www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 58
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 58
Latest

The Phenomenon of Self-Subjugation in the Current Ethiopian Politics Dubale

By   /  May 4, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on The Phenomenon of Self-Subjugation in the Current Ethiopian Politics Dubale

Ethiopians from various parts of the country have been fighting to do away the woyane oligarchy who is implementing the hegemony of the Tigre ethnic group.  The people of Ethiopia have been fighting for the most basic democratic rights such as having freedom of speech and writing, increasing the limited opportunities in the economy, fighting […]

Read More →
Latest

የሰሞኑ የገበያ አክራሞት የእርድ በሬ ከባሌ ሲመጣ እስከ 3ሺ ብር ተጨምሮበት ይሸጣል

By   /  May 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰሞኑ የገበያ አክራሞት የእርድ በሬ ከባሌ ሲመጣ እስከ 3ሺ ብር ተጨምሮበት ይሸጣል

አምና በዚህ ጊዜ የሽንኩርት ዋጋ በአንድ ኪሎ እስከ 19 ብር ደርሶ ሕዝቡን ሁሉ እያንጫጫ ነበር፡፡ ሰሞኑን ግን አንድ ኪሎ እስከ 9 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የፍየል፣ የበግና የቅቤ ዋጋ ግን ንሯል፡፡ በሾላ ገበያ አንድ ፍየል ጉድ በሚያሰኝ የማይታመን ዋጋ መሸጡን በአካባቢው ያገኘናቸው ደላሎች ነግረውናል 5,500 ብር፡፡ በጥቅሉ ግን፣ የዘንድሮ ገበያ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ጥሩ መሆኑን ያነጋገርናቸው […]

Read More →
Latest

የታሰሩ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ “አትፓ” ጠየቀ

By   /  May 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታሰሩ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እንዲፈቱ “አትፓ” ጠየቀ

አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፓ) በሃገር አቀፍ ፓርቲነት በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ተመዝግቦ ሠርተፍኬት መውሰዱን ገልፆ፣ የሰለጠነ ፖለቲካ እንዲፈጠር በእስር የሚገኙ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አስፋው ጌታቸው ከሌሎች አመራሮች ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ፓርቲውን ለመመስረት ከነሐሴ 2003á‹“.ም ጀምሮ ሲጥሩ ቆይተው ጳጉሜ 2004 á‹“.ም መስራች ጉባኤውን በአዲስ አበባ እንዳካሄዱ አስታውሰዋል፡፡ ፓርቲው የካቲት 22 ቀን […]

Read More →
Latest

ፈር ቀዳጅ አዳማቂ—- ፈር ቀዳጅ አሽቃባጪ

By   /  May 4, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on ፈር ቀዳጅ አዳማቂ—- ፈር ቀዳጅ አሽቃባጪ

ራስህን አስተዋውቀን — ጥጋቡ ቸርነት ወይም መሃመድ —- እባላለሁ፡፡ ጥጋቡ የቤት ስምህ ነው? á‹‹! ቤተሰቦቼ እኮ ሙስሊሞች ናቸው፡፡ አያቴ መሃመድ ነበር የሚለኝ፡፡ ያው እኔ ተጠምቄ ነው፡፡ አንዳንዶች አሽቃባጭ፣ ፋረኛው ራፐር፣ ይሉኛል፡፡ እኔ ግን ራሴን የምጠራው ‹‹አዳማቂው›› በሚል ነው፡፡ በፆም ወቅት ስንት ስራዎች ሰራህ? አሁን ድምፃውያን ሙሉ ስራ ላይ ብዙም ትኩረት እየሰጡ አይደለም፡፡ ሞያተኛውም ሰርቶ ጥቅም […]

Read More →
Latest

‹‹አዳዲስ ችሎታ ያላቸውን አርቲስቶች ማውጣት እፈልጋለሁ›› የሙዚቃ ባለሙያ አበጋዝ ክብረወርቅ ከሪፖርትር ጋዜጣ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አቅርበነዋል።

By   /  May 4, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on ‹‹አዳዲስ ችሎታ ያላቸውን አርቲስቶች ማውጣት እፈልጋለሁ›› የሙዚቃ ባለሙያ አበጋዝ ክብረወርቅ ከሪፖርትር ጋዜጣ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አቅርበነዋል።

አበጋዝ ክብረወርቅ  በ  ጥበበስላሴ ጥጋቡ የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንድን ግጥምና ዜማ አቀናብረው፣ ለጆሮ ለየት የሚሉና ልብን የሚማርኩ፣ ሰዎችን በተመስጦ ወደ ሌላ ቦታ የሚወስዱ ዘፈኖችን መፍጠር ይችላሉ፡፡ ለሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ እውነተኛ ሙዚቃ ጆሮን ኮርኩሮ ልብን የሚመስጥ እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሚሆን ነው፡፡ ዘመን ከማይሽራቸው የአስቴር አወቀና የቴዎድሮስ ታደሰ ዜማዎች ጀርባ ያለው አበጋዝ […]

Read More →
Latest

ሑዱር ታሎ ኦይልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስህተት ያሳዩ ሌሎች ጉዳዮች

By   /  May 4, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሑዱር ታሎ ኦይልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስህተት ያሳዩ ሌሎች ጉዳዮች

 ዮሐንስ አንበርብር ከስድስት ዓመታት በፊት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ያቀረቡት የመከላከያ ሚኒስትር ከምክር ቤቱ አባላት የቀረቡ ጥያቄዎችን ሙሉ ለሙሉ መመለስ ተቸግረው ነበር፡፡ የችግሩ ምንጭ መልስ ማጣት አልነበረም፡፡ ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠቱ ተገቢነት ነበር ለሚኒስትሩ ጥያቄ የሆነባቸው፡፡ ምክንያቱም እንዲመልሱ የተጠየቁት በይፋ ሊነገሩ የማይችሉ ጥቂቶች ብቻ እንዲያውቋቸው የተደረጉ የአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ጉዳዮችን በመሆኑ ነው፡፡ እናም፣ ‹‹እያቀረብኩ […]

Read More →
Latest

የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!!

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!!

አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!     አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሰላማዊና ህጋዊ የትግል መንገድ ለውጥ ማምጣት ይቻላላል፤ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንፈጥራለን፤ ስልጣንም በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ይሁንታ የሚገኝ ሳይሆን በህዝቡ በልካም ፈቃድ ይሆናል የሚል ጠንካራ እምነት በመያዝ ከአምባገነኑ ስርዓት ጋር እየታገለ የሚገኝ ነው፡፡ ይሄ ጠንካራ የትግል መነሳሳታችን እና […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ በነመራ ዲንሣ

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ በነመራ ዲንሣ

    ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት መንግስት አምባገነንነቱ ወደ  አፓርታይድ ስርአት ተቀይሮዋል። ለዚህም ማሳያዉ ላለፋት ፪፩ አመታት በሙዋቹ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ መሪነት በሐገሪቱዋ ዉስጥ እጅግ ኢሰብአዊ ድርጊት ዘርንና ክልልን መሰረታዊ ያደረገ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል አሁንም […]

Read More →
Latest

Ethiopia Courts BRICS for Rail Links to Spur Economic Growth (2) (Updates with IMF comment in 18th, 19th paragraphs.) By William Davison

By   /  May 3, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Courts BRICS for Rail Links to Spur Economic Growth (2) (Updates with IMF comment in 18th, 19th paragraphs.) By William Davison

Ethiopia Courts BRICS for Rail Links to Spur Economic Growth (2) (Updates with IMF comment in 18th, 19th paragraphs.) By William Davison  http://africaim.com/ethiopia-courts-brics-for-rail-links-to-spur-economic-growth-2-updates-with-imf-comment-in-18th-19th-paragraphs-by-william-davison/ May 2 (Bloomberg) — Ethiopia is negotiating with Brazil, Russia and India to finance and build rail links after agreeing terms last year with Chinese and Turkish companies for other routes, the […]

Read More →
Latest

የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! – ክፍል ሁለት ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com)

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! – ክፍል ሁለት ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com)

አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ አብዮቱን እንድጠብቅ አደራ ሰጥቶኛል ብሎን ነበር። ስልጣን አልለቅም ማለቱ ነበር። የአምባገነኑ መለስ አደራ መፈክሮች ቢለዋወጡም “የልማት ጠባቂ ነኝ” እያለ መሞቱ ይታወሳል። ዛሬ በስልጣን ላይ ያሉት የአቶ መለስ ፍጡራን አምባገነኖች ደግሞ “የአቶ መለስ ራዕይ ሞግዚት” ነን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar