www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 57
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 57
Latest

ቂሊንጦ የሚገኙ እስረኞች ወደ ዝዋይ እየተወሰዱ ናቸው

By   /  May 8, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቂሊንጦ የሚገኙ እስረኞች ወደ ዝዋይ እየተወሰዱ ናቸው

በሽብርተኝነት ተከሰው የተፈረደባቸው እና በይግባኝ ክርክር ላይ የሚገኙ የነበሩት ፖለቲከኞች ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ወደ ዝዋይ ማረሚያ ቤት እየተወሰዱ መሆኑን ቤተሠቦቻቸው ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡የእስረኛ ቤተሠቦች እንደሚሉት “የጠየቁት የይግባኝ ክርክር ውሳኔ ሳያገኝ እና እንዲሁም ቤተሠቦቻቸው በሚገኙበት አካባቢ መታሠር ሲገባቸው እስረኞቹን ወደ ዝዋይ መዘዋወራቸው እጅግ አሣዝኗል፡፡ ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩት እና  ከፓርላማው በክብር ተሸኝተው በሀገሪቱ ውስጥ […]

Read More →
Latest

የወያኔየዘርማጥራትዘመቻ Dawit Melaku ( Germany)

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔየዘርማጥራትዘመቻ Dawit Melaku ( Germany)

             ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላለፉት 38 ዓመታት  አንግቦት የተነሳው አንድን ብሔር ለይቶ የማጥራት(Ethnic cleansing) ዘመቻ  ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ ድረስም ወደፊት ይቀጥላል፡፡ዜጎች በገንዛ ሀገራቸው ከእንስሳት ያነሰ ክብር ተነፍገው ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ፣ ንብረት እንዳያፈሩ፣ ያፈሩትንም ንብረት በተደራጁ ዘራፊዎች እንዲነጠቁ እየተደረገ  ነው፡፡በተለያዩ ሀገራት የእንስሳት መብት ተከራካሪ ወገኖች ስለእንስሳት አያያዝ እና እንክብካቤ ተደራጅተው […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

ENTC-Open-Letter-amharic ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም

Read More →
Latest

ዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ ይነጋል በላቸው

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ ይነጋል በላቸው

እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ ብዙም ረፍዷል አይባልምና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2005á‹“.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ለቀጣዩ በዓልም ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን፡፡ ዛሬ ዕለቱ የፋሲካ ማግሥት ነው፡፡ á‹« ሁሉ ግርግርና ወከባ የታየበት ሃይማኖታዊ በዓል የአንድ ዓመት ዝግጅት የፈጀ እንዳልመሰለ በአንድ ቀን ማግሥት አለቀና ብዘውን ሰው ኦና ቤት አሸክሞ አለፈ፡፡ የወጉን ለማድረስ ከዘመድ አዝማድ የተበደረውንና የተለቀተውን፣ ከመሥሪያ ቤቱ […]

Read More →
Latest

Ethiopian regime’s foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian regime’s foreign affairs minister Teodros Adhanom warns ENTC

Read More →
Latest

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!!

By   /  May 7, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!!

ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ጊዚያት በሐገራችን የሚፈፀሙ የተለያዩ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችና ህገ ወጥ ድርጊቶች ኢንዲቆሙ ለመንግስት የተለያዩ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቢቆይም ከመንግስት የተሰጡት ምላሾች ግን ጥያቄዎቻችንን ማንቋሸሽና ማጣጣል ወይም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ማለፍ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ፓርቲያችን ጥያቄዎችን የሚያቀርበው መንግስት አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃዎች እንዲወሰድባቸው ቢሆንም ችግሮቹ እስካሁንም ሳይፈቱ አንዳንዶቹም እየተባባሱ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ፓርቲያችን ከዚህ በፊት አስቸኳይ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለደመራ ሪስቱራንት ባለቤት አቶ ግርማይ እና ወ/ሮ ትእግስት

By   /  May 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለደመራ ሪስቱራንት ባለቤት አቶ ግርማይ እና ወ/ሮ ትእግስት

የሰው ልጆች ክብር እንደሚገባቸው ሁሉ ክብርን መስጠት ልማዳችን ነው ሆኖም ግን ክብርን በጅምላ የመግፈፉ ባህሪ ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በዚሁ የምግቤት አስተዳደር መገፈፉ አግባብ አለመሆኑን እያየን እኛ የችካጎ ነዋሪዎች ዝምታን መርጠን ተቀምጠናል ይኼውም የሆነበት የኢትዮጵያዊ ጨዋነት ባህርይ ስለተጠናወተን ብቻ ነው ። ይህንን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትላንትናው እለት የፋሲካ በአልን አስመልክቶ በተከናወነው የበአል አከባበር እና የቀረበው […]

Read More →
Latest

እነ አንዷለም አራጌን እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዳይጠየቁ ተከለከለ!

By   /  May 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አንዷለም አራጌን እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዳይጠየቁ ተከለከለ!

የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች  ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 á‹“.ም የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ቃሊቲ ቢሄዱም ለመጠየቅ እንዳይችሉ መደረጋቸውንና እስካፍንጫቸው በታጠቁ ልዩ ሃይሎች በግድ ከአካባቢው እንዲርቁ መደረጋቸውን የህዝብ ግንኙነት ክፍሉ አስታወቀ፡፡ እንደፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ገለፃ ከፍተኛው ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ወጣቱን ፖለቲከኛና […]

Read More →
Latest

የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትና የህወሃት ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት ሴራ (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

By   /  May 6, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትና የህወሃት ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት ሴራ (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

ድርጊቱ ከተፈፀመ ዓመታት ቢቆጠሩም የጊዜ ርዝመት የሚያደበዝዘው ነገር አይደለምና ዛሬ የትውስታዬን ማህደር ጎርጉሬ ይህንኑ ላካፍላችሁ ወደድኩ። በአንድ ወቅት የፋሺሽት ኢጣሊያ ጦር ለጨፈጨፋቸው ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት መታሰቢያ ይሆን ዘንድ መሃል አዲስ አበባ 6 ኪሎ ላይ የቆመው ታሪካዊው የሰማዕታት ሃውልት ለምን እንደሆነ ለህዝብ ሳይነገር ድንገት ዙሪያውን ይታጠርና ተሸፍኖ ከእይታ እንዲሰወር ይደረጋል።  በርግጥ በወቅቱ አጥብቆ ለጠየቀ ሰው የታጠረው ለእድሳት […]

Read More →
Latest

የፍትህ ጉዳይ እና እነ እስክንድር ነጋ በአብረሃ ደስታ

By   /  May 5, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍትህ ጉዳይ እና እነ እስክንድር ነጋ በአብረሃ ደስታ

በነ እስክንድር ነጋ … የእስር ፍርድ ምክንያት በማድረግ ስለ ጉዳዩ አስተያየት እንድሰጥ የተለያዩ የፌስቡክ ጓደኞቼ ሲወተውቱኝ ከርመዋል (የቅርብ ጓደኞቼ ግን ዝምታን መምረጥ እንዳለብኝ መክረውኛል)። አስተያየቴን እንድገልፅ የገፋፉኝ ጓዶች በቁጥር ብዙ ቢሆኑም ምክንያታቸው ወይ ዓላማቸው ግን የተለያየ ነው። ብዙ ግዜ አስተያየቴን እንድሰጥ ከወተወቱኝ ሰዎች አብዛኞቹ የኢህአዴግ ደጋፊዎች (በፌስቡክ በሚፅፉት መሰረት) ናቸው። ለምን በነ እስክንድር ነጋ ዙርያ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar