www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 96
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 96
Latest

“ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ” በዳዊት መላኩ ሞገስ (ከጀርመን)

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ” በዳዊት መላኩ ሞገስ (ከጀርመን)

ወያኔ/ኢህአዴግ የተፈጥሮ ባህሪው በሰዎች መካከል ጥርጣሬና ጥላቻን በዝራት በመሆኑ በማናኛውም ቦታ ረጅም እጁን በማስገባት መፈትተፍ የዘወትር ተግባሩ ሁኖ ቆይቷል፡፡ላለፉት 11 ወራት የእስልምና እምነት ተከታዮችን የሀባሽ አስተምሮን በግድ ለመጫን በፈጠረው ጣልቃ-ገብነት በሺ የሚቆጠሩትን ለስደት ፤በርካቶችን ለእስራት እና ለሞት ሲዳርግ የቆየውና አሁንም ድረስ መቋጫ ያልተገኘለት ውዝግብ ውስጥ የገባው ወያኔ/ኢህአዴግ አሁን ደግሞ የጥፍት ቀስቱን በክርስትና እምነት ተከታዮች እና […]

Read More →
Latest

ምንቀረሽ ኢትዮጵያ

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ምንቀረሽ ኢትዮጵያ

ምንቀረሽ ኢትዮጵያ                                                                                                           […]

Read More →
Latest

Sudan launches major dam to boost agricultural production, investment By Ulf Laessing ROSEIRIS, Sudan

By   /  January 1, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Sudan launches major dam to boost agricultural production, investment By Ulf Laessing ROSEIRIS, Sudan

(Reuters) – Sudan launched a major dam project on Tuesday to boost power supply and agricultural irrigation, a plan officials hope will foster farmland exports and attract more Gulf investment to the African country as it battles an economic crisis. Faced with the loss of most of its oil reserves with South Sudan’s secession in […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ለጥር 6 አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ጠራ

By   /  January 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ለጥር 6 አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ጠራ

በሀገር ውስጥና በውጭ ያሉ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ለታሪካዊና ወሳኝ ጉባኤ ተጠርተዋል አደራዳሪው አካል በአዲስ መልክ ተደራጅቶ የዕርቀ ሰላም ሂደቱ እንደሚቀጥል ይጠበቃል የፓትርያሪክ ምርጫ ሕገ ደንቡ የጸደቀበት እና አስመራጭ ኮሚቴው የተቋቋመበት መንገድ ዳግመኛ ይታያል በአ/አ የቀሩት የሰላም ልኡክ መ/ር አንዷለም ዳግማዊ ከዐቃቤ መንበሩ ጋራ ተወያዩ ቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ፣ ታኅሣሥ 23 ቀን 2005 á‹“.ም ጠዋት ባካሄደው ስብሰባ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar