www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 14
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 14
Latest

መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት የህትመት ውጤቶች አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ ሰጠ በ ዘሪሁን ሙሉጌታ

     የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሽመልስ ከማል በሀገሪቱ ውስጥ ፈርጀ ብዙ ኀሳቦች ለህብረተሰቡ እንዳይደርስ እያደረጉ ነው ባሉዋቸው የጋዜጣና መፅሔት አከፋፋዮች ላይ መንግስት በፍጥነት የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቁ። ሚኒስትር ዴኤታው ይሄህን የተናገሩት “የዴሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስትና የመገናኛ ብዙኃን ግንኙነት” በሚል ርዕስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት በኢንተርኮንቲነታል ሆቴል ሰሞኑን ባዘጋጀው የአንድ ቀን […]

Read More →
Latest

በሦስት የመንግስት ተቋማት ላይ አንድነት ፓርቲ ክስ መሰረተ

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሦስት የመንግስት ተቋማት ላይ አንድነት ፓርቲ ክስ መሰረተ

ሕገ-መንግሥቱ የሚፈቅድልኝን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳላካሂድ ከልክለውኛል፤ አባላቶቼን ያለአግባብ በማንገላታት አስረውብኛል፤ ቅስቀሳ እንዳላካሂድ አግደውኛልና ድምፅ ማጉያዎቼን ቀምተውኛል ሲል አንድነት ለዴሞክራሲ ለፍትህና ፓርቲ (አንድነት) በሶስት የመንግስት ተቋማት ላይ ክስ መሰረተ። ፓርቲው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሃ ብሔር ችሎት ላይ ክስ የመሰረተባቸው ተቋማት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ […]

Read More →
Latest

Ethiopia legalise gay marriage in bid to end drought

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia legalise gay marriage in bid to end drought

In a drastic attempt to exploit a religious loophole, Ethiopian President Mulatu Teshome yesterday announced plans to fast track a change in legislation which would legalise gay marriage in the predominantly Christian country, in a last ditch attempt to end drought. The decision was made following talks with UKIP councillor David Silvester, who recently blamed […]

Read More →
Latest

Rogers Park McDonald’s Shooting: Four Teens Shot, One Killed, Police Say

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Rogers Park McDonald’s Shooting: Four Teens Shot, One Killed, Police Say

By Benjamin Woodard and Tanveer Ali   Updated February 5, Cops closed off a McDonald’s after a shooting occurred about 3:30 p.m. Wednesday in the 6700 block of North Clark Street. View Full Caption DNAinfo/Benjamin Woodard CHICAGO — A masked gunman shot four teenagers, one fatally, in a Rogers Park McDonald’s parking lot Wednesday afternoon, police […]

Read More →
Latest

የሃገሬ ጠላት

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃገሬ ጠላት

የሃገሬ ጠላት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ተድላ_ጌትነት_ጀርመን

Read More →
Latest

መቼ ነዉ ኢትዮጲያ የምትሸጠዉ ?( ሜሮን አድማሱ / ከኖርዌይ)

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መቼ ነዉ ኢትዮጲያ የምትሸጠዉ ?( ሜሮን አድማሱ / ከኖርዌይ)

    ወያኔዎች ትግራይን ከኢትዮጲያ የመገንጠል ህልማቸዉን ለማሳካት ሲባል ለምትገነጠለዉ ትግራይ መዉጫ ድንበር የሚያገኙት የግዴታ በሱዳን በኩል ከጐንደር ሰቲት ሁመራን ፥ ወልቃይት ፥ ጠገዴንና ጠለምትን የትግራይ አካል ካደረጉ ስለሆነ እነዚህን ለም የእርሻ መሬቶች ከአካባቢዉ ነዋሪዎች በግዴታ ህዝቡን አፈናቅለዉ ፥ እምቢ ያለዉንም አስረዉና ጨፍጭፈዉ መሬቱን ለትግራይ ባለ ሀብቶች እንደተሰጡ የሚታወስ ነዉ።   በተለያዩ ከተሞች በብዙ ሚሊዮን […]

Read More →
Latest

ወያኔ: የነፃው ፕሬስ ፀር! (በቅዱስ ዩሃንስ)

By   /  February 5, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ: የነፃው ፕሬስ ፀር! (በቅዱስ ዩሃንስ)

ነፃ- ፕሬስ ለነፃነት፤ ለፍትህና ለእኩልነት የሚኖረውን አስተዋፅኦ የሚገነዘቡ ገዢዎች ፕሬሱ ለአንባገነንነት አገዛዛቸው የሚመች ስለማይሆን ይፈሩታል፤ ይጠሉታል፤ ያጠፉታል። ወያኔም እያደረገ ያለው ይህንኑ ነው።   ነፃ ፕሬስ የሀሳብ ነፃነት መብት አልፋና ኦሜጋው ነው ብል ማጋነን አይሆንም። የነፃ ፕሬስ መኖር የሚያረጋግጠው ጋዜጠኞች ያለምንም ጭንቀትና ፍርሃት የሚያስቡትን፡ የሚሰማቸውን፡ የሚሰሙትን እንዲሁም ምርምር አድርገው የደረሱበትን ዜናዎች በነፃ ለመፃፍና ለማሰራጨት ብሎም ሕዝብ […]

Read More →
Latest

ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ

የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ስደተኞችን አልፈልግም ብሎ ከገለጸበት ጊዜ ጀምሮ በሃገሪቱ ውስጥ ያሉት ስደተኞች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲወጡ ብሎ ትእዛዝ ባስተላለፈው መሰረት ሳይወጡ በመቅረታቸው በኢትዮጵያኖች ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍ የሚረሳ አለመሆኑ ይታወቃል ሆኖም ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ የሃገሪቱ መንግስት መውጣት አለባቸው በማለት ለስደተኞቹ የሃገር መንግስት በጀት በመስጠት የአየር በረራቸው እንዲከናወን እና ከሃገራቸው የሚወጡበትን ሁኔታ ማስተካከሉን ተከትሎ የኢዮጵያ […]

Read More →
Latest

ጉራማይሌ ፖለቲካ! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጉራማይሌ ፖለቲካ! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

             በምንወዳት ኢትዮጵያችን ከኑሮ እስከ ሮሮ፤ ከማሕበራዊ እስከ ፖለቲካ፤ ከኢኮኖሚ እስከ ትምህርት ፖሊሲ፤ ከመንፈሳዊ እስከ ዓለማዊ… ያሉ ጉዳዮች ጉራማይሌነት ከቀን ወደ ቀን እየጎላ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍም ጥቂት ያህል ማሳያዎችን በአዲስ መስመር እንመለከታለን፡፡   ጎንደር እና ጥምቀት የሁሉም መነሻና መድረሻ ዓላማ መንፈሳዊ ይሁን እንጂ እንደ መስቀል፣ ጥምቀትና ሬቻ… ያሉ አንዳንድ በዓላት […]

Read More →
Latest

የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ

      (ዘ-ሐበሻ) በአማራ ሕዝብ ተቋቁሞ ሆኖም ግን የጥቂት ብአዴን ባለስልጣናት ከርስ መሙያ ሆኗል የሚባለው ዳሸን ቢራ ላይ ኢትዮጵያውያን የመጠጣት ማእቀብ (ቦይኮት) እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ጥሪው የቀረበው ሰሞኑን በተለያዩ የሶሻል ሚድያዎች የክልሉ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አለምነህ መኮንን እመራዋለሁ የሚሉትን የአማራ ሕዝብ ለመጻፍ በሚከብዱ ጸያፍ ቃላት ሲሳደቡ የሚያስደምጥ ድምጽ ከተለቀቀ በኋላ በተቆጡ ኢትዮጵያውያን ነው። የቦይኮት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar