www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 59
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 59
Latest

ነብዩ ኤልያስ ወዲህ መጥቶአል ከሚሉት አምላኪዎች አንዷ የሆነችው አርቲስት ጀማነሽ እና መለኩሴው ከእስር ተለቀቁ

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነብዩ ኤልያስ ወዲህ መጥቶአል ከሚሉት አምላኪዎች አንዷ የሆነችው አርቲስት ጀማነሽ እና መለኩሴው ከእስር ተለቀቁ

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ትኩረትን ስበው በስፋት ወሬው የተዛመተው የአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ የእምነት አካሄድ አሁንም ድረስ አነጋጋሪ ነው ሆኖም ግን በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መታሰሯን የማለዳ ታይምስ ዜና ማእከል መዘገቡ ይታወሳል።ነብዩ ኤልያስ በ2000 የኢትዮጵያ አመተ ምህረት በተገባለት ቃል መሰረት በታላቅ አህይል እና ስልጣን ወደዚህች ምድር መቶአል በማለት ቅስቀሳ እያደረጉ የሚል አመለካከት ይዘው መምጣታቸው ይታወቃል።የዚህን እምነት ተከታዩች […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ የአለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ የአለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

በዛሬው እለት የሚከበረውን የአለም አቀፍ የፕሬስ ነጻነት አስመልክቶ የሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ (ዘጋቢዎች ያለ ገደብ /ገደብ የለሽ ) የተሰኘው ድርጅት የ2013 አለም አቀፍ ተሸላሚ አድርጎ ሸልሞታል በዛሬው እለት የደረሰን የዚሁ ድርጅት ዜና እንደሚያመለክተው ከሆነ መላው የፕሬስ ነጻነት ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ በተለይም ኢትዮጵያውያኖች በዛሬው እለት ደስታችሁን ይበልጥ የሚያኮራ ነው ሲል ዳይሬክተሩ የጻፈው መልእክት ሲገልጽ […]

Read More →
Latest

Ethiopia in the corner on Press Freedom Day awarded mesfin negash

By   /  May 3, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia in the corner on Press Freedom Day awarded mesfin negash

On May 3, the United Nations World Day for Press Freedom, parts of speech organization Reporters Without Borders, its annual press freedom prize in honor of people who are fighting for free speech around the world. The price is focusing this year on Ethiopia, a country that systematically silences non regimen faithful voices. Independent journalism […]

Read More →
Latest

ጉዞዓችን ወደተግባር ወይንስ ወሬ እስከመቼ ?

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጉዞዓችን ወደተግባር ወይንስ ወሬ እስከመቼ ?

በኢሳ አብድሰመድ / by Issa Abdusemed ህወሃት/ኢህአዴግ ጠባብና ዘረኛ የፖለቲካ አላማዉን ከግብ ለማድረስ ላለፉት 21 አመታት በመንግስት ስልጣን ላይ ተቀምጦ በፈፀማቸዉና ዛሬም በሚፈፅማቸዉ መንግስታዊ የሽብር ተግባሮች ምክንያት የአገሪቱ፤……

Read More →
Latest

ከትንሣኤ በዓል ጀምሮ የሥጋ መሸጫ ዋጋ ተተመነ በታደሰ ገብረማርያም

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከትንሣኤ በዓል ጀምሮ የሥጋ መሸጫ ዋጋ ተተመነ በታደሰ ገብረማርያም

የቄራዎች ድርጅት ለየት ያለ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በተቋቋሙት የሕዝብ መዝናኛ ተቋማት ውስጥ በሚገኙ ሥጋ ቤቶች አንዱን ኪሎ ሥጋ ከፍተኛው በ80 ብር፣ ዝቅተኛው ደግሞ በ70 ብር ሒሳብ እንዲሸጡ ተወሰነ፡፡ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበርም ለሚገዛቸው የቁም እንስሳት ደረሰኝ ባለማግኘቱ ምክንያት ከትንሳኤ በዓል ዕለት ጀምሮ የሥጋ ሽያጭ አገልግሎት መሰጠት እንደሚያቆም ያሳለፈውን […]

Read More →
Latest

በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተፈጸመው ኢፍትሃዊ ስርአት የአሜሪካ መንግስት እንዳስቆጣው ገለጸ

By   /  May 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተፈጸመው ኢፍትሃዊ ስርአት የአሜሪካ መንግስት እንዳስቆጣው ገለጸ

የስቴት ዲፓርትመንት ቃል አቀባይ የሆኑት ሚስተር ቬትሪል በትላንትናው እለት በዲፓርትመንቱ በሰጡት መግለጫ መሰረት የኢትዮጵያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የፈጸመውን የእድሜ ልክ እና የአስራ ስምንት አመት ጽኑ እስራት እንደሚቃወመው እና አግባብ አለመሆኑን እንዲሁም ፍርዱ እንዳበሳጫቸው በመግለጫቸው ለማስታወስ ወደዋል። እንዳሉትም ከሆነ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ወዳጅነት የሻከረ እንደሆነ እና ጥሩ አለመሆኑን ገልጸው በዚህ ጉዳይ ላይ […]

Read More →
Latest

State Department Briefing: United States slams ‘political persecution’ of critics

By   /  May 3, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on State Department Briefing: United States slams ‘political persecution’ of critics

US slams Ethiopia’s ‘political persecution’ of critics   State Department Briefing: United States slams ‘political persecution’ of critics The following is an excerpt from State Department briefing regarding the conviction of Ethiopia’s dissident journalist Eskinder Nega and opposition politician Andualem Arage under the country’s Anti-Terrorism Proclamation and the Penal Code MR. VENTRELL: Okay. Good afternoon. […]

Read More →
Latest

(ከደብረሰላም ቦርድ አባላት አንዱ ህዝብ እንዲያውቀው የተላከ መልዕክት) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክን ወያኔ ጉያ ሊወስዱልህ ጁን 2 ቀጠሮ ያዙልህ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on (ከደብረሰላም ቦርድ አባላት አንዱ ህዝብ እንዲያውቀው የተላከ መልዕክት) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክን ወያኔ ጉያ ሊወስዱልህ ጁን 2 ቀጠሮ ያዙልህ

አባ ሃለሚካኤል (የደብረሰላም መድሃኔዓለም አስተዳዳሪ) ሊቀትጉሃን ጌታሁን (ከአስተዳዳሪው የተሻለ ሃሳብ የማቀርበው እኔ ነኝ የሚል መከራከሪያ ቢያቀርቡም ከቦርድ ስብሰባ የታገዱ) “አቶ መለስ ንሰሃ ገብተው ነው የሞቱት” በሚል በድፍረት ያስተማሩት ቀሲስ አሃዱ ቀሲስ ስንታየሁ በገለልተኛነት ለረዥም ዓመታት ከቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ.ክ አንዱ ነው። ይህ ቤ/ክ በተለይ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን […]

Read More →
Latest

“መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ

መግቢያ   ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም። እነዚህ ትላልቅ ዓላማዎች እንዲሳኩ የብዙ ሰዎች የተባበረ ጥረት ያስፈልጋል። በርካታ ሰዎችን ለእንዲህ ዓይነቶቹ ግዙፍ ዓላማዎች ማነሳሳትና እና ማስተባበር ነው መሪነት (Leadership) የሚባለው። መሪነትን በአንድ ዓረፍተ ነገር እንተረጉመው ቢባል የሚከተለውን የመሰለ ዓረፍተ ነገር እናገኛለን።   መሪነት፣ ሰዎች የተለሙትን ግብ ለማሳካት የሚተባበሩዓቸውን ሌሎች […]

Read More →
Latest

የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይ ፍ/ቤት ውሎ በወሰን ገብረ ኪዳን “እስክንድር ወንጀለኛ ነው ከተባለ፣ ወንጀሉ ሃገሩን መውደዱ ነው” ሰርካለም ፋሲል

By   /  May 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይ ፍ/ቤት ውሎ በወሰን ገብረ ኪዳን “እስክንድር ወንጀለኛ ነው ከተባለ፣ ወንጀሉ ሃገሩን መውደዱ ነው” ሰርካለም ፋሲል

“ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ለሊት ለሊት እንደ “ዳዊት ደጋሚ” ስለማመሽ ጠዋት ጠዋት ተጋድሜ ማርፈድ ልማዴ ነበር፡፡ ዛሬሬ ዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 26 ቀን 2005 ዓም ካለወትሮዬ በጠዋት ከዕንቅልፌ ተነሳሁ፡፡ እናም ወደ ጠቅላይፍ/ ቤት አመራሁ፡- ዕለቱን እያሰብኩ፡፡ የዛሬው ሐሙስ በክርስትና አማኞች ዘንድ በተለየ መልኩ የሚታሰብ ቀን ነው፡፡ ክርስቶስ ትህትናን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar