www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 75
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 75
Latest

የሴት፡እህቶቻችን፡ስቃይ፡በአረብ፡አገራት፡ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ ትናገራለች።

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሴት፡እህቶቻችን፡ስቃይ፡በአረብ፡አገራት፡ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ ትናገራለች።

*የወንድ ልጅ ብልት ቆርጠው “ተጫወችበት” ይላሉ— *ቦንብ ታጥቀሽ ራስሽን አፈንጂ ተብዬ ነበር —- *አፍሪካውያንን በኤሌክትሪክ ማቃጠል የተሰጠኝ የሥራ ኃላፊነት ነበር— *ውሃ ስንጠይቅ ሽንታቸውን ነበር የሚሰጡን …እላያችን ላይ ይሸናሉ … ከአማርኛ ይልቅ አረብኛ መናገር ይቀናታል፡፡ የምትናገረው በቁጭት፣ በእልህና በፍርሃት ስሜት ነው፡፡ ከአራት ዓመት በፊት ለሥራ ወደ ሶሪያ የተጓዘችው ሃረግ (ሜሪ)፤ በሶርያ ከጦርነቱ መጀመር ጋር ተያይዞ ያሳለፈችውን […]

Read More →
Latest

አቢዮት ልጇን ትበላለች አቶ ዕቁባይ በረኸ ይግባኝ ተጠየቀባቸው

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቢዮት ልጇን ትበላለች አቶ ዕቁባይ በረኸ ይግባኝ ተጠየቀባቸው

የቀድሞ የሜጋ ማስታወቂያ ሥራ አስኪያጅና የኦዲዮ ቪዡዋል አሳታሚዎች ማኅበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዕቁባይ በረኸ፤ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእርሳቸውና እና በሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ላይ አቅርቦት በነበረው የታክስ ማጭበርበር ወንጀል ክርክር ጉዳይ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘው ዐቃቤ ሕግ ይግባኝ በማቅረቡ ምክንያት የደረሳቸውን የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ብለዋል በሚል ተከሰው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ በትናንትናው ዕለት […]

Read More →
Latest

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበረሃ በውሃ ጥም ልንሞት ነው ሲሉ ምሬታቸውን ገለጹ

By   /  March 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበረሃ በውሃ ጥም ልንሞት ነው ሲሉ ምሬታቸውን ገለጹ

ከባለፈው ሁለት ወራት ጀምሮ ውሃ ጠፍቶ ከተለያዩ ክልል ለትምህርት ብለው በካምፓስ ውስጥ ሰፈረው የሚገኙት በሱዳን ቦርደር እና በደቡብ ኢትዮጵያ አሶሳ (የቀድሞ ስሙ አቆልዲ) የቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ ነው ።ከጥንት ጀምሮ  በከፍተኛ በበረሃነቷም የምትታወቀው አሶሳ ዛሬ ከፍተኛ የዉሃ ችግር እንደገጠማት እና መንግስት ምንም አይነት ውሳኔ ሳያሳልፍ ወራቶችን እንዳስቆጠረች እንደዚሁም በአካባቢው  ዉሃ ስለሌለ ከፍተኛ ኪሎ ሜትር ተጉዞ በቦቴ መኪና ተቀድቶ የመጣው ውሃ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ጨምሮ 34 ሰዎች ታሠሩ

By   /  March 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹¶/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ጨምሮ 34 ሰዎች ታሠሩ

ዜናውን ዘሃበሻ ለማለዳ ታይምስ ያጋራው ሲሆን »ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2005 á‹“.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን “ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት የአባቶቻችን መስዋዕትነት ማራከስ ነው” በሚል የተጠራውን ሰልፍ አምባገኑ የኢህአዴግ መንግስት በርካታ የፌደራል ፖሊስ፣ የደህንነት አባላትን እና የአዲስ አበባ ፖሊሶችን በማሰማራት ሲበትን፣ የተቋማቱን ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

Obama “Moonwalking” Human Rights in Africa? by Prof AL MARIAM

By   /  March 17, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Obama “Moonwalking” Human Rights in Africa? by Prof AL MARIAM

 The great American poet Walt Whitman said, “Either define the moment or the moment will define you.” Will the election of Uhuru Kenyatta as president of Kenya define President Barack Obama in Africa or will President Barack Obama use the election of President Kenyatta to define his human rights policy in Africa? Following the presidential […]

Read More →
Latest

የሳምንቱ ፍኖተ ነጻነት ልልዩ እትም ጋዜጣ ያንብቡ

By   /  March 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳምንቱ ፍኖተ ነጻነት ልልዩ እትም ጋዜጣ ያንብቡ

ይህንን ይጫኑ »»Finote-Netsanet-News-Paper-No68-

Read More →
Latest

የታማኝ በየነ መልእክት ከአውሮጳ

By   /  March 17, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታማኝ በየነ መልእክት ከአውሮጳ

እንኳን ደህና መጣችሁ እውቁ የሰባዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ታጋይ፡ጀግናውና እውነተኛው፡ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፡አረቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ፡ክቡራትና ክቡራን፡ የዚህ መረሃግብር ታዳሚ የሆናችሁ፡የሀገሪ የእናታለም ኢትዮጵያ ልጆች፡በመጀመሪያ ጥሪያችንን አክብራችሁ፡ በስአቱ በመገኜታችሁ፡ በእራሴናበአዘጋጅ ኮሚቴው ስም፡ ከልብ፡ በማመስገን፡ እንኳን ደህና መጣችሁ እላለሁ። የተከበራችሁ ወገኖቸ፡ሁል ጊዜም: እንደሚባለውና: በውልም እንደምታውቁት፡ኢሳት እንዳያይ፡ አይኑን ለተሸፈነው፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አይን ነው፡ ኢሳት እንዳይሰማ፡ ጆሮውን ለተደፈነው፡ የኢትዮጵያ ህዝብ […]

Read More →
Latest

የአንድነት አባል በፀጥታ ኃይል የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአንድነት አባል በፀጥታ ኃይል የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

በሰሜን ጎንደር ዞን ደምቢያ ወረዳ በምትገኘው ቆላድባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ አባል ላይ በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ተገለፀ፡፡ የአንድነት ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ እያዩ ተኮላ እንየው መጋቢት 1 ቀን 2005 á‹“.ም. በከተማው የቀበሌ 02 የፀጥታ ኃላፊ በሆኑት አቶ እያዩ ካሳ በጥይት የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ ያረጋግጣል፡፡ የአካባቢው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

በአዲስ አበባ 5ቱም መውጫ በሮች ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የከተማዋ ፖሊስ የፍተሻውን ምክንያት ለፍኖተ ነፃነት ለመግለፅ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ካለፈው አርብ የካቲት 29 ቀን 2005 á‹“.ም. ጀምሮ በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጫ በሮች ጥብቅ የፖሊስ ፍተሻ እንዳለ ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የፍተሻው ጥብቅነት ተጓጆችን ግራ እንዳጋባ የሚናገሩት ምንጮቹ፣ በዚህም ምክንያት የተለያዩ ተሸከርካሪዎች በመውጫ በሮቹ ላይ ተደርድረው መታጠታቸውን ገልፀዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

አዲስ አበባ ውስጥ የተፈጠረው ግጭት ወደ ብሔር ግጭት አድጎ የ8 ሰዎችን ህይወት ማለፉን ተጠቆመ፡፡

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲስ አበባ ውስጥ የተፈጠረው ግጭት ወደ ብሔር ግጭት አድጎ የ8 ሰዎችን ህይወት ማለፉን ተጠቆመ፡፡

በአዲስ አበባ በሚገኘው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ ቦሌ ለሚ በሚባል አካባቢ ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2005á‹“.ም. ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 8 ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተጠቆመ፡፡ በፍኖተ ነፃነት ዘጋቢዎች የተጠናቀረው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ የግጭቱ መንስኤ የሞባይል መጥፋት እንደሆነ እና በዚህም ኮብልስቶን ትሰራ የነበረችን የአንዲት የአካባቢው ነዋሪ ሴት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar