩ ነው። ታላቁመጽሀፍ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያኖችምንነት በቅጡይናገራል። ምንም እንኩዋን በአገራችን የኢትዬጵያን ታሪካዊ ጠላቶች ዘመቻ – ከውጭም ሆነ ከውስጥ እኩይ ጡት ነካሽ ልጆቾዋም የሚሰነዘሩ – ዘርፈ ብዙ እርሳዋነትዋን የማጥፉት ዘመቻዎች እንደ ሕገ ቃል ሆኖ የሚመነዘሩ ቢበዙም […]

Read More →
Latest

የታሪክ ተወቃሽነቱን ከራሳችን እንጀምር ! በመንገሻ ሊበን

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታሪክ ተወቃሽነቱን ከራሳችን እንጀምር ! በመንገሻ ሊበን

                                                          ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች !                                                                          የታሪክ ተወቃሽነቱን ከራሳችን እንጀምር !                                                                                                  በመንገሻ ሊበን እኛ ኢትዮጵያዊያን የአኩሪ ታሪክ ባለቤቶች እንደሆን ከልጅነት እድሜያችን ጀምሮ እየተነገረን ያደግን ህዝቦች ነን ። የሰው […]

Read More →
Latest

ከዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ ሚያዝያ 30 ቀን 2005 ዓ/ም

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ ሚያዝያ 30 ቀን 2005 á‹“/ም

የዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል Email: dcjointtaskforce@gmail.com የዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል Email: dcjointtaskforce@gmail.com ከዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ ሚያዝያ 30 ቀን 2005 á‹“/ም አምባገነኑ እና በፍጹም ማናለብኝነት የኢትዮጵያን ህዝብ ስብእና በመርገጥ፤ በማፈናቀል፤ በመግደል፤ ነጻነቱን በመቀማት፤ ሀገራችንን እየጠፋት የሚገኘዉ የወያኔ ስርአት ከእለት እለት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ እየከረረ መጥቷል። ለነጻነታቸዉ ሚታገሉ ዜጎችን በሀገራቸዉ አሸባሪ እያለ እያሰረ ይገኛል። […]

Read More →
Latest

ሚጡ

By   /  May 9, 2013  /  POEMS  /  Comments Off on ሚጡ

  ሚጡ ሚጢጢዬ – እንቦቀቅላዋ የ5 ዓመት ዕድሜ – ያልታወቀ ዕጣዋ እባቡን በእጇ – ዳበስ ብታደርገው ዓይቶ ጥሏት ሄደ – ልጅነቷን ቢያውቀው በሬው፣ ውሻው – የዱር አራዊቱ ሕፃናት አይነኩም – ያውቃሉ ከጥንቱ ሚጡ እንደልማዷ – ጨዋታ ፈልጋ አባባ እያለች – እጇን ስትዘረጋ የ50 ዓመቱ አዛውንት – አጋደማት ካልጋ።                    ከኣብርሃም  (ከዘራ)  

Read More →
Latest

ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አዲሱን ረቂቅ ሊፈትሽ ይገባል

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አዲሱን ረቂቅ ሊፈትሽ ይገባል

/ሎሚ መጽሔት፤ ርእሰ አንቀጽ፤ ቅጽ 2 ቁጥር 52፤ ሚያዝያ 2005 á‹“.ም./ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ሕገ መንግሥት ‹‹መንግሥት በሃይማኖት፣ ሃይማኖት በመንግሥት ጣልቃ አይገባም›› ሲል በግልጽ መደንገጉ ይታወቃል፡፡ ላለፉት በርካታ ዓመታት ግን ከሕገ መንግሥቱ ድንጋጌዎች ያፈነገጡ በርካታ ጉዳዮች ተስተውለዋል፡፡ የሩቅ ጊዜውን ክሥተት ትተን በቅርብ ከተፈጸመው የመንግሥት በሃይማኖት ጣልቃ ገብነት መሀል አዲስ አበባ የግብረ ሰዶማውያን ስብሰባ ባስተናገደችበት ሰሞን የተስተዋለውን መጥቀስ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

ለማድመጥ እዚህ ይጨቁኑ »»»»»»»»https://soundcloud.com/user468591803/hiber-radio-050513 የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27  ቀን 2005 ፕሮግራም << አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ፣በመትረየስ፣በመድፍ፣በጥይት፣በእሳት እና በአካፋ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል። ሲኖዶሱ ይፍረስ ያለው የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት ሳይፈርስ በተቃራኒው ታሪካዊው ሐውልት መነሳቱ እንዴት? ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ?…>> አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ […]

Read More →
Latest

በቡሌ ሆራ የሚትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቡሌ ሆራ የሚትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን ቡሌ ሆራ/ ሀገረ ማርያም/ ከተማ የምትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ በአካባቢው ቁጣ መቀስቀሱን ታወቀ፡፡ የአካባቢው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጹት “የከተማው ከንቲባ ሀላፊነት በጎደለው እና በማን አለብኝነት ቤተክርስቲያኑን አፍርሰው ቦታውን ለባለሀብት ለመሸጥ መወሰናቸው ለሀይማኖቱም ለህዝቡም ያላቸውን ንቀት ያሳዩበት ነው፡፡” ሲሉ አውግዘዋል፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች አሁን የወሰዱትን አቋም ሲገልጹ የከተማው ከንቲባ በድፍረት ቤተክርስቲያኑን አፍርሰን እንጨትና ቆርቆቆውን እንድናነሳ አዘዋል ፡፡ “እኛ የእግዚያብሄርን ቤት አናፈርስም ፡፡እሳቸው ከፈለጉበት […]

Read More →
Latest

መንግስት በህገ ወጥ እስር ቤቶችን ዜጎችን እያሰቃየ ነው

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት በህገ ወጥ እስር ቤቶችን ዜጎችን እያሰቃየ ነው

ህውሃት/ኢህአዴግ/ አገሪቱን በመሳሪያ ሀይል ተቆጣጥሮ ማስተዳደር ከጀመረ 22 ዓመት ያስቆጠረ ቢሆንም ዛሬም በህገ ወጥ እስር ቤቶች እየተገለገለ ስለሆነ እስር ቤቱን እንዲዘጋ አንዳንድ የአገሪቱ ዜጎች ጥሪ እያቀረቡ ነው፡፡ ጥሪው የቀረበው ሰሞኑን የህውሀት መስራች እና በአሁን ጊዜ የአረና ፖርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት የአቶ አስገደ ገ/ሥላሴ ልጅ በህገ ወጥ እስር ቤት እንደታሠረ ከተሠማ በኋላ ነው፡፡የመረጃ ምንጮቻችን እንደሚሉት “ህውሃት” በጫካ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar