www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 13
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 13
Latest

“. Near who really rules, these kids are lying on the floor as dangerous as the Patati and Patatá” – By: Mariana Albanese

By   /  February 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “. Near who really rules, these kids are lying on the floor as dangerous as the Patati and Patatá” – By: Mariana Albanese

From  Douglas Belchior Frightening image and actions, celebrated on Facebook pages BOPE, realizing that the deaths of two soldiers were being vindicated and his honor washed with the blood of young black bodies lying on the steps of a hill in any Rio de Janeiro. There is a saying of origin of the African continent, which […]

Read More →
Latest

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማደረጉን ንግድ ሚኒስቴር አመልክቷል፡፡

By   /  February 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማደረጉን ንግድ ሚኒስቴር አመልክቷል፡፡

ዜና ድንቅ፦ በዚሁ የዋጋ ክለሳ መሰረት ከየካቲት 1 ቀን 2006 ጀምሮ :- · ኢታኖል ቤንዚን ድብልቅ ነዳጅ ብር 20.47 · ነጭ ናፍታ ብር 18.55 · ኬሮሲን ብር 15.75 · ቀላል ጥቁር ናፍታ ብር 16.33 · ከባድ ጥቁር ናፍታ ብር 15.65 · የአውሮፕላን ነዳጅ ብር 23.03 በአዲስ አበባ ከተማና በአገር አቋራጭ አውቶብሶች የትራንሰፖርት አገልግሎት ላይ ከየካቲት […]

Read More →
Latest

እንደ ትግስቱ አይነት ወጣቶችን በሻቢያ እስር ቤት የሚገኙትን ህይወት እንታደግ (ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ)

By   /  February 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንደ ትግስቱ አይነት ወጣቶችን በሻቢያ እስር ቤት የሚገኙትን ህይወት እንታደግ (ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ)

ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ትዕግስቱ

Read More →
Latest

Plane Full Of Passengers Lands In Istanbul After Hijacking Attemp

By   /  February 7, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Plane Full Of Passengers Lands In Istanbul After Hijacking Attemp

The Associated Press reports that the passenger said he had a bomb, and security forces are now searching the plan. It cites a Turkish official who denied that the passenger tried to divert the plane to Sochi. The Telegraph reports that an official from Turkey’s transport ministry said, “We are sure that he didn’t enter the cockpit. We knot […]

Read More →
Latest

ማንነት ዘብዙኋን ======= ፍካሬ ዘስነልቡና ወማህበረሰብ ሳይንስ (ሬገን ሰለሞን )

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማንነት ዘብዙኋን ======= ፍካሬ ዘስነልቡና ወማህበረሰብ ሳይንስ (ሬገን ሰለሞን )

ለፖለቲካ ቀኖናቸው ሲሉ የማንነትን ይዘት ለሚያዛቡ የኢትዮጵያ ልሂቃን ወየሁላቸው:: በስምንተኛው ሺህ በእነርሱ መጓተት ምክንያት በፌቡ መደናገር ይሆናልና:: ተስፋ ገ/ስላሴ ዘብሔረ ቡልጋ  ‘የኢትዮጵያ ህዝቦች ምን ምንን ያካትታሉ? ‘ህዝቦች’ የሚለው ላይ አተኩራለሁ ምክንያቱም በዚህ ደረጃ ኢትዮጵያ በእርግጥ አንድ ብሄር አይደለችምና::የራሳቸው የሆነ ቋንቋ፣ አለባበስ፣ ታሪክ፣ የማህበረሰብ አደረጃጀትና ግዛት ካላቸው [በርካታ] ብሄረሰቦች የተሰራች ነች::’ ዋለልኝ መኮንን ህዳር 7,1962 የማንነት […]

Read More →
Latest

Ukraine crisis: Leaked phone call embarrasses US

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ukraine crisis: Leaked phone call embarrasses US

The BBC’s Mark Mardell: “Some will delight that American frankness has been caught on tape” An apparently hacked phone conversation during which a senior US diplomat disparages the EU over the Ukraine crisis has been posted online. A voice resembling that of Assistant Secretary of State Victoria Nuland reportedly refers to the EU using a […]

Read More →
Latest

ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡

ከአራት ወራት በላይ በማዕከላዊ እስር ቤት ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲፈፀመባቸው ከቆዩ ሙስሊሞች መካከል 4 የሚሆኑት ሙስሊሞች ከእስር መለቀቃቸውን ምንጮች አስታወቁ፡፡ አራቱ ሙስሊሞች ወረቀት በመበተን በሚል ወንጀል ተከሰው ፍርድ ቤት በቀነ ቀጠሮ ሲጉላሉ ከቆዩ ቡሃላ ዛሬ ከሰአት በፊት ከእስር ቤቱ ውጡ ተብለው እንደተለቀቁ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲፈፀመባቸው ከመቆቱም በተጨማሪ ቤተሰብም እንዳይዘይራቸው ለበርካታ […]

Read More →
Latest

መቼ ነዉ ኢትዮጲያ የምትሸጠዉ ? ሜሮን አድማሱ / ከኖርዌይ

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መቼ ነዉ ኢትዮጲያ የምትሸጠዉ ? ሜሮን አድማሱ / ከኖርዌይ

      ወያኔዎች ትግራይን ከኢትዮጲያ የመገንጠል ህልማቸዉን ለማሳካት ሲባል ለምትገነጠለዉ ትግራይ መዉጫ ድንበር የሚያገኙት የግዴታ በሱዳን በኩል ከጐንደር ሰቲት ሁመራን ፥ ወልቃይት ፥ ጠገዴንና ጠለምትን የትግራይ አካል ካደረጉ ስለሆነ እነዚህን ለም የእርሻ መሬቶች ከአካባቢዉ ነዋሪዎች በግዴታ ህዝቡን አፈናቅለዉ ፥ እምቢ ያለዉንም አስረዉና ጨፍጭፈዉ መሬቱን ለትግራይ ባለ ሀብቶች እንደተሰጡ የሚታወስ ነዉ።   በተለያዩ ከተሞች በብዙ […]

Read More →
Latest

በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ፤ የወያኔ ሳያንስ የነፃ አውጪዎቻችን (የግንቦት 7) የግፍ ተግባር እና የመገናኛ ብዙሃን ዝምታ ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ፤ የወያኔ ሳያንስ የነፃ አውጪዎቻችን (የግንቦት 7) የግፍ ተግባር እና የመገናኛ ብዙሃን ዝምታ ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ

ጥር 29 ቀን 2006 á‹“.ም. ከተወሰኑ ወራቶች በፊት “ወያኔ የሚፈጽማቸውን ስህተቶችና ወንጀሎች ሌሎች ሲፈጽሙት ትክክል ወይም ሕጋዊ ሊሆን አይችልም” በሚል ርዕስ አጠር ያለ ጽሑፍ ለአንባቢያን አቅርቤ ነበር። መልዕክቱም የኢትዮጵያን ሕዝብ የመከራ እድሜ እናሳጥራለን፣ ከዛሬዎቹ ጨካኞችና አፋኞች እጅ ነጻ እናወጣለን ብለው፣ ምለውና ተገዝተው እራሳቸውን በፖለቲካ ድርጅት ዙሪያ ያደራጁ ቡድኖች የአገርንና የሕዝብን ዘላቂ ጥቅም እና ደህንነት ሲጎዱም […]

Read More →
Latest

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ወጣቶች ንቅናቄ

By   /  February 6, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ወጣቶች ንቅናቄ

  ዓለምነው መኮንን የተባለ በወያኔው የአማራ ክልል መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ሥልጣን ያለው ግለሰብ ሰሞኑን በአማራ ላይ ያወረደውን ስድብ አሁን በአቡጊዳ ድረ ገጽ አንብቤ ከተሰማኝ ጥልቅ የሀዘን ስሜት በመነሣት ይህን አጭር መልእክት በክልሉ ለምትንቀሳቀሱ የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ ለመጻፍ ተገደድኩ፡፡ ይህን መልእክት አንብባችሁ አስላፈጊውን እርምጃ እንደምትወስዱ እምነቴ የፀና ነው፡፡ ይህን ሰው ማስወገድ ደግሞ ጽድቅ እንጂ ኩነኔ የለበትም፤ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar