www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 76
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 76
Latest

“ከእኔ ልጅ ጋር ሐረር ከተማ ውስጥ አራት ሰው በፓሊስ ነዳጅ እየተደፋበት በእሳት ተቃጥሎ ሞቷል”

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ከእኔ ልጅ ጋር ሐረር ከተማ ውስጥ አራት ሰው በፓሊስ ነዳጅ እየተደፋበት በእሳት ተቃጥሎ ሞቷል”

ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ(ከሀረር ሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈፅሞባቸው የተባረሩ አዛውንት) “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ እናት የ75 ዓመት አዛውንት የሆኑት ባለቤታቸውም እንደ እሳቸው ሁሉ ጎዳና ላይ መውደቃቸውን ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘጋቢ ከዕንባቸው ጋር እየታገሉ አስረድተዋል፡፡“በሐረር […]

Read More →
Latest

ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል!

  ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች ተደርገው በመቆጠር ላይ ናቸው:: ለአገሪቱ አንድነትና ሉአላዊነት ብልፅግና በጣም ከሚቆጠሩ መሪዎቿና የፓርቲአቸው ጠባብ ጎሰኛ ፖሊሲ የተለየ የሚያስቡ ዜጎችና ቡድኖች ሁሉ ጠላትና ሽብርተኞች […]

Read More →
Latest

The developmental state ideology by jonas tameru

By   /  March 16, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on The developmental state ideology by jonas tameru

The concept of a developmental state by itself has no predefined rules and procedures that can guide leaders in making decisions about a country’s economic future. Even so the EPRDF by the blind arrogance of its leaders has decided that a developmental state is the best solution to transform Ethiopia to a middle income country, […]

Read More →
Latest

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ ምግብም ተከልክለዋል

By   /  March 16, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ ምግብም ተከልክለዋል

 watch video

Read More →
Latest

‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ ወልደማርያም ዘገዬ

By   /  March 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ ወልደማርያም ዘገዬ

‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ የተኛን አንበሣ ዐውቆ በንቃት የቆመ ነብር ይጫወትበታል› ብለህ ቻል ማድረግ ነው፡፡ ይሄ አሁን ብዕር ያስነሳኝ ቆሻሻና ደደብ ሰውዬ – ዓለምሰገድ አባይ – የሚሉት ደግሞ ከመለስም […]

Read More →
Latest

ሰላማዊ ትግል እንደ እስላማዊ ትግል…!

By   /  March 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰላማዊ ትግል እንደ እስላማዊ ትግል…!

የልጅነት ወዳጄ ሁሴን ከድር እንደነገረኝ “እስላም” የሚለው ስም ራሱ የመጣው ሰላም ከሚለው ነው፡፡ ሁሴን የነገረኝ ሀሰት እንደሌለው ያረጋገጥኩት፤ ያኔውኑ የእርሱን ሰላማዊነት ስመለከት ነበር፡፡ ሁሴን እጅግ ሰላማዊ ሙስሊም ወዳጃችን ነው!  እስላም ማለት ሰላም ማለት ነው… የሚለውን በደንብ ለማስረገጥ ከፈለጉ ደግሞ ከድፍን አንድ አመት ሞልቶ የፈሰሰውን ሰላማዊ ትግል አይቶ መረዳት ይቻላል፡፡ ይህንን መረዳት ካልተቻለ የህክምና እርዳታ ያስፈልገናል […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s Human Rights Crisis Worsened

By   /  March 14, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s Human Rights Crisis Worsened

By Betre Yacob The human rights situation in Ethiopia, the most important strategic and security ally of the Western powers, has worsened drastically, according to the 2013 Human Rights Watch’s  Wold Report, which summarizes the human rights situation of more than 90 countries worldwide—drawing on events from the end of 2011 through November 2012. The […]

Read More →
Latest

ሚስጥራዊ መረጃ ከጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ

By   /  March 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሚስጥራዊ መረጃ ከጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ

1 የሃባሽ ስልጠና ይቁም ፣2 የዕስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መጅሊስ በማስተዳደር ላይ ያሉ ሃላፊዎች ይነዱ 3-የአወሊያ ትምህርት ቤት በቦርድ እንዲመራ በሚል ውሳኔ ያሳለፉት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አጠቃላይ ይዘቱን እንዲህ አድርገው ሪፖርቱን አቅርበዋል confidential_minutes_from_zenawi_office

Read More →
Latest

አንድ ምሬት | አቤ ቶኪቻው

By   /  March 14, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ምሬት | አቤ ቶኪቻው

አንድ ምሬት ሰሞኑን ኮምፒውሬ ወሰድ መለስ ሲያደርጋት ነበር እና በቅጡ መገናኘት አልቻልንም፡፡ ይባስ ብላም የመረጃ ማጠራቀሚያ መሳሪያዋ (ሀርድ ዲስኳ) ከጥቅም ውጭ ሆኖ የነበሩኝ በሙሉ እንዳልነበሩኝ ሆነዋል፡፡ እኔም ብያለው፤ “ሁሉም አላፊ ሁሉም ጠፊ ነው… ገዢው ፓርቲም ጭምር” እዚህ ጋ እንኳን ገዢው ፓርቲ መግባት አይገባውም ነበር፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ወዳጆች በተለያየ ጊዜ ጽንፈኛ ሆንክ ሲሉ አስተያየት እየሰጡኝ […]

Read More →
Latest

Yohan Blake, on adidas Energy BOOST, and sprinting, video from Shoe Addicts, note by Larry Eder By Larry Eder

By   /  March 14, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Yohan Blake, on adidas Energy BOOST, and sprinting, video from Shoe Addicts, note by Larry Eder By Larry Eder

Yohan Blake took silver Olympic medals in the 100 meters and 200 meters in 2012. In 2011, he stunned the world as he won the 100 meters in the World Championships. In 2012, Yohan really stunned many by defeating Usain Bolt in both the 100m and 200m at the Jamaican Olympic Trials.    Mo Greene, […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar